Ethiopia | Deacon Birhanu Admas ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ‹‹ይቅር ተባባሉ›› ኤፌ 4፥32

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 11

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 6 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ኢግዚአብሔር ሆይ ማረን በቸርነትህ ። ፀጋህን ያፅናልን ዲያቆን መምህር ብርሃኑ አድማሴ።

  • @እመብርኃንየልቤብርኃን
    @እመብርኃንየልቤብርኃን ปีที่แล้ว

    በውነት ለስተማረን ለገጸጸን ለመከረን ያባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን ቸሩ አማኑኤል የይቅርታ ልብ ያድለን አሜን የሄወትን ቃል ያሰማልን አባታችን አሜን🌹🌹🌹

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 💕🙏💕

  • @hanahana9880
    @hanahana9880 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ጤና እና እድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ አቢቱ አምላኪ የይቅርታ ልብ ፈጠርልኝ😭😭😭

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abenezera5292
    @abenezera5292 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰመልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ጸጋውን ያብዛሎት አሜን

  • @voiceofeotc4904
    @voiceofeotc4904 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእናንተም የአገልግሎት እድሜያችሁን ይባርክ እናመሰግናለን።

  • @fanazer3430
    @fanazer3430 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @donchalemma7045
    @donchalemma7045 2 ปีที่แล้ว

    መምህር የሚገርም ትምህርት ነው ነፍሴ ደስ አላት አሁን ላለንበት ወቅት የሚያስፈልግ ማፅናኛ በየአብያተ ቤተክርስቲያን ተደጋግሞ መሰበክ ያለበት ነው ምህረት አብና አባ አመሃ እየሱስ ቢሰሙት ብዬ ተመኘሁ

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว +2

    ስትቀርጹ ግን አንዳንዴ ወደ ምዕመኑም ዘወር አድርጉት አንድ ልብ ሆነን እንድንሰማው በተረፈ እናመሰግናለን ለመምህራችንም ቃለ-ህይወትን ያሰማልን።