Seifu on EBS: ድምፃዊት ለምለም ሀ/ሚካኤል | Lemlem H/Michael

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 329

  • @bena3871
    @bena3871 5 ปีที่แล้ว +408

    ማነው እንደኔ አለባበሷን የወደደ ኡፍ የኔ ምርጥ በርቺ በሎት👍

  • @asnakeabebe-2900
    @asnakeabebe-2900 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፉ አመሰግንሀለሁ።ምርጥ ሙዚቀኛ አስተዋወከን።የ1970ዎቹ ሙዚቃ ይመስላል።ይህች የወደፊቱ ኮከብ ሙዚቀኛ ናት።በእነ ሚካያ በሀይሉ ደረጃ ነው የዘፈነችው።

  • @gebruabera9599
    @gebruabera9599 5 ปีที่แล้ว +29

    ለሙዬ እኔ እኮ እልም ያልሽ ዱርዬ ነበር የምትመስይኝ ዋው። ሁለቱም ካራክተር በተለይም ጣይቱ ላይ ያለው ስራሽ በጣም ነው የምወድልሽ። አቤት ስብዕና አቤት ጨዋነት። አቦ ሰላምሽን ያብዛው

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 5 ปีที่แล้ว +48

    ለምለምዬ ስወድሽ ለምን እንደሆነ አላውቅም በርቺ

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 5 ปีที่แล้ว +17

    ስዘምር ነበር ያደኩት አለች እና ሲዘምር ያደገ ሰው እንዴት ዘፋኝ ይሆናል እናትየ እስኪ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን አለባሰስሽ ደስ ብሎኛል ከሌሎቹ አንፃር

    • @RamaRama-hl4pe
      @RamaRama-hl4pe 5 ปีที่แล้ว

      እና በመዝሙሩ ብቀጥይ ነበር አሪፉ

    • @selamawitchanie5830
      @selamawitchanie5830 5 ปีที่แล้ว

      abzagnaw artistoch eko zemari neberu

    • @AliAli-kx2ff
      @AliAli-kx2ff 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkk

  • @AfroTubeEthiopia
    @AfroTubeEthiopia 5 ปีที่แล้ว +98

    ፈጠሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይባርክ ይጠብቅ አሜን

  • @addis1166
    @addis1166 5 ปีที่แล้ว +128

    የሚዲያ ሰዎች ብትተባበሩ ለሀገራችን ብትሠሩ ጥሩ ይመስለኛል። እስከ መቼ ዝም ትላላችሁ🤔😠 የሀገራችን ሰላም ናፈቀን

    • @selambarchi3982
      @selambarchi3982 5 ปีที่แล้ว +2

      Betam egzabher Ethiopia yasbat dehaw tengelata

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 5 ปีที่แล้ว +1

      አንድ ሰው እንኳን ስለ ሀገር ደህንነት የሚያወራ ጠፋ ወይኔ ሀገሬ የማንም ቅራቅንቦ መጫወቻ ትሁን እሄ መላጣ እንኳን ስለ ሀገር ደህንነት ማውራት አቃተው የሚድያ ሰዎች ግን ዝምታቸው እስከ መቼ ነው

    • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
      @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ለእግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም🇪🇹🇪🇹☝☝

    • @አስቴረአበባው
      @አስቴረአበባው 5 ปีที่แล้ว

      እስክይ እስይትች ውንዶችን ምስሉ ጨራ አትቅትሉ

    • @hewitube4974
      @hewitube4974 5 ปีที่แล้ว

      Ewnet new agerachinn selam yawrdln egzabher
      Subckreab adrgugn esti guys

  • @habeshaStudio-123
    @habeshaStudio-123 5 ปีที่แล้ว

    Lemlem Hailemichael_ Gedam / ገዳም ለምለም ሀይለሚካኤል የቀድሞ ምርጥ ብዙ ሰዎች ያልተመለከታቸው ሁለት ሙዚቃዎችዋ th-cam.com/video/8IKCQ9pOA1c/w-d-xo.html

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ኢትዮጵያ ጠብቅልን ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው

  • @ahmedtube638
    @ahmedtube638 5 ปีที่แล้ว +20

    ለምለም ሰይፉ እንደሚጋብዛት ሳስብ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ እስኪ የሚወዳት በሰብስክራይብ እና በላይክ ግጩኝ

  • @rayaalamatatube786
    @rayaalamatatube786 5 ปีที่แล้ว +5

    ለምለም
    እሸቱ
    በሰይፉ
    በጣም ገረመኝ የገረማቹህ ብቻ ላይክ ግጩኝ

  • @ኢትዮጵያሀገሬኑሪልኝእናቴ
    @ኢትዮጵያሀገሬኑሪልኝእናቴ 5 ปีที่แล้ว +26

    ሰይፉ ግን መች ነው ስለ ሀገራችን ጉዳይ የምታወራ ዛሬ ኮ አያስፈራም። አትፍራ የግድ ከየቤታችን እስኪ ደርስ ለምን ይጠበቃል?

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +1

      ያናድደኛል የምር

    • @elleniteshale5589
      @elleniteshale5589 5 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ብለሻል

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ብለሻል እሱ ወሬ እንጂ መች የሀገር ጉዳይ ጨነቀው እሄ መላጣ አንድ ቀን እንኳን ስለ ሀገር ሳያወራ የሚድያ ሰዎች በጣም ይገርሙኛል ዝነኛን ሰው ብቻ እያሳደዱ ሲበጠረቁ ይውላሉ

    • @sadamohamed2455
      @sadamohamed2455 5 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ሀገሬ ኑሪልኝ እናቴ እስቲዲወሙን ሳያፈርሱበት ነው ክክ

  • @chaltujimma1047
    @chaltujimma1047 5 ปีที่แล้ว +1

    lemlemiyee betam New miwosish berchilin wuddddddddddd wuste nesh ekoo 💚💚❤️💙💙💜💜💜💜❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jojonana1749
    @jojonana1749 5 ปีที่แล้ว +8

    Ebakachu yehagere sewoch esti le Ethiopia pray enarg !!!!!! Tesakeken ekooooo...!!!!!

    • @Eskadar
      @Eskadar 5 ปีที่แล้ว

      jojo nana ewnate new enasu men alebachew hager selam kalhona eko enasum ezhe derashachwem ayenorm dedeboche

    • @Eskadar
      @Eskadar 5 ปีที่แล้ว

      jojo nana ewnate new enasu men alebachew hager selam kalhona eko enasum ezhe derashachew ayenorm hager eytamesa deha eyemota enasu yegalfetalu

  • @selamsorie4500
    @selamsorie4500 5 ปีที่แล้ว +10

    Her voice is amazing she's talented 👏👏

  • @ረጂምእድሜለእናቴስደተኛዋ
    @ረጂምእድሜለእናቴስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +48

    አለባበስ የሴት ወይዘሮ ♥

  • @zed5038
    @zed5038 5 ปีที่แล้ว +2

    ለምለምዬ ጥሩ አለባበሥ ነዉ ደሞ ደሥ ትያለሽ ሀሣብሽን ፈጣሪ ያሣካልሽ

  • @asche-tv
    @asche-tv 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሃገራችን ይሁን። ግን እስከ መቼ ነው ሰው እየታረደ የመዝናኛ ፕሮግራም ማዘጋጀት እባካቹህ ሁላችንም እንፀልይ።ሰይፉ ግን ልብ ይስጥህ።

  • @ethionoom1105
    @ethionoom1105 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤

  • @mimimimi9095
    @mimimimi9095 5 ปีที่แล้ว +94

    እቴ በነጠላሽ ለሚዬ ብር አይለውጥሽ ስርአትሽ ያምርብሻል ቀሚስሽም ቀሚሷን የወደደ ላይክ ሚ ሴት ልጅ ክብሯ መሸፈኗ

    • @ማክዳማኪ
      @ማክዳማኪ 5 ปีที่แล้ว

      ዋውውውው በጣም ደሰ ይላል ምርጥ የኢትዮጵያ ማለት እሳ ናት

    • @saronsusu7856
      @saronsusu7856 5 ปีที่แล้ว

      ሁለተኛ ሲትመጣ ካልተገላለጠች አዎ

    • @mimimimi9095
      @mimimimi9095 5 ปีที่แล้ว +1

      @@saronsusu7856 አንድ ሚሊየን ቪው ሲሆንላት አጭር ቀሚስ ትገዛለች 😅😅😅👉💃

  • @tgtg2020
    @tgtg2020 5 ปีที่แล้ว +8

    ስትዘምሪ አድገሽ አዝማሪ ሆንሺ ፈጣሪ ከዚህ ይሰወረን

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 5 ปีที่แล้ว +5

    I really love her!

  • @touch3206
    @touch3206 5 ปีที่แล้ว

    የኔምርጥ ለምለምዬ አድናቂሽነይ ሰፋሻ እናመሰግናለን

  • @hannadyarkasannadka8097
    @hannadyarkasannadka8097 ปีที่แล้ว

    Where saifu I can't see one yeah

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +69

    ጃዋር ለፍርድ ይቅርብ የሚል ሰው በሙሉ ድምፅ በአንድነት ያሰማ እንደዛ ካልሆነ ኢትዮ ሃገራችን መቼም ሰላም አትሆንም

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውውዎ ያገር ወጉን ኦፍፍፍፍ በቀሚስ ደስስ ይላል ሰይፍሻ ሸቃሊትን መቸነው እምታቀርብ???

  • @የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ
    @የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ 5 ปีที่แล้ว +48

    ለምለም ውበትሺ ይማርካ
    ምርጥ አለባበስ ♥♥♥♥

    • @oneloveethiopia2427
      @oneloveethiopia2427 5 ปีที่แล้ว +3

      እንደዚህ አታሞግሿቸው እንዳይበላሹ እንደነዛ😂😂

  • @ሰላምየማርያምልጀ
    @ሰላምየማርያምልጀ 5 ปีที่แล้ว +2

    አለባበስዋ ይመቻል ቆጆ ሴት ነች

  • @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ
    @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ 5 ปีที่แล้ว +7

    ትመቺኛለሽ የኔ ወንዳወንድ ለልሽዬ 👉💕💕💕

    • @elleniteshale5589
      @elleniteshale5589 5 ปีที่แล้ว

      ደሞ ከዚህ በላይ እንዴት ሴት ትሁን? Positive yimeslal nigigirish gin .....

  • @tammulgete2979
    @tammulgete2979 5 ปีที่แล้ว +10

    አለባበስሽ እና ሥርአትሽ ያምራል ትክክለኛ ሀበሻዊ ሥርዓት !

  • @meskimeski6305
    @meskimeski6305 5 ปีที่แล้ว +10

    ለሊዬ የምትወደጂ ልጅ ❤

  • @mozapogbagalwukromozapogba7039
    @mozapogbagalwukromozapogba7039 5 ปีที่แล้ว +2

    Seifuye wuste new♥️🥰🥰🥰🥰

  • @besthuawei414
    @besthuawei414 5 ปีที่แล้ว +1

    ለምዬ የኔ ጀግና ምርጥ ውብ ምሁር የኢትዮጵያ ኩራት ነሽ

  • @hananhabshawit9811
    @hananhabshawit9811 4 ปีที่แล้ว +1

    አለባበስሽ እስከመልክሽ ታምሪያለሽ እሸ ስወድህ❤

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ ሳየዉ ከመንግሥት ጋራ ከመጣው ጋር ይለጠፋን እንጂ ትንፋስ አይልም ስለ አሳመነዉ ሲነሳ ፀጥ አለ ለሃቅ ቁም ሽ አመት አይኖርም በተረፈ ሰላም ብያለሁ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 ปีที่แล้ว

    ለምለም እርግታዋ ደስ ስል❤😍😘😘😘

  • @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
    @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 ปีที่แล้ว +1

    አንዱ ልጅ በፊት ለምለም በሚካኤል ነበረች አሁን ግን ለምለም ሀይለ/ሚካኤል ሆነች አለ ሴትነት እንዲህ አክብረው ሲይዙት ያምራል ያሳምራል ለማለት ነው

  • @ኤማየተዋህዶልጅ
    @ኤማየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍 ልዩ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 ปีที่แล้ว +11

    Lemi you are so so Pretty and gorgeous I love everything on you 😘💕

  • @mimimimi5413
    @mimimimi5413 5 ปีที่แล้ว +2

    Konjoo Ethiopian girls beautiful voice u have to

  • @fetaethiopia8737
    @fetaethiopia8737 4 ปีที่แล้ว

    የሁል ጊዜ
    ምርጥ ሙዚቃ
    Watch "Gigi-gela gela" on TH-cam
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    th-cam.com/video/5qhR9Jm9EBE/w-d-xo.html
    ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @merilove6360
    @merilove6360 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ትግራወይቲ❤

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አለባበሰሸ በጣም የአምራል ቀጥይበት

  • @sabrinamckenzie7136
    @sabrinamckenzie7136 4 ปีที่แล้ว

    Her dress is gorgeous classy 😊😀

  • @gkfhgjdh1631
    @gkfhgjdh1631 2 ปีที่แล้ว

    Estu ewntun new muzhika bazhi geza betam yamdaberi new

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube1780 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ደርባባ አለባበስሽ ዉብ ነው መልካም እድል የነ ዉብ

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 5 ปีที่แล้ว

    ዘፈንሽ አልተመቸኝም የግል አስተያየቴ ነው ገራገር ነው እጂ ምርጥ ዜማ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว

      ምን እንደት ነው የስማችሁት😒😏😎

  • @ሰላምሰላም-ከ6ዐ
    @ሰላምሰላም-ከ6ዐ 5 ปีที่แล้ว +7

    ልብሲሽ ያምራል
    ዘመንያ ግርንቢጥስ ማይ ንዓቀብ ዝበሃል ምስላ ሎ
    የ 40 50 እድሚያቸው ቂጣቸው እሲኪታይ ይለብሳሉ አንቺን ግን 👍👍👌👌👌

  • @temesgendemessie9301
    @temesgendemessie9301 4 ปีที่แล้ว

    Wow ejg betam konjo zefagn nesh shi amet nuriln

  • @hanitube7298
    @hanitube7298 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፍዬ ለ'ለምለም ትመችኛለሽ የሚለውን የግርማ ገመቹን ሙዚቃ ጋብዝልኝ!

  • @kgmanofficial
    @kgmanofficial 5 ปีที่แล้ว +1

    #respect lemlem

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 5 ปีที่แล้ว

    ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ለምለም ሰላምሽ ይብዛ

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ 5 ปีที่แล้ว +7

    እህትና ወንድም ነው የሚመስሉት

  • @MoMo-ii6bc
    @MoMo-ii6bc 5 ปีที่แล้ว

    አዋቂ ነን የሚሉት ናቼው ሀገራችንን እያፈረሱ ያሉት ስለዚህ እነሱ ሀገርን መገንባት ካልቻሉ የኛ መለፍለፍ ዋጋ የለውም ዝም ነው ዱአ ወደ ፈጣሪ

  • @goodhe7219
    @goodhe7219 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውእሸቱ ዘናአረከኝ ያሁኑዘፈንማ የኔቢጫዎባ የኔባናናየኔሽንኩርት ውየዘንድሮውማ አይነሳም ጥሎብኝ አረደውዝምነውዱጉ

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 5 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ድምፅ!!😍😍

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 5 ปีที่แล้ว +3

    ሁላችሁም ጥሩ ድምፅ አላችሁ ግን ይቅርታ አድርጉልኛ የዘቢባ ድምፅ በጣም በጣም ውስጥ ሰርስሮ ይገባል

    • @susu4392
      @susu4392 5 ปีที่แล้ว

      merayem tube የለምለም ይበልጣታል

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 5 ปีที่แล้ว

      @@susu4392 ውሸት

  • @amentube6132
    @amentube6132 5 ปีที่แล้ว +8

    ለልዬ ከመልክ እስከ አለባበስ የተዋብሽ ልጅ ነሽ

  • @danielnegus1832
    @danielnegus1832 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @brownyjaber644
    @brownyjaber644 2 ปีที่แล้ว

    Love you 😍 all gays 😘

  • @addislifestyle6231
    @addislifestyle6231 5 ปีที่แล้ว +13

    Des sitlu ለሚን እና ስይፍሻን የምትወዱ ያገሬ ልጆች ላይክ እና ስብስክራይብ ግጩኝ በቅንነት

  • @network-gebeta1801
    @network-gebeta1801 5 ปีที่แล้ว

    ይበል ነዉ !

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว

    ሊሊዬ ቆንጆ እስኪ ዝም አትበሉ ለሀገራችን

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 5 ปีที่แล้ว +42

    አለባበስሽ ያምራል ግን ፀጉርሽ ወግም የለው ከቁመትሽ በለጠ እኮ ውይ እኔ ለእናንተ ተሳቀኩ

  • @ሄለንየናቴናፋቂ
    @ሄለንየናቴናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    ለሊ ውዴ አቤት ስራአትሽ ጥሎብኝ እወድሻሎ በተለይ ጣይቱ ላይ 😘😍😘😍😘

  • @johndavid9974
    @johndavid9974 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም መልክቴ መተከል ወይም ለሌላ መስጠት የምችለው ሰው አገናኝን ጥሩም ይሁን መጥፎ ያግዛል ብዬ ነው

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    እሹየ ምርጤ 🤣

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ
    @እምየምንሊክየነፃነትአርማ 5 ปีที่แล้ว

    ምንም እንዳልተፈጠረ ሁሉም የእየራሱን ላይፍ ይመራል የሠው ልጅ እንደቅጠል እየረገፈ በአርቲሥቶች ቤት ሁሉ አማን ነው እረ ጎበዝ ፀልዩ እንደ ባብ ሲቀጠቀጡ አታዩም ትስቃላችሁ ሳቅ ያለ ቦታው አያምርም

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ድምጽ አለሸ ።

  • @makedazemichael7482
    @makedazemichael7482 3 ปีที่แล้ว

    Betam new yemewedesh berchi huluneme neger bezihu ketey!

  • @melkaroba1176
    @melkaroba1176 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው አለባበስሽ ሲያምር ጎበዝ ግን ሂማንሄሯ ረዘም ብላለች ከሀበሻ ፀጉር ወጣ ያለ ነው አሳጥሩት እንዲመሳሰል... ሌሎቻችሁም አርቲስቶች ከእሷ ተማሩ የተላጠች ዶሮ ይመስል እርቃናችሁን እየመጣቹ አትጃጃሉብን

  • @Ayalewkebede-qn3fp
    @Ayalewkebede-qn3fp ปีที่แล้ว

    Stop sending ad

  • @smhalsmhal9385
    @smhalsmhal9385 5 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ የኔ ቆጆ በርቺ

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
    @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 ปีที่แล้ว +10

    ለምዬ እዴት እደሚያምርብሽ አለባበስሽ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ እዴት እደምወድሽ

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ
    @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ 4 ปีที่แล้ว

    ምረጥ ሀበሻው ያምረብሸል አለባበስ አንድኛ

  • @umamir6518
    @umamir6518 5 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ አለባበስ አንደኛ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 5 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቅመም ስወዳተኝ የእኔ ቅመም። አይዞቹሁ በርቱልኝ

  • @use1K629
    @use1K629 5 ปีที่แล้ว

    እሸቱ በርታ 😘😘😘🙏🙏🙏

  • @እሙእድ
    @እሙእድ 5 ปีที่แล้ว

    ለምለምዬ ስወድሽ እሼስታምሩ አይለያቹሁ ለምልምዬ ድምፅሽ በጣም ነወ እሚያምረው

  • @youtubeyoutube6019
    @youtubeyoutube6019 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ ስታምሬ

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 5 ปีที่แล้ว

    እወዳቹሀለው

  • @EmuArfat12
    @EmuArfat12 5 ปีที่แล้ว

    በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉን በቅርብ አዳድስ ነገሮችን ይዘንላችሁ እንመጣለን።ሙሉ የሙሽራ ዝግጅት እና ዌባ ጪስ በተግባር እናስተምራል።
    ሜካፕ ሂና በድዛይን የፀጉር ፍሸና ሂጃብ በቀጥታ ስርጭት እናስተላልፋለን።በተጨማሪ ከኬሚካል የፀዱ የፀጉር እና የቆዳ ዘይቶች እና ኪሬም እንስተምራል።በቅንነት ኑ እንማማር😍

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 5 ปีที่แล้ว

    ሀገሬን ሰላም ያድርግልኝ

  • @elleniteshale5589
    @elleniteshale5589 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ለሚዬ!!!

    • @maretaa4443
      @maretaa4443 5 ปีที่แล้ว

      ኮሜት ሰጪዎች ትንሽ ስህተት አይታቹ ማለፍ አትችሉም ፀጉሯ ቢበዛም የተሸከምነቹ እራስዋ ምናቹ ነነካ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 ปีที่แล้ว +5

    ስንይፍሻ ምንም አለ መብሬ መንግስቴን አታቅርብልንም በእግዚአብሔር

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 5 ปีที่แล้ว +7

    ኢ.ቶ እርቲስቶች ሀገር አሳደጉ እጂ ፀጉር እየቀጣላችሁ አታሳድጉ

    • @kidu715
      @kidu715 5 ปีที่แล้ว

      የለሚ ልጅ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አለባበስ የኔ ቆጆ ውብ ስት

  • @kidu715
    @kidu715 5 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ስታምሪ አለባበስ ጨዋ

  • @hanang7517
    @hanang7517 5 ปีที่แล้ว +15

    ድምፅሽ ከራሄል ይበልጣል

    • @akliluhaile2312
      @akliluhaile2312 5 ปีที่แล้ว

      እረ ስለእውነት እንኑር

    • @tees1045
      @tees1045 5 ปีที่แล้ว

      Enda betem enj

    • @akliluhaile2312
      @akliluhaile2312 5 ปีที่แล้ว

      @@tees1045 እንዴ በምን ጆሮ ነው እምትሰሙት

    • @tees1045
      @tees1045 5 ปีที่แล้ว

      Santa Haile konjo rahel ke demsa edela belto enj ! Shakara dems yalte nat ! Endaleba mezegen atechelm aseteweyat

    • @akliluhaile2312
      @akliluhaile2312 5 ปีที่แล้ว

      @@tees1045 እረ በጣም እኔ ይመቸኛል እሽ እስኪ የለሊን ድምፅ ስሚው ሁሌም ቀጭን ድምፅ ነው ያላት ለኔ ከሪች ድምፅ ይልቅ የሪች ድምፅ የመታዘዝ ሀይል አለው እስኪ የነ ፀሀየን የነ ንዋይን ስትጫወት ለምን አይከብዳትም

  • @ኤደንስጦታው
    @ኤደንስጦታው 5 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ስዘምር እድጌብላ ዘፈን እወዳለሁ ብላእር

  • @ayni2800
    @ayni2800 5 ปีที่แล้ว +2

    አለባበስሽን ወደድኩልሽ የኔ ማር

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 ปีที่แล้ว

    የከተማ ከበደን ዘፈን ሞክር።

  • @selaamwondimu2724
    @selaamwondimu2724 5 ปีที่แล้ว

    Ye seti liji alebabesi new wow wodijalo

  • @onelove809
    @onelove809 5 ปีที่แล้ว

    Newaye debeb old is gold

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 5 ปีที่แล้ว

    seyfu you Nr 1 ::

  • @zuzuzuzu1072
    @zuzuzuzu1072 4 ปีที่แล้ว +1

    Swedshi😍

  • @gcdo2016
    @gcdo2016 5 ปีที่แล้ว +1

    Selma new e 😘😘😘

  • @shabufirisa9067
    @shabufirisa9067 5 ปีที่แล้ว +2

    Kezi lij keldi, ye netsanet kumneger yasikal!!!!

  • @صبحىخشبه-ك8م
    @صبحىخشبه-ك8م 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ደሞ ገዳም የሚለውን አላልቼ አንብቤው እራቁት ሆኖ እንዴት ስለገዳም ይዘፈናል ብዬ ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር ተመልሶልኛል

  • @samrialemnew5360
    @samrialemnew5360 5 ปีที่แล้ว +1

    Yena konjooo