ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሜክሲኮ - ሳር ቤት የኮሪዶር ልማት ስራን አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มิ.ย. 2024
  • #ENANEWS #EthiopianNewsAgency #ENA #Ethiopiannews #ENAtube #ኢዜአ

ความคิดเห็น • 41

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 9 วันที่ผ่านมา +7

    ምርጥና የተግባር ከንቲባችን ምስጋናችን ጥልቅ ነው ።

  • @mickeydi
    @mickeydi 9 วันที่ผ่านมา +5

    ተባረኪ ከንቲባችን እንወድሻለን ጀግና ሀገር ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ! በጣም እናመሰግናለን💚💛❤️🇪🇹🙏

    • @Afomiya-b3i
      @Afomiya-b3i 9 วันที่ผ่านมา

      Kentibah tebdah😂😂😂emswan laslat

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 9 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመንሽ ይባረክ በጣም እድለኞች ነን እንዲህ አይነት ጀግና ሴት ስላለን

  • @HabtamuAmente
    @HabtamuAmente 9 วันที่ผ่านมา +4

    ከንቲባ አዳነቺ ስኬትን ሞገስን የሠጠሽ ጌታ ምስጋና ይሁንለት

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 9 วันที่ผ่านมา +3

    ህይወታችሁን እግዚአብሔር ያሳምረው ።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 9 วันที่ผ่านมา +5

    አዴ ጀግኒት

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 9 วันที่ผ่านมา +1

    አዲ እግዚአብሔር ያግዝሽ

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 9 วันที่ผ่านมา +1

    ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ እግዚአብሔር አንቺንም ቤተሰብሽንም ይባርክ።
    አንቺንም የስራ ባልደረቦችሽንም ለሰራችሁት ሁሉ እናመሰግናለን።

  • @belaynehbayu4611
    @belaynehbayu4611 9 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ ፕሮጄክት ስራ ላይ ሊውል የቻለው በኢትዮጵያውያን ታክስ ክፍያ መሆኑን ለህዝቡ በማሳወቅ እንዲከባከቡት ቢደረግ መልካም ነው

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa 9 วันที่ผ่านมา +3

    You are also. Ethiopian hero, Adnech. Abebe, i. Live. In Berlin. ,for. 33 years i. Never see. Like these ,high qualitey. Infrastracture, you. Never. Find. Also, Tankes. Proseperr. Party,

  • @aishaaisha7983
    @aishaaisha7983 9 วันที่ผ่านมา +1

    አረቀናውልመጣነው❤።ጌታይመስገንተባረኩ።

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 9 วันที่ผ่านมา +1

    Remain Blessed Abundantly! You are so much a joyful and hardworking individual - Ethiopia deserves such individuals. Let your light shine more than ever!

  • @hannabeyene2863
    @hannabeyene2863 9 วันที่ผ่านมา +1

    So beautiful Gegena!!!🎉thank you for all your efforts.🎉🎉🎉

  • @derejemoges4292
    @derejemoges4292 9 วันที่ผ่านมา +1

    i love seeing the city in much luminous light but i get a pain in my heart when i saw millions of Ethiopian still have no electricity to light a single buble in their hut. Building a dam is good and we have paid all we can. But the points is how are we distributing it?? For extravagant lighting or for the common people use?? It doesn't matter if we build 100 of GERDs if we don't know how to use it. May God give a wisdom for those who lead this poor country.

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 9 วันที่ผ่านมา

      አፍ ተቀዶልሃል አውራ ወሬኛ

  • @hannabeyene2863
    @hannabeyene2863 9 วันที่ผ่านมา +1

    I also thank you for the pavement paint is now international standards Great job thank you.

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 9 วันที่ผ่านมา

    ታባረኪ ውዳችን አዳነች

  • @salimahmed335
    @salimahmed335 9 วันที่ผ่านมา +1

    Wow what a wonderfully job

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 9 วันที่ผ่านมา +1

    Well done 👏

  • @AmanuelArersa-ji2ft
    @AmanuelArersa-ji2ft 9 วันที่ผ่านมา +1

    Adiye❤

  • @SolomonGudu
    @SolomonGudu 9 วันที่ผ่านมา +1

    go head good job!!!!!!!!

  • @WahidaNebil
    @WahidaNebil 9 วันที่ผ่านมา

    ቅድሚያ መሰጠት ያለባቸውን ያስቀድሙ እንጂ የተሰራው ድንቅ ነው አላህ ይርዳን ግን ክቡርነትዎ እርቦናል?

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 6 วันที่ผ่านมา

    የፒያሳ ጴጥርስ አደባባዩ ብዙ ግዜ ይዘጋል እኮ ነው።

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 9 วันที่ผ่านมา

    God bless you and keep you safe. We are praying for you, let the Lord Almighty be your helper in the Name of Jesus

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 9 วันที่ผ่านมา

    ሲኖረን ነው የምናፈርስ የምናድስ በሌለን ሁኔታ ላይ ግን ቅጀት ነው ሰው ተርቧል ጎዳና ወጧል ስለሰው እናውራ ቤት አልባውን የቤት ባለቤት አድርገናል የተራበውን ባናጠግብ እንኳን አብልተናል የት ገባ ሰው ላይ ስሩ ክብር ለሰው ልጆች

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 5 วันที่ผ่านมา

    አአ ለማየት ጓጓሁ! የምሪ ከ7አመት በፍት ነበር የማቃት። አሁን ብሄድ የማውቃት አይመስለኝም።

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 9 วันที่ผ่านมา

    Good ጆብ አዳንች Abeba

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @user-oy6kv4sy2f
    @user-oy6kv4sy2f 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TMstudio-ET
    @TMstudio-ET 9 วันที่ผ่านมา

    ደነዝ!!!

  • @helesse1965
    @helesse1965 9 วันที่ผ่านมา

    አዲስ አበባ እውነት እደስምሽ አዳነች አበቤ የምታድንሽ መሪ አገኘች በርች

  • @molo0
    @molo0 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dg5bf4kk6r
    @user-dg5bf4kk6r 9 วันที่ผ่านมา

    እናንተ እንደወያኔ ህዝብ የሚጠቅም ስራ ስሩ የባቡር ትራንስፖርት

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 9 วันที่ผ่านมา

    አይ አዲ 😂😂

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 9 วันที่ผ่านมา

    ሕኡድ ጆብ አዳነቭጅ abebs

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa 9 วันที่ผ่านมา

    You know. Why the women are dimende, and a man is gold, because, dimende, never. Break, but. Gold can malte,

  • @Afomiya-b3i
    @Afomiya-b3i 9 วันที่ผ่านมา

    Tutam ye satan kurach ahya mndn nw yemtmesyiw

  • @fioria9181
    @fioria9181 9 วันที่ผ่านมา

    Dore to Dore negadewochin atifii menged lay nigdd beztoal

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 9 วันที่ผ่านมา

    የቆሻሻ መጣያ ቦታ እንዳይረሳ አደራ

  • @user-oy6kv4sy2f
    @user-oy6kv4sy2f 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤