2ቱ ሃገራችን ቱጃር ቢሊየነሮች ማን ይበልጣል? - ያላቸው ሃብት መጠን - Worku Aytenew - Belayneh Kindie - HuluDaily

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 มิ.ย. 2021
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************
    ለተጨማሪ ትኩስ የመዝናኛ መረጃዎችን ለማግኘት
    ዌብ ሳይት - www.huludaily.com
    ቴለግራም - t.me/HuluDaily
    ፌስቡክ - bit.ly/2WufIrx
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 235

  • @fentax111
    @fentax111 3 ปีที่แล้ว +20

    እንዲ ነው ባለሀብት ባለፀጋ ማለት ለራሱ ተጠቅሞ ማህበረሰብ ጠቅሞ ሀገር የሚያሳድግ። አሁንም እድሜና ሀብት ይጨምርላችሁ። ተምሳሌት የሆኑ እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች። ማንኛውም ሰው ከምን ተነስቶ ስራ ሳየወመርጥ በሀቅ ከጣረ እና ከለፋ መለወጥ ይቻላል። በመልፀግ ይችላል።።

    • @tigesttikeste4472
      @tigesttikeste4472 3 ปีที่แล้ว

      Este erduje Bate yeljme kondme menyme gzulje yebte krye mkfle Alchlkume

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 2 ปีที่แล้ว +6

    እዉነተኛ ሀገርና ወገንን ደጋፊዎች እግዚአብሔር አምላክ አሁንም እጥፍ አድርግ ሀብታችሁን ይባርክላችሁ። ለሁሉም ትምህርት አና ምሳሌ እየሆናችሁ ስላላችሁ ኢትዮጵያ ታመሰግናችሗለች።

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x 3 ปีที่แล้ว +16

    ፈጣሪ ከዚህ በላይ አብዚቶ ይስጣቸው 👏💚

  • @rosros5385
    @rosros5385 3 ปีที่แล้ว +10

    ኧረ ይስተካከል በላይነህ ሰከላ ነው የተወለደው ጎጃም ጀግና ትወልዳለች 💚💛❤ 💪💪💪💪💪💪💪

  • @melkamugetnet-kx4gv
    @melkamugetnet-kx4gv ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ናቸው ጎጃም ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር በርቱ ።

    • @FoxGedam
      @FoxGedam 3 หลายเดือนก่อน

      Gotegna doma

  • @selamethiopia3282
    @selamethiopia3282 3 ปีที่แล้ว +14

    አንች ደነዝ ሁመራ የትግራይ ነው ያለሺ ጁንታው ነው??አስተካክለሺ አውሪ ሁመራ ጎንደር ነው ካላወቅሺ

  • @balchabirru3212
    @balchabirru3212 2 ปีที่แล้ว +3

    BRAVO,, BOTH OF YOU ARE GREAT ETHIOPIANS. . GOD BLESS YOU

  • @nuruaddisabdi740
    @nuruaddisabdi740 3 ปีที่แล้ว +13

    ሁለቱም አይበልጡም ባለሃብት አላህ ብቻ ነው፡፡ ዘላለም የሚኖር፡፡

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 ปีที่แล้ว

      ከየትም ያም ጡት ምን አገባችሁ አይናችሁን ንቀሉ

  • @johnnyadmas
    @johnnyadmas 3 หลายเดือนก่อน

    በላይነህ ክንዴ ሃብቱ ጥሩ ልብና ጉራ የሌለው የስራ ሰውነት ከማንም ጋር ዉድድር ዉስጥ ሳይገባ የማይታይ ትልቅ ሰው ነው. 👍👍👍

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 3 ปีที่แล้ว +34

    ሁመራ ትግራይ አይደለም አስተካክለሽ ጥሪ እባክሽ።ጋዜጠኛ የተጻፈለትን ሳይሆን ራሱ ጽፎ ነው የሚያነበው።

  • @hjgh9390
    @hjgh9390 3 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ጉልበታቸውን አፍስው ነው ያገኙት እውነት ንፁህ ላባቸው ነው ከሆነም ጥሩ ነው እነሱ ብቻቸውን አይበሎም ቢበሉም አብልተው ነው ደሃውንም ያስታውሱ

    • @geteabebe4235
      @geteabebe4235 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ልክነሸ እሕቴ እኘኮ ከሠራን ከፈረጆች ዬበለጠ ሓብት ይኖረን ነበር ግን ዬኘ ሠው ቁጭ ብለው ወሪ ዬሜያወሩት

  • @habtu21
    @habtu21 10 หลายเดือนก่อน +1

    Congrats Rich men in Ethiopia

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 2 ปีที่แล้ว +1

    both of them they are working hard they are real gojam lam proud of them thank you 👏

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 ปีที่แล้ว +2

    Worqu Aytenew,,, Belayneh kinde
    ye Ethiopia Ayn nachu
    edme ena tena yestachu !!
    rasachun tebiku !! Amilak yetebikachu
    Budayw bizu new tekenqequ !!!!!

  • @meselechmesi4489
    @meselechmesi4489 ปีที่แล้ว +1

    ሁለቱም ጎጃሜወች ናቸው ጎጃሜ ደግሞ በድግምት ኮሌጅ በጥሰዋል አትጠራጠሩ በሰማይ ዜሮ ናቸው በጣም በጣም በጣምምምምምም ጎጃሜ መርዝ ነው አትመኑዋቸው ቋንቋቸውን በማውራቴ እራሱ ያናድደኛል ምድረ መተተኛ ከከተማቸው ባህርዳር የመተት ሴንተር ነው

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 ปีที่แล้ว +8

    Long life and health for this two business men. Because they change a lot of Ethiopians life by creating a lot of jobs. God bless them.

    • @safwanakalba5024
      @safwanakalba5024 3 ปีที่แล้ว +1

      ማን ይበልጠል በብር ሁሉም በልክ ነው የምበልጠው እግዝአብሔር ብቸ ነው ብርህን ደብቅ ጨርሰህ ትበለለህ ማን ይበልጠል አትበል አትፎከከል ጌታ ይቆጠል

  • @ethiopiatikedem8719
    @ethiopiatikedem8719 3 ปีที่แล้ว +8

    እንደነሱ ጠንክረው መሥራትነው እነሡ ግን በጣም ልዪናቸው ሁሌ ለተቸገረ ሣይሣሡ የሚለግሢናቸው እንደሌላው አጭበረብረው አደለም

  • @bogalechasfaw3148
    @bogalechasfaw3148 3 ปีที่แล้ว +8

    አረ ከየትም ያምጡት የሀብታቸውን ልክ ተይና ሁለቱም ባለዘይት ፋብሪካ ናቸው። ዘይቱ ወደ ውጭ ነው የሚላ ከው ምክንያቱም አዲሰ አበባ ውስጥ ዘይቱን አላየንም ሚስጥሩ ምንድንነው ለደሀ ያልሆነው ዘይት ምን ያደርጋል።

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን፣እግዚያብሔር፣እንደዚህ፣ያሉትን፣ያብዛልን

  • @hirutf8228
    @hirutf8228 3 ปีที่แล้ว +4

    WOW, I proud of them..

  • @HuluDaily
    @HuluDaily  3 ปีที่แล้ว +2

    ውድ #HuluDaily ቤተሰቦች ሰላም እንዴትናችሁ? ውዶቻችን ሃሳብ አስታየቶቻችሁን አጋሩን

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 3 ปีที่แล้ว

      ብዙ ስህተቶች አሉሽ፡፡

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 ปีที่แล้ว +5

    በሰው አገር ሳይንከራተቱ ባገር ሰርቶ መለወጥ መኖሩን ለእዝባችን ትልቅ ትህርት ሰተዎል

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 3 ปีที่แล้ว +10

    እናታለም ቦታ በደንብ አጣርተሽ ተናገሪ ጉድ እኮ ነው ሲቀጥል ሰው ከየትም ያምጣው ከየት አመጡት አይባልም ወይ ጉድ ስንት አናጋሪ ሰው አለ !🤔ወርቅሻ የኔ ልዑል የአለምዬ ልጅ ከሰው አፉ ይጠብቅክ !!!🙏😍😍😍😍

  • @emukal5087
    @emukal5087 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰርተው ነዋ ሌላ ምን ልሆን ይችላል ለወሬ ሳይሆን ለስራ ሰለተጉ ነው አራት ነጥብ ።

  • @gezahagnterefe7620
    @gezahagnterefe7620 3 ปีที่แล้ว +35

    ከየት ነው ያመጡት አይባልም ። ሰርተው ነው።

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 3 ปีที่แล้ว

      Kikikiki

    • @destaleethiopia6992
      @destaleethiopia6992 3 ปีที่แล้ว +3

      እስቲ እውነት በለኝ? ታዲያ ለምን አንተ አልሆንክም። ነው አትሰሪም አንቺ።

    • @Me-lz9yw
      @Me-lz9yw 2 ปีที่แล้ว

      ትግሬ ቢሆኑ ኖሮ ሌላ ነበር

    • @thankthank985
      @thankthank985 2 ปีที่แล้ว +1

      ከከከከከከከ
      የጎጃም ነጋዴ ሀብት ከየት እንደሚመጣ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል
      የጎጃም ደብተራ መቼ ስራ ፈቶ ያውቃል

    • @thankthank985
      @thankthank985 2 ปีที่แล้ว +1

      ከከከከከከከ
      የጎጃም ነጋዴ ሀብት ከየት እንደሚመጣ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል
      የጎጃም ደብተራ መቼ ስራ ፈቶ ያውቃል

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 2 ปีที่แล้ว

    Werku aytanw he deserves it he share with Ethiopian people good man thanks 🙏

  • @meronendalew5821
    @meronendalew5821 3 ปีที่แล้ว +5

    ጠንክረው ሰርተው ነዋ አማራ እኮ አይሰርቅም ማነሽ ገልቱ አማራ ይቅደም

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 3 ปีที่แล้ว

      Kedada mesreks new hasetegna note bemetekem andegna nachu.

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 ปีที่แล้ว +15

    ብዙ ወርቁዎች ብዙ በላይነህዎች በኢትዮጵያ ምድር መፈጠር አለበት::

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 3 ปีที่แล้ว

      Yemegeb zeit,samuna,plastic,Yetekenebabere selit,$4.5B,60by40.

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 3 ปีที่แล้ว

      Biology,Chemistry,Artistic.....

    • @meseretmasresha368
      @meseretmasresha368 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂እና ልጆቸን በላይነህ እና ወርቁ ልበላቸው እንደ ሀሀሀ

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 2 ปีที่แล้ว +1

      @@meseretmasresha368 you know names have effect on names. That’s why I will be naming my kids in Amharic words not hebrew. 😂😂😂

    • @Newsdaily-um2bz
      @Newsdaily-um2bz 11 หลายเดือนก่อน

      Iam worku

  • @michaeldaniel9472
    @michaeldaniel9472 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ

  • @walelignmuludagnaw
    @walelignmuludagnaw 7 หลายเดือนก่อน

    ጀግኖች የአማራ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የግሽ አባይ ሠከላ ባለ ሀብት ጀግናው በላይነህ ክንዴ እና ጀግናው የአማራ ልጅ ባለ ሀብት ወርቁ አይተነው የደብረወርቅ ጀግናው ባለ ሀብት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 ปีที่แล้ว +4

    ምን ይጠቅመናል የኛሀገር ባለሀብት ከርቴስቶች አያልፊም ለወጦቱ የስራ እዲል አይፈጥሩም

  • @yilekalabebe1286
    @yilekalabebe1286 2 ปีที่แล้ว +4

    ባለሃብት 1000 ኑሩልን

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 3 ปีที่แล้ว +3

    ከየትም ያምጡት !ገንዘብ ነፍስን ከሞት አያስጥልም።ያካፍሉ !ይስጡ !ገንዘባቸውን በመልካም ስራ ያውሉ ደሀን ሀገርን ይገንቡ!!!!መቼ እንዴት በምን ሁኔታ ገንዘባቸውን ጥለው እንደሚሄዱ አያውቁምና።

  • @zahrasaid9397
    @zahrasaid9397 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጨምርላቸው ያረብ

  • @user-qi1re1fu2j
    @user-qi1re1fu2j 3 ปีที่แล้ว +2

    በረቱልን አበሶቸ

  • @abebechbogale6523
    @abebechbogale6523 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ;:

  • @user-cn7lo3yq8i
    @user-cn7lo3yq8i 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ነው አማራ እንደወያኔ ሀገር ዘርፎ ሣይሆን ሰርቶ ደሥ ሲል!

  • @bezihalemmulugeta1710
    @bezihalemmulugeta1710 3 ปีที่แล้ว +8

    አትስራና የሰው ቀላውጥ ከየትም ያ ምጡት ምን አገባችሁ ፣ ቅና ያለው ፣---===?????

    • @germamoges8277
      @germamoges8277 2 ปีที่แล้ว +1

      እነሱ ሰርተውም ይሁን ሰርቀው ባለሀብት ናቸው እናንተስ ምን እየሰራችሁ ነው ሰርታችሁ በምትለወጡበት ስለነሱ ታወራላችሁ የጎጃም ኩሩ ልጆች ብሎም የአማራ እንቁ ልጆች ናቸው።

  • @user-vw6tu3of7o
    @user-vw6tu3of7o 3 ปีที่แล้ว +4

    ሠው ጠክሮ ባላማው ከሠራ የማይለወጥበት ምንም ምክንያት የለም 💪

  • @viplive3984
    @viplive3984 3 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል ሌሎች ባለሃብቶች ቢቃኙ መልካም ነው

  • @desuyeenatu5410
    @desuyeenatu5410 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔን ግን የሚወዳደረኝ ይኖር ይሆን ??? እግዚአብሔር ይመስገን ሃብቴ ጤናየ ብቻ ነው

  • @amanaman3861
    @amanaman3861 ปีที่แล้ว

    Werku yeserkew nw bro.

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለቱም ጠንካራ ሠራተኞች ናቸው ለአገራቸውም ተቆርቋሪ በመሆን ብዙ ሠራተኛ በመቅጠር የሥራ ዕድል ፈጥረዋል፡፡

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 ปีที่แล้ว +2

    Hulu Daily, የወልቃይት ጠገዴና ሁመራ በትግራይ ክልል ስር እንደሚተዳደሩ አድርገሽ የምታስተላልፊውን ዜና አስተካክይ። በአሁኑ ስዓት ወልቃይት ጠገዴና ሁመራ በተወላጆቹ ወልቃይቴዎች ስር ነው። እንደዚህ አይነት ዜናዎችን ስታስተላልፊ ጥንቃቄ አድርጊ።

  • @hannateklu9072
    @hannateklu9072 3 ปีที่แล้ว

    በውፍረት ነው በጤና።።። በሀብት እኩል ናቸው።።።።።።።።።።

  • @tsehaydamte3327
    @tsehaydamte3327 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰረቁ አይባልም እንግዲህ ሠርተዉ ለፍተዉ ነዉ ጁንታ ወይም ባለሥልጣን አይደሉም ።

  • @seifutesefay24
    @seifutesefay24 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀብቱ ከየት አመጡት? የሚለው የምቀኝነት ወሬ የሚያሰተናግ ራሱ ምቀኛ ነው ።

  • @bsahle
    @bsahle 3 ปีที่แล้ว +1

    They worked hard for their money so we should celebrate them.

  • @haymanotedejane4413
    @haymanotedejane4413 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @senaitenku5322
    @senaitenku5322 3 ปีที่แล้ว +3

    Humera tigray ayedelm tsufeshen astekakye

  • @birtukantiruneh7002
    @birtukantiruneh7002 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ይገባቸዋል

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 2 ปีที่แล้ว

    Who cares both ours . We love them and proud

  • @seifu8823
    @seifu8823 2 ปีที่แล้ว

    How many Ethiopians are depending on foreign aid?
    Is there famine in Ethiopia?
    Are there wars within Ethiopia?
    How many Ethiopians are able to eat twice a day?

  • @bsahle
    @bsahle 3 ปีที่แล้ว +13

    Humera is not in Tigray so make sure you correct the that. 💚💚💛❤️✊🏿✊🏾✊🏽

    • @helenm5089
      @helenm5089 2 ปีที่แล้ว

      Humera is in Tgray

    • @alexotesfa7393
      @alexotesfa7393 2 ปีที่แล้ว

      LEBAW Tigere 27yrs does not come back

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 ปีที่แล้ว

    Yene wendim nebsu yemar Ke mokew betu lhezb belloo hiyotun gebere nebsu begenet tEref 💔 😥
    I agree ere beka belen

  • @user-bp5hi3ru5p
    @user-bp5hi3ru5p 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @jegenasewhaile9578
    @jegenasewhaile9578 3 ปีที่แล้ว +6

    እከካም!!!! ምናባሽ አራምባና ቆቦ ትዘባርቂያለሽ?!ትረካሽ የተትረከረከ ነው የተከፈለሽ ይመስላል!!!!!😂#😂😂

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 3 ปีที่แล้ว +2

    ለምን እነኚህ ሁለት ሰዎች ላይ አተኮራችሁ አማራ ስለለሆኑ በግልጽ የሚሰሩ ስራ የፈጠሩ ናቸው ባህር ማዶ አሽሽተው አልሰወሩም ለሰረቁትም አምጡና አገራችሁ ላይ ስራ ፍጠሩ የሚል ጥሪ ቀርቦ ነበር መችመጣችሁ አትንኳቸው የኢትዮጵያን ህዝብና መንግሥት ተማምነው የሚሰሩ ናቸው ምቀኝነት

  • @degeinyewu
    @degeinyewu 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔንም ቢረዱኝ ምናለ እኔም የጎጃም ልጅ ነኝ ፡፡

  • @aytenewayal8103
    @aytenewayal8103 3 ปีที่แล้ว +3

    ምን አገባሕ ሰርተሕ መለወጥ እጅ በሰው ሀብት መማሽቋለጥ አይረባም ጅግና ማለት እደነሱ ሰርቶ መለወጥ !!!!!

  • @abrehamguancheasabe
    @abrehamguancheasabe 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት እናንተን ሽ አመት ያኑሩልን

  • @nuruadem9914
    @nuruadem9914 3 ปีที่แล้ว +1

    akerarebesh dess ayelem

  • @beyesethio5024
    @beyesethio5024 3 ปีที่แล้ว

    MESRAK GOJAM AYIDELM DEGMO SEKELA NEW SQLA AYIDELM

  • @mulatiedemis3501
    @mulatiedemis3501 ปีที่แล้ว

    gojjam is the land of hard workers

  • @tube-gp7dg
    @tube-gp7dg 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰከላ ወረዳ ማለት እኮ የአባይ ምንጭ ሚገኝበት ቦታ ነው።ስለዚህ ሰቀላ ሳይሆን ሰከላ ነው ምስራቅ ጎጃም ሳይሆን ምዕራብ ጎጃም ነው

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 3 ปีที่แล้ว +2

    ተቀደዱ፡እንዴት፡እንዳገኙት፡ወደፊት፡ታሪክ፡ያወጣዋል፡

  • @natnaeldemelash1870
    @natnaeldemelash1870 2 ปีที่แล้ว

    Werku fiker sera wedade
    Sew eregi new

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 ปีที่แล้ว +3

    Amazing intelligent Ethiopian ❤️🇪🇹❤️💯

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 ปีที่แล้ว +1

    Sele werku aytenew betam weshatm nish

  • @tolagera3905
    @tolagera3905 3 ปีที่แล้ว

    Semotu mngste nw yemwersw mknytum 85 perste belaye yebanke brr nw yena ehte eha keze bftem alwe ytblw balhbtoce teftwale sem metrate aygbam

  • @nigusabebe9617
    @nigusabebe9617 3 ปีที่แล้ว

    Afer biy humera tigiray ayidelem humera amahara new burko !!

  • @hgfhg4602
    @hgfhg4602 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ

  • @ibrahimadem6615
    @ibrahimadem6615 3 ปีที่แล้ว

    des yelal ehetachen berchilen.

  • @yonaskerebih8963
    @yonaskerebih8963 3 ปีที่แล้ว

    WA💓

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 3 ปีที่แล้ว +10

    ምናባሽ አገባሽ ምነዉ እነሱ ላይ አይንሽ አረፈ ስለሌሎቹ ምነዉ አታወሪም ወሬኛ ከሰዉ አይን ዉስጥ ልታስገቢ ስለፈለግሽ ትቀላምጃለሽ ቀልማዳ።

    • @thankthank985
      @thankthank985 3 ปีที่แล้ว +1

      ከከከ
      ምን ይገርማል
      በጎጃም ደብተራ የመጣ መዋለ ሀብት ነው

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 3 ปีที่แล้ว

      @@thankthank985 መቼም ዘርፎ አይደለም አንት ጠንቋይ!!

    • @thankthank985
      @thankthank985 3 ปีที่แล้ว

      @@unitityisstrenght6578
      የጎጃሜ መዋለ ነዋይ ከየት እንደ ሚመጣ ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል ቂል

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 3 ปีที่แล้ว

      balehabt INA gimale iydebekim habtum indet keyet meta? mebal yemayker new.

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 ปีที่แล้ว

    Bravo Amara !!!
    yehe le Amaraw hulu kibir new !!

  • @relaxwhereveryouare7242
    @relaxwhereveryouare7242 2 ปีที่แล้ว

    ከየት ነው ያመጡትትትትትት

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 2 ปีที่แล้ว +3

    አማራዎች መሆናቸው ደስ ይለኛል፣ ዘመኑ የዘር ፓለቲካ አይደለም፣ ጽንፈኞች አይናቸው ደም ይለብሳል፣ይቅርታ አልጠይቅም ለአቋሜ

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 3 ปีที่แล้ว +2

    There is behind all the billionaire there is somebody behind it don't tell me no sense

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 ปีที่แล้ว

    ማን ይብለጥ ማን ግድ አለው ማንኛው በይበልጥ ወገኑን ይረዳል ብለህ ብትጠይቅ ይሻልሀል

  • @getnetreda676
    @getnetreda676 3 ปีที่แล้ว

    Feta,yeneta,Hi Jo,hulu,Abel,DnHenok.....

  • @zahrasaid9397
    @zahrasaid9397 2 ปีที่แล้ว +1

    የሌላሰውን ምነው አታወሪ የኛን ለቀቅ አረጊ ቸው አማራ ሀቀኛ ሰርቶ የሚለወጥ ሰው ሙሁር ነው

  • @zenahalemayehu2185
    @zenahalemayehu2185 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለሠው ቱጃርነት ከማዉራት፣ ወይንም ከማበላለጥ፣ ምን ሠርቼ ዕንደነሡ ቱጃር ልሁን ብሎ ማሠቡ ይሻልሻል፣ ላይክና ሠብስክራይቡ ገቢ አያዋጣሽም። ፊልድሽን ቀይሪ።

  • @NahutaTube
    @NahutaTube 2 ปีที่แล้ว +1

    🤦‍♂️🤦‍♀️"በውድቀትህ ውስጥ ባለህበት ግዜ "ይህን ውድቀትህን በማሸነፍ እንደምትተካው በፍጹም እምነት ማመን እና ማመን ብቻ አለብህ"። 💪💪
    ከተመቻችሁ ቤቴን ይጎብኙ🙏

  • @user-xu7fz8bn1g
    @user-xu7fz8bn1g 3 ปีที่แล้ว

    በላይነህ ክንዴ በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ ነው የተወለደው አስተካክይ

  • @sami2849
    @sami2849 3 ปีที่แล้ว

    አታውቂም በደንብ አንብቢ ወይ ጠይቂ: ከዛ በተረፈ የሰው ታሪክና መንገድ የአንቺን ህይወት ስለማይቀር ስራ ስረ።

  • @asnakechanie2523
    @asnakechanie2523 3 ปีที่แล้ว

    not east gojamm but west gojamm (belay neh kndie) and not west gojam but east gojam (werku aytenew)

  • @yimegnushalwondimu7911
    @yimegnushalwondimu7911 2 ปีที่แล้ว

    Ene eko yemigerimegn sayikefelew yesew oditer yemitihonubet mikiniyat new

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 3 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ህዝቤ ሁሌ ገንዘቡ ያለዉን ማዉራት ምን ማለት ነዉ? ድሀ ህፃናትን፡ ድሀ አሮጊት ሽማግሌ ስንት እሚወራ እያለ የህቡረተሰቡ ችግር? የትም አለም የነጋዴ ቱጃር ገንዘቡ 80% የህዝቡ ነዉ ማለት ከባንክ ተበድረዉ ነዉ ኢንድስትሪ የሚከፍቱት!!! አትደናቆሩ መፅሀፍ አንቢቢልን እናዳምጥና እንማማራለን። ሴቱ ምን ነዉ ተደናቆረ ስለሴት መቡት አዉሪ አንቡቢ መቼ ነዉ የዛች አገር ሴቶ የምትነቃዉ? ሴት ለሴቱ መቼ ነዉ የምትጀምረዉ የምታስበዉ? ለቡልግና አንደኛ ለቁም ነገር ዉራ። ሴት ሆይ አይንሽን ግለጭ።

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 3 ปีที่แล้ว

    Sertew ‼terew grew ‼bametut neberett min abatachihu☝️agbetoachohu selenesu lemfetele☝️asebachihu????? Aynachihun kewendemochachin laye ansu‼‼‼‼

  • @atinkutbazie8139
    @atinkutbazie8139 3 ปีที่แล้ว +3

    በላይነህ ክንዴ ምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ ነው ከጠፋብሽ ሰቀላ የሚባል ወረዳ የለም የኔ እናት ።

  • @marrykifle875
    @marrykifle875 3 ปีที่แล้ว +2

    እስይ እግዚአብሔር ይመስገን ውሳኝ ስውች ናችሁ ምነው እነሱን ትታችው ስራ ብትፍጥሩ

  • @TeshagerAdmasu
    @TeshagerAdmasu 6 หลายเดือนก่อน

    Mirt yagere lijoch

  • @teshomebmamo3641
    @teshomebmamo3641 2 ปีที่แล้ว

    ምን አገባህ ከምታወራ ሥራ ሥራ .

  • @martha1043
    @martha1043 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝብለሽ የማታቂውን አትቀላምጅ ለይቱብ ገንዘብ ብለሽ ምነው ሌሎችን ባለሀብቶች አልተናገርሽም እነዚህ ሁለቱ ባለሀብቶች ላይ አይንሽን ጣልሽ አይንሽን አንሽ ከነሱላይ ከእንቁ የኢትዮጵያ ልጆች ላይ ሰው አይንውስጥ አታስገቢያቸው

  • @solomon6733
    @solomon6733 ปีที่แล้ว

    ከየአንዳንዱ ሀብት ጀርባ ምን አለ ነበር የሚባለው!!!!!!

  • @samsonyouhanes2130
    @samsonyouhanes2130 ปีที่แล้ว

    Fetarie regime edmana Tena lea huletume golmasa billeyeneroch Tena tena

  • @zelalemtiruneh3477
    @zelalemtiruneh3477 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰከላ ነው...ሰቀላ አይደለም....ሰከላ መራብ ጎጃም ነው ምስራቅ ጎጃም አይደለም.....

  • @mazas3076
    @mazas3076 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤👂👂💪👍👍👍

  • @zachariasnemomsa3287
    @zachariasnemomsa3287 3 ปีที่แล้ว

    60%+60%=100%Local extra 20%+40%+40%=100%Export