እንኩዋን አደረሳችሁ ልዩ የዐውዳመት ዝግጅት አዲስ አመት በአሜሪካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #ebstv #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #seifushow #chebemedia

ความคิดเห็น • 32

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 5 วันที่ผ่านมา +15

    ለቸቤ ሚዲያ ቤተሰቦች እና ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳቹ እወዳቹሃለሁ

    • @tenad7309
      @tenad7309 5 วันที่ผ่านมา +1

      🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

    • @chebemedia
      @chebemedia  5 วันที่ผ่านมา +2

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን መልካም በዐል

    • @chebemedia
      @chebemedia  5 วันที่ผ่านมา +3

      Thank you

  • @user-ty3dl6ot9s
    @user-ty3dl6ot9s 5 วันที่ผ่านมา +3

    ቸቤ እንኳን አደረሰህ ኢልዬ ብናሽ ናፈቀን በጣም እያስቀናሽን ነው ኢልዬ መልካም በአል ይሁንላችሁ በጣም ነው የምወድሽ

  • @alemzewdabebeshenkute8767
    @alemzewdabebeshenkute8767 3 วันที่ผ่านมา +3

    ቸብዬ ስላም ዝግጅትህ ከምርጥ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታበርታ
    የሚያዝናናን ያንተ ፕሮግራም ነው::

  • @ashenafimesfin9350
    @ashenafimesfin9350 5 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ፕሮግ ራም ነው
    ቸቤ እንኳን አደረሰህ ኢሉ በርቺ የያ ጀግና እንኳን አደረሰሽ መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 5 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን አደረስህ ቸቤ
    ፕሮግራምህ ጥሩ ነው🎉❤🎉

    • @chebemedia
      @chebemedia  5 วันที่ผ่านมา +1

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን አመሰግናለሁ

  • @AdanechAssefa-b5y
    @AdanechAssefa-b5y 4 วันที่ผ่านมา +2

    ኢልዬ ብናሽ ናፈቀን እንዴት ነሽ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @netsanethussen9295
    @netsanethussen9295 5 วันที่ผ่านมา +2

    ኢልዬ በርቺ የኔ አንደና ❤❤❤❤❤ መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 5 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    2017. የጤና የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቸቤ እኮ ቀለል ብለህ ፈታ ያልክ ነው መልካም አዲሰ አመት ይሁንልህ ከነቤተሰብህ🥰

    • @chebemedia
      @chebemedia  3 วันที่ผ่านมา

      Thank you

  • @josephmokeria852
    @josephmokeria852 5 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ቸቤ : አዲስ ዓመታችንን እኛም በከተማችን እድናከብር ስላደረከን እናመሰግናለን::
    መልካም አዲስ ዓመት !

    • @chebemedia
      @chebemedia  5 วันที่ผ่านมา +1

      አመሰግናለሁ መልካም አዲስ አመት

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 5 วันที่ผ่านมา +2

    Happy Ethiopian new year

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 5 วันที่ผ่านมา +4

    ቸቤ እንኳን አደረሰህ

    • @chebemedia
      @chebemedia  5 วันที่ผ่านมา +1

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew 5 วันที่ผ่านมา +2

    አዝማሪው #1ነዉ

  • @BK-lc1ek
    @BK-lc1ek 5 วันที่ผ่านมา +2

    አሉ እንኩዋን አደረሰሽ ባለፈው ቪዲዩ ትችት አቅርቤ ነበር ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ

  • @tezazumekagno3584
    @tezazumekagno3584 4 วันที่ผ่านมา +2

    እሉ በርቺ

  • @Almaz-m7z
    @Almaz-m7z 5 วันที่ผ่านมา +2

    Happy Ethiopia new year 🙏 ❤

    • @chebemedia
      @chebemedia  5 วันที่ผ่านมา

      The same to you

  • @mafygoat2843
    @mafygoat2843 5 วันที่ผ่านมา +2

    Happy new year

  • @dawitg25
    @dawitg25 5 วันที่ผ่านมา +2

    ቸቤ ሜድያ ስብስክራይ እንዲያደርጉ ደጋግመህ ጠይቅ። የተመልካቹ ቁጥር ከሰብስክራይበሩ እሚበልጥበት ግዜ አለ እኮ።
    የኛ ሰው ፕሮግራሙን ሲያይ ሰብስክራይብ ማድረጉን ሊረሳው ይችላል።

    • @chebemedia
      @chebemedia  4 วันที่ผ่านมา +1

      I will thank you

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 2 วันที่ผ่านมา

    Cash go በብላክ ነው የሚልከው. ከሆነ ንገሩኝ. 😊😊

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 5 วันที่ผ่านมา

    ከንቅልፉ ነው ወይንስ ከመጠጥ ቤት መጥቶ ነው ።አይችልም አይችልም።

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 5 วันที่ผ่านมา

    ህዝቡ እየተጨፈጨፈ እየተፈናቀለ መከራውን እያየ በዓል ብላችሁ ስትጋጋጡ አለማፈራችሁ!

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 5 วันที่ผ่านมา +1

    እስቲ ማስተሩን ላክልኝ እና ላሳትመው ከወላይታ ሶዶ ነዉ ።አንተ ስለ አራዳ መናገር አትችልም።