ህይወት ቀያሪ 10 የጠዋት ፀባዮች
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.co...
ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @daniel_wodajo
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia
1,በጠዋት መነሳት
2,አልጋ ማንጠፍ
3,አመስጋኝ መሆን
4,እቅድ ማውጣት
5,ማንበብ
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
ዝምታ በጣም ጠቃሚና ሂወትን ወደሚፈለግ አቅጣጫ ይወስዳል! ግን እኔ ዝም ማለት አለብኝ እልና ማዳም ስጮህብኝ ሁሉን ረስቼ ብቻዬን ሳወራ ረሴን አገኛለሁ አይ ስደት ድራሽህ ይጥፋ በስደት ምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ የራሳቹህን እንጀራ ሰጦ ለሀገር ለቤታችሁ ያብቃችሁ 🙏
Ameen ❤❤
Amen 🙏
😢amen
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤
እናመሰግናለን my best❤🙏
በ20 ደቂቃ 500 ሰዎች ያዩት ድንቅ የዚህ ወር ትምህርት ነው።
በጣም እናመሰግናለን።
አመስጋኝ ሁን 6ተኛው በጣም የምወደው ሀሳብ ነው አምላካችን አላህም እዲህ ይለናል
(ሙሐመድ ሆይ!) ታገስም የአላህ ተስፋ እውነት ነውና፡፡ ለስህተትህም ምሕረትን ለምን፡፡ ከቀትር በኋላም በማለዳም ጌታሀን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡
ለጌታህ ፍርድም ታገሥ፡፡ አንተ በጥበቃችን ውስጥ ነህና፡፡ ጌታህንም በምትነሳ ጊዜ ከማመስገን ጋር አወድሰው፡፡
(ሙሐመድ ሆይ!) ታገስም የአላህ ተስፋ እውነት ነውና፡፡ ለስህተትህም ምሕረትን ለምን፡፡ ከቀትር በኋላም በማለዳም ጌታሀን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ በርታ በጣም እናመሰግናለን
እኔ የጠዋት ልምድ ጠዋት አላርም ሲጮህ ቶሎ መዝጋት እናተመልሶ መተኛት ነበር ካዛ የስራ ሰአት ይረፍድብኛል እና በችኮላ ነው ወደስራ የምገባው ከዚህ በኃላ ለአንድ ሳምንት ሞክሪው ተመልሼ እመጣለሁ ለውጡንም ሼር አደርጋሽዋለው
እውነት ነው አመስጋኝ መሆን ትልቅ ነገር ነው አልሀምዱሊላ ከሌለን ያለን ነገር ይበልጣል
ሁሌም ለኛ ጥሩ ጥሩ ስለምታሰማን ፈጣሪ ጥሩን ሁሌ ያሰማህ ፈጣሪ ይባርክህ አቦ😊❤👈
እኔ የምኖረው ስደት ሀገር ነው 12ዓመት ሆኖኛል 10ሙሉ ያለ መቋረጥ የምነሳው ከጠዋቱ 5ሳዓት ነው በቀን 15ሳዓት እሰራለው ለብዙ ግዜ እጅግ ደስተኛ። ነበርኩኝ። ኣሁን ኣሁን ግን እየደበረኝ ነው
1.ማመስገን
2. Imagination
3. መፅሀፍ ማንበብ
ሁሉም ትክክል ነው እኔ ባንተ ሂይወቴን እንደምቀይር ምንም ጥርጥር የለኝም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ ወንድሜ🥰🥰🥰
ሁሌም አመስጋኝ መሆን የኔ ልምድ ነው ቀኔን ሁሉ አሳምሮልኝ ነው ምውለው ሌላውን ለመተግበር ወስኛለው አመሰግናለው።
ከአስሩም የለሁበትም ግን ከዛሬ ጀምሬ አስሩንም እሰራለው ኢንሻአላህ👂👂👂💛💛💛
ተባረክ በጥዋት ስነቃ አመስጋኝ ነኝ ምክሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው በርታ
ህይወት ቀያሪ የጠዋት ፀባዮች
1 ቀደም ብሎ(በማለዳ) መንሳት
2 የፀሀይ ብርሀን ማግኘት
3 ራስን ለማንቅት መሞከር ለምሳሌ ስፖርት መስራት ፣ቀዝቃዛ ሻወር መውሰድ፣ስለተደረጉልን ወይም መልካም ነገሮች መፃፍ
4 በቀን ውስጥ ልናደርጋቸው የፈለግናቸውን ነገሮች በዝርዝር መፃፍ (to do list ማውጣት)
5 ከራስ ጋር ንግግር ማድረግ
6 አመስጋኝ መሆን
7 ዝምታ (የጥሞና ጊዜ)
8 የኔ ከምንላቸው ሰዎች ጋር ማውራት
9 አልጋ ማንጠፍ
10 መፅሀፍ ማንበብ
Keep it
እንቅልፍን አሸንፎ በማለዳ ቀደም ብሎ መነሳት
እናመሰግናለን ወንድማችን እረጅም እድሜ ኑርልን እኔ ግን በጣም በማለዳ ማድረግ የምወደው ነገር መጀመሪያ ማመስገን ቀጥሎም መስኮት መክፈት በጣም አሪፍ ነገር ነው እኔ በትንሹ አድርገ አውቃለሁ እና በጣም ደስ ይላል ከዚህ ቦኋላ ዘወትር አደርጋለሁ ጌታ ይረዳኝ ተባረክ ❤❤❤❤
Mamsgne ena zemta
ሁሉም ሰላም ይሰጠኛል ። አመሰግናለሁ።
1 በጠዋት መነሳት 2 ማመስገን 3 ማንባብ 4 ዝምታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
“ያ! ሰዎችን በመልካም እያሳወቀ (እየመከረ) ነፍሱን የሚረሳ ምሳሌው ልክ እንደ ፋኖስ (ሻማ) ነው። ለሰዎች እያበራ እራሱ እንደሚቀልጠው።”
📚 ሶሂህ አተርጊብ: 131◾◾◾ሱብሀና አላክ አጂብ 💦
አመሰግናለሁ የረሳሁት አስታውሰኸኞል ሁሉንም እተገብራቸዎለሁ በአላህ ፍቃድ
Yene tsabayi
1,አመሰግናለዉ
2,ዱዓ አደርጋለዉ
3,ከ ራሴ ጋር አዎራለዉ
4,በ ሳምንት ብያንስ 5 ቀን Isport ራለዉ።
5,አሁን ደግሞ ለ ነብ ነዉ።(የ ሕይወት መመሪያ)የምል መፃሓፍ
መፅሀፍ ማንበብ
መማስገን
1በጠዋት መነሳት 2እራስን ማነቃቃት 3 ከራስ ጋር ንግግር 4 ማመስገን 5አልጋ ማንጠፍ 6መፅሀፍ ማንበብ ❤❤❤❤😊😊😊😊😊ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😊😊😊😊❤❤❤❤❤
አናመሰግናለሁ ባተ ምክር ምክንያት ጧት ስነሳ መስኮት ስከፍት አመሰግናለሁ በሰላም በማደሬ ጤና በመሆኔ አልሀምዱሊላህ እላለሁ ብርሀን ማየት በጧት በጣም ደስታየን መልሶልኛል እናመስግን
ዘመንኸ ይባረክ
እናመሰግናለን 🙏
1 አልጋዬን ማጠፍ
2ማመስገን ብርሀን (አየር መውሰድ )የኔ ልማዶች ናቸው
❤❤❤❤ ምርጥዬ አንተን መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ተቀይራለዉ❤❤❤
❤ ደስ አለኝ ማን እንደመከረኝ ባላቅም አብዛኞቹ የኔ ልምዶች ናቸው አንተ ስታረጋግጥልኝ ደሞ ሞራል ሆነኝ አመሰግናለሁ❤
ስነዬ እንደው በፈጠረክ መደምደሚያክ ለይ የምታስገባው ሰውዬ ሰምቼ ሰምቼ ስሜቴን ያቀዘቅዝብኛል እንደ በፊቱ ባንተ ምስል ደምድምልኝ አንተ እኮ ቃላቶችክ ብቻ ሳይሆኑ የአፍክ እንቅስቃሴ በራሱ ሞራል ነው እሱ ግን ማጉን ከሸሚዙ ጋር ማች አርጎ የሆነ ቀበጥ ቀጣሪ የቢሮ ቅጥረኛ ነው የሚመስለኝ 😂
Tanks God bless you I am Morning person I learn a lot .
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
እንኳን ደህና መጣህ Hዬ❤ካየሽው
እናመሰግናለን ወንድማችን ዛሬ ከፈቶኝ ነበር አሁን ግን ደስ ብሎኛል የምን አባቱ መከፋት ነዉ እጂ መስጠት የለም 💪
በጣም እናመሰግናለን ስነ ወርቅ
በጥዋት መነሳት ❤❤❤
Amen ehta
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን አሁን የመጠበንን ሰላም ይመልሰልን ወንድ ም እናመሰግናለን😊
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
አይ አንተ ልጅ እደው አላህ እድሜናጤና ይስጥልኝ ወላሂ ❤
አላህ ሂደያ ይስጠዉ ዱአ እናድርግለት
3 ጊዜ ሰማሁት እባክህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
ካስሩ ነገሮች ሁለቱን መርጫለለሁ የምጠቀመውም በነሱ ነው ማመስገንና ኤስሰር ሳይስ❤
ባጠቃላይ የሰው ልጅ የሆነ ቦታ ለመድረሰ ካሰበ እዛ ለመድረስ ፉል ኢነርጅ ይሆናል አላማ ትልቅ ያእምሮ ንቃትን ይሰጣል በሂወቴ ተሞክሮ ስላየሁት ነው
አመሰግናለሁ
Kaleab enamsgnlen ahun anta yaworhen asirum kena gamero ya bezu saw chegar naw beya asbalahu ena tewat men madrag endlben nagrhnal kahun jamero etgbralehu lanea merat astmriye ena godgnye nah ❤
Yagn best friend fatri anten yetbklen !!!
Thank You 🙏
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤ እናመሰግናለን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በርታ እኔ ሁሌም እውቀቱን እፈልጋለሁ በተለይ እግሊዝኛ ማውራት እና መናገር እፈልጋለሁ እየሞከረው እና እተወዋለው በምን ማሽሽል እችላለሁ
መምህሬ ኣመሰግናለው🙏🙏🙏
ጀግናዬ 👍
አመሰግናለሁ❤❤
እናመሠግናለን ቆይልን ብሮ👍👍
ፈጣሪእድሚናጤናይስጥህ❤
Misgana beandegna dereja mehon alebet 6gna mehon yelebetim kidimiya lefetariyachin yehun enameseginalen
You are a gift to us from God
እናመሰግናለን❤
እኔ በጥዋት መፅህፍ ቅዱስ ማንበብእወዳለህ እፅልያለሁ
ፀሎት ማድረግ
Mamesgen ,,🙏🙏🙏
My curious brother I appreciate it!!! I chase you and my dream chase me. Keep on truck!
to become reader' to become thankful' to wake up early'to make daily list.thank you so much brother . i comfortable
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ስነወርቅ እንደ ስምህ ወርቅ የሆንክ ወንድማችን ባቴ በፅሁፍህም ሆነ በቪዶዎችህ እራሴን ስላነፅሁ ሁሌም አመሰግናለሁ 💚💛❤🙏
እናመሰግናለን ወንድማችን
ይመችህ😊
enem tewat tenesiche anebalew
aligayen anetfalew
ameseginalew getayen eshaweren ewsdalew
Enameseginalen
Amesgagni mehon kezam hulunim badergachew yixeqmugnal thank you
Mamesgen tewat lay betam des yemil neger new ena keras ga mawrat😊
Thank you🙏🙏🙏❤️
We apprisatied thanks
Thank you!
Bekezkaza Wha Metate wawww Edat Desylal Betamnew Meyanekakagn
Yessssssssssssss
እደዉአተልጅ ብቻአላህይጠብቅህ
ህይወትንሚቀይር እግዚያብሄርቡቻነው።
betam 🙏
1አማሰገኝ፣
2አለጋማንጠፍ፣
ዝምታ
3እቅድ ማወጣት
4ከምንወዳቸው ሰዎች ማገናኘት
እናማገናሌን፣ወንድማችን ❤❤❤❤🙏👏👏✊✊✊
Betam enameseginalen ❤
Thanks you so much bro 🙏
ገራሚ እንዲሁም ገንቢ ነው❤❤❤
ትክክል
Yewnet beqam new yemwed yemamesegn tebereklenh wendm
አመሰግናለው
Betam tleyaleh
ጥንካሬዬ❤❤❤
amsegnalw ene enkan betiwate enaselw kenanm be mesgana ena telot ejimeralw awn gn imagination maderg eflgalw amsegnalw keep going
Thank you boss
Kebetusq kedme mnesa ene nenh stselot arge sport eserale
Aref new gn betwat guday kelelehs
ከልብ እናመሰግናለን
Welcome ❤
እኔን የለወጠኝ አስሩም ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
መማስገን ጠዋት መነሳት መንበብ እቅድ መዉጠት ስፖርት መስራት
ቡና ሳልጠጣ አልጋ ሳላንጥፍ አልወጣም ቀኑን ሙሉ ሳመስግን ነዉ ምዉለዉ ጌታ ይባርክ
እነመሰግነለን
what a messge 🎉🙌👏👏
Shewar
Alga mantef
Mamesgen
Zemta
አልሀምዱሊላህ
Align manichef chelot sport zimita yemaderigachew
You are so great😊
Never give up !
yante mnour tekemognal lejm edma ketena gar yesthe
Thanks bro
እኔ ትናት ወንድሜ አናዶኝ አልቀሸ ተኛው ጥዊት እሰይ ነጋ እሚለውን መዝሙር አዳምጨ ደስብሎኝ ወደ ስራ ከዛ 20ዶላር የአሰሪወቸ ልጂ ለካርድ ብላ ሰጠቻኝ ገርመኝ ብሩ ሳይሆን ስናመሰግን ደስተኝ ስንሆን በጥዊት ቀኑ ሁሉመልካም ይሆናል እኔ ምስክር ነኝ ሸቃሊት ከሊባኖስ
ቤሩት የት አካባቢ ነዉ ውዴ
@@workeneshworkenesh3928 ዊና ከተመው ነው ልክ እንደ አዲስ አበባ ቢሄሩት
Bekdmeya yante hiwot keyr
waw❤❤
Seneye pls ebakeh le matric tefetage yemihon neger seralen
Bekeren gize endet maybe endaleben
Benatena effective yemenhonebeten seat betnegren ena sle note awetat betnegren
በጡዋት ተነስተህ ማመስገን ስፖርት መስራት ሻወር መውሰድ እናመሰግናለን