ፈሪሀ ክፍል 150

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 457

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 3 ปีที่แล้ว +60

    ዛሬ ዴሥ አለኝ ኤሚርና ምህመት ሠላም ንግግር ተመሥገን🙏🙏

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 ปีที่แล้ว +34

    ከአንደኛው እስከመጨረሻው መልካም አሳቢ አሥተዎይ ትክክለኛ ተናጋሪ ላራ ነች የኔውድ ተባረኪ

  • @የተዋህዶልጅነኝበደሙየገዛ
    @የተዋህዶልጅነኝበደሙየገዛ 5 ปีที่แล้ว +60

    ላራ እውነት ሰው እንዲጠላሽ ያረጋል እኔ ግን ከእውነት ሌላ ምንም ነገር ቢፈጠር ንቅንቅ አልለም ጥሩነትሽ ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነህ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน +15

    የኢሚር ንግግር ፈጣሪ ያፅናክ ከእኛ ህይወት እራቅ 😂😂

  • @sksks8131
    @sksks8131 4 ปีที่แล้ว +45

    ፈሪሀ እንግዲህ ቻይዉ ዉዴ ኢሚር ብዙ ጊዜ ለምኖሽ ነበር ብርታቱን ይስጥሽ በራስሽ ጊዜ ያስጠላሻል እና ያኔ ደግሞ ኢሚር ማዉራትም ሆነ ማዳመጥ አይችልም ስለዚህ ቻይዉ ኢሚር በራሱ ይተማመናል በጣም ደስ ይላል

  • @beezabeez4655
    @beezabeez4655 4 ปีที่แล้ว +49

    ሁሌም የኢሚር አድናቂ ነኝ፡ኦናል ሣራፎግሉ አሁን የመልስ ምትህን አገኝህ አይደል፡

  • @zdfekerzdfeker722
    @zdfekerzdfeker722 5 ปีที่แล้ว +205

    ዘሬ ለመጀመሪያ ግዜ ኢሜር እነ መሀመት መልከም ንግግር ተነገሩ ደስ ስል

    • @ተምኪንቅመም
      @ተምኪንቅመም 5 ปีที่แล้ว +3

      በእውናት እንባዬመጣ የደስታቡዛት

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 4 ปีที่แล้ว +4

      ኢሜርእኮከመጀመሪያውምመልካምነውፈሪሀናትእጅበውሸቶቿ

    • @kalki4284
      @kalki4284 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው

    • @almazab7297
      @almazab7297 ปีที่แล้ว

      ​😮😅

  • @makdesweltehiwet9710
    @makdesweltehiwet9710 5 ปีที่แล้ว +85

    ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ ከላራ ፀባይ

    • @As-lc3sj
      @As-lc3sj 5 ปีที่แล้ว +2

      ውይ ላራ ድብኮ ስወድሽ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 5 ปีที่แล้ว +144

    ላራ የኔ አስተዋይ ምነው እንዳንች የዋህ ልብ ቢስጠኝ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ደ3ጨ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ደ3ጨ 5 ปีที่แล้ว +79

    ፈሪሃ እውነት እያስጠላሽኝ ነው እና ኢምር ሁሌም የፍቅር ሰው ነህ

    • @appuae6948
      @appuae6948 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ እህት እሷ ምታድርግ ሁሉን ችላ በተቀመጠች በጥፊ መታት ምታድርግ ሆ

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ደ3ጨ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ደ3ጨ 4 ปีที่แล้ว

      @@appuae6948 ቢሆንም እሱም ጥፋተኛ ናች

    • @taralema6070
      @taralema6070 2 ปีที่แล้ว

      @@appuae6948 ኸረ በጣም ባለጌ ናት ፈሪሀ

  • @saidshumye2229
    @saidshumye2229 5 ปีที่แล้ว +73

    የኢትዮጵያ ሴቶች መልካም ፀባይን ከላራ ተማሩ ለናተ ብዬ ነው

    • @hawaand4684
      @hawaand4684 5 ปีที่แล้ว +4

      በእውነት ልክነሽ እኔ በጣም ነው ደስ እምትለኝ እደዚህ ያለምንም ችግር እምትኖረው ፍቅር እሚለው ጣጣውስጥ ስላልገባች ይመሰለኛል

    • @saidshumye2229
      @saidshumye2229 5 ปีที่แล้ว +4

      ፍቅርኛ አላት ግን ፀባይ ስላላት ❤️😍

    • @saidshumye2229
      @saidshumye2229 5 ปีที่แล้ว +1

      አዲስ ነሽ ማለት ለድራማው?

    • @bileneashenafiashenafo8190
      @bileneashenafiashenafo8190 5 ปีที่แล้ว

      Ereeeee

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 5 ปีที่แล้ว

      @@saidshumye2229 ...እርፍቅርኝ አላት..

  • @PopPop-pd7lx
    @PopPop-pd7lx 5 ปีที่แล้ว +67

    ላራ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጨምርልሽ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 4 ปีที่แล้ว +1

      ኮራይይመቺህ

  • @yniyniyniserke2684
    @yniyniyniserke2684 5 ปีที่แล้ว +51

    ላር የኔ ቆንጆ አይስተዋይ ሠው ነሺ ቀጥይበት

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ ปีที่แล้ว +12

    ፈጣሪ ያጽናህ ግን ከኛ እራቅ😂😂😂😂አይ ኤሚር

  • @alal-xf4uf
    @alal-xf4uf 3 ปีที่แล้ว +19

    ዛሬ ደስ ብሎኛል መህመትና ኢሚር ተነጋገሩ በጡሩ

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 ปีที่แล้ว +53

    የምስራች ኢሚርና መህመት ደስስ አለኝ ዛሬ፡፡መልካም ንግግር ስሰማ

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 4 ปีที่แล้ว +58

    ኮራይ ጥያቄና መልስክ ሁሌም ዘና ያደርጋል 2ታቹ ምን እየተደራረጋቹ ነዉ አልክ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @azizaaziza5424
      @azizaaziza5424 3 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀ 😁😁😁😁😁😁😁😂

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😂😂😂😂😂😂🤓👈

    • @lovlove4476
      @lovlove4476 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @seenaafkumsa9733
      @seenaafkumsa9733 ปีที่แล้ว

      😁😁😁

    • @ghaliahali2620
      @ghaliahali2620 10 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ😂😂😂😂

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 5 ปีที่แล้ว +20

    የኢሚር አባት ለሰው ስል ነው ምኖረው እንደ ኢሚር ደግ አደረክ በራስህ ሰርተህ መለወጥን የመሰለ ነገር የለም

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 5 ปีที่แล้ว +29

    ውይ መህመት ዛሬ ማን ልሞት ነው ኤምርን በሰላም ያናገርከው ከዛሬ ጀምረህ እወቅ።ኤምር ጥሩ ልጅ ነው

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว

      ከሰወችስለገላገለዉነዉእሚሆን😂😂😂😂😂😂

    • @erikmedia5078
      @erikmedia5078 ปีที่แล้ว

      @@fatumaibrahim5378 ኢሚር ራሱ በደሞዝ እየሰራ እንደሆነ ስለ ኣወቀ ነው::

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +13

    ኦናል ካተበላይ ሠዉያለ መሥሎ አይታይህም ነበር አተ የሤት ፖንት🤣🤣🤣ልክ ልክህንነገረህ ኢሜርየ የኔዉድ አይዞህ💔😥

    • @ghaliahali2620
      @ghaliahali2620 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 17 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂የሴት ፓንት ምን ማለት ነው

  • @munna5498
    @munna5498 5 ปีที่แล้ว +60

    ሀይ ሀንዴ እደው ስተስቂይ እደውም እዚህ ፊልም ለይ መርመሪ ፖሊስ ብትሆኝይ ይሸል ነበር ክክክክክክክ

  • @fentshihabtamu3081
    @fentshihabtamu3081 3 ปีที่แล้ว +18

    እዚህ ፊልም ላይ ላራ ና ኮራይ ምርጥ ሰው ናቸው

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 5 ปีที่แล้ว +21

    ወይ ሰኒም ካንሱን በገዛ ቤቷ እና የአባቷን ንብረት ለራስሽ ለማድረግ የምታደርጋቸው ስራዎች ይገርማል

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 5 ปีที่แล้ว +38

    ኤምር ገንዘብ አይፈልግም የፈርሀን ፍቅር ብቻ ነው

    • @anuukonjooo927
      @anuukonjooo927 5 ปีที่แล้ว

      ውይ ኤምር እንደ አንተ አይነት ሰው ኬት ይገኛል

  • @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ
    @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ 5 ปีที่แล้ว +21

    ወይኔሊባት አላህ ፅናቱንይስጥህ አተኮ በእዉነት ወስጥነዉ

  • @MadinaYimer-l9w
    @MadinaYimer-l9w ปีที่แล้ว +5

    የኔውዱ ላራ አላህ ይጠብቅሽ

  • @munna5498
    @munna5498 5 ปีที่แล้ว +30

    ክክክክክክክክክክ አጎቴ ለከ እውነቱን ነው እብድነ ብርድ በግድ የስቀሉ የሚላው አይ ሀሊል ሙሽራዬን ጎደሸት አልክ ምስኪን

    • @Tube-nf1mc
      @Tube-nf1mc 4 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀ

    • @azizaaziza5424
      @azizaaziza5424 3 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀ ከከከከከከከከከ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +20

    ሰሂር በሳቅ ነው ምገለኝ የፈሪሀ አክስት😂😂😂ሲያወሩ ሽንቴነው በሳቅ ምለቀው የምር😂😂😂

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +5

    እሥካሁን ድረሥ አድቀንም ነክቶኝ አያቅም አለች ኩልሱም🤣🤣🤣🙈🙈አይዞሽ ገና ትወልጂለተሻለሽ💔😥

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy9719 2 ปีที่แล้ว +11

    ላራ የኔ ቆንጆ ስወዳት ንፁህ ልብ ነው ያላት

  • @sultanjemal3263
    @sultanjemal3263 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሚር አይዞህ የፈሪሃ ጸባይ ከባድ ነው 😢 እና ፈታሪ ትግስቱን ይስትህ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +8

    ሀሊልና ካሱ በሳቅ ገደሉኝ🤣🤣🤣🤣የሀሊል አመለካከት ሲያስፈራ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @Jojo-z7y4b
    @Jojo-z7y4b ปีที่แล้ว +4

    የፈሪሀ አክስት እና ሰሂር ሲወሩ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂 አዎ

  • @ጽግውግውግውኝውኝውኝ
    @ጽግውግውግውኝውኝውኝ 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢሚር ባልመጣ ሊወስዱት ነበር ዋው ኢሚርየ ስወድህ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +12

    እኔእሚገርመኝ በየቀኑ እሚያወጡት ጋዜጣነዉ😂😂😂😂አይሱን እና አቶ ሣራ ፎግሉ ነቀሉ😂😂😂

    • @Etumama
      @Etumama ปีที่แล้ว

      😅😅😅

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 ปีที่แล้ว

      @@Etumama 😂😂😂😂

    • @MedTi-jv2wh
      @MedTi-jv2wh 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም😂😂

  • @دحوم8العنزي
    @دحوم8العنزي ปีที่แล้ว +8

    ሀሊል ና ከንሱ ምን ላይ ነቸው😁😁😁አራ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂

    • @najaatkadir4895
      @najaatkadir4895 ปีที่แล้ว +2

      ድብብቆሽ ላይ ናቸው 🤣🤣🤣

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 2 ปีที่แล้ว +8

    ኢሚርና ፈሪሀ ስዋዳቸህ😘😘😘😘❤❤❤❤💞💞

  • @tigeewsanbetorthdox7349
    @tigeewsanbetorthdox7349 9 หลายเดือนก่อน +4

    Mahamet min honono zare taragaga😂😂 ❤🎉

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +8

    መብሩክ ዛሬስ መህመትና ኢሜር ሰላምአወሩ😂😂😂❤️❤️❤️❤️

    • @eluuuuuuuuyyy
      @eluuuuuuuuyyy หลายเดือนก่อน

      ከዚ በኋላ አሪፍነዉ

  • @አሰናቀችየድንግልልጅ
    @አሰናቀችየድንግልልጅ 11 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም ኩምንቴ ሳይ ለማየት ያጉጉል ድራማው❤🙏

  • @ቲቲነኝቲቲነኝ
    @ቲቲነኝቲቲነኝ 5 ปีที่แล้ว +27

    ፊሪሃ እባክሽብ ተረጋጊ ሃንዴ ከዚ ቦሃላ አንቺ ነው ምትረዳው

  • @zerinaibrahim6056
    @zerinaibrahim6056 ปีที่แล้ว +3

    Zare lamjamariya gize emir enna levant malkam negeger tenagageru❤❤❤❤❤

  • @asdf8169
    @asdf8169 4 ปีที่แล้ว +5

    ሀዴየኔውድ ሠላማዊነትሽን ቀጥይበት

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ካሡና ሀሊል ተፋጠጡኮ በሳቅሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈

  • @MaryamMaryam-of5wb
    @MaryamMaryam-of5wb ปีที่แล้ว +6

    አይ ኮሜትኮ ዘና ነዉ የምታደርጉት 😂😂😂😂😂😂😂

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም😂😂😂

  • @alqua1719
    @alqua1719 5 ปีที่แล้ว +17

    ሀንደ የኔ ቆንጆ በጣም ብቃት አለሽ ውድድድድድድ አረኩሽ

  • @ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ
    @ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ 4 ปีที่แล้ว +14

    ሀንዴ አሁን ጥሩ ስራ ለመስራት ሞክራሽ ጎበዝ

  • @zamzamalal4878
    @zamzamalal4878 5 ปีที่แล้ว +16

    ሀዴ እየወደድኩሽ ነዉ ፈሪሀ አበዛሹ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +8

    አይኢሜር ልቅሦደርሶ ከኛእራቅአላለም😂😂😂

    • @erikmedia5078
      @erikmedia5078 ปีที่แล้ว +1

      ኣንቺ ልጅ በኣንድ ፓርት ብቻ 100 ኮመንት ትፅፊ ኣለሺ ግን ደናነሽ

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 ปีที่แล้ว

      @@erikmedia5078 😂😂😂😂😂😂

    • @erikmedia5078
      @erikmedia5078 ปีที่แล้ว +1

      @@fatumaibrahim5378 እርግጠኛ ነይ የኢሚር ፍቅረኛ ነሽ?😃

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 ปีที่แล้ว

      @@erikmedia5078 ሣሂ😂😂😂

  • @lazar3612
    @lazar3612 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lara bexame dese teyighalesh❤❤❤❤❤ endenea yemiwedate❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @ህልመኛዋ
    @ህልመኛዋ หลายเดือนก่อน

    ሀንደዋ የኔ ዉድ እሩያን የነካዉን ታጣራለች ወላ ያንን የሥፓርት መምህር አናዘዘችሁ😂😂😂

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +3

    እዲህ ማልቀስ አምሮኝነዉ አለች ሀቲሥ🤣🤣🤣💔💔😥

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 5 ปีที่แล้ว +5

    ኤምርየ አይዞኝ የፍቅር ነገር አይደለም እያፅናናቹ ነው

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +12

    ካሡን እና ሀሊል ነበርማጋባት😂😂😂

    • @prill-e4e
      @prill-e4e 3 หลายเดือนก่อน

  • @GirmaTadess3
    @GirmaTadess3 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ay mehmet tiru aderek yemiyawltahin aderek 🎉🎉

  • @aljwharahal-aklabi6690
    @aljwharahal-aklabi6690 3 ปีที่แล้ว +38

    ግሉሱም በጣም ነው ምወዳት💘

  • @alikamama4212
    @alikamama4212 4 ปีที่แล้ว +13

    ሀንዴ እንኳን ደስ አለሽ ወደ አይምሮሽ ተመለሽ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 ปีที่แล้ว +6

    ኮራይ ምርጥ ሠዉ ነዉ ከሁሉም በላይ ምርጥ ነዉ ላራ ኢሚር አቶ ሌባት ❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍

  • @GirmaTadess3
    @GirmaTadess3 3 หลายเดือนก่อน

    Ay meh.et tiru aderek yemiyawltahin aderek 🎉🎉

  • @FatmaAli-dl3qf
    @FatmaAli-dl3qf 2 ปีที่แล้ว +26

    ፈሪሀእናኢምርስወዳቹህ❤❤❤😘😘😘

  • @dhdh1872
    @dhdh1872 5 ปีที่แล้ว +5

    ፈርሀ. የኢማርየድሮፍቅረኛዉ ጋር. ያገናኛል. ያዉ መቃጠልሽ ነዉ. ትግድህ ወዳ.

  • @Hኣንተከሞትክልኝእኔምበቁ
    @Hኣንተከሞትክልኝእኔምበቁ ปีที่แล้ว +1

    ኦናል ኣይምሮ መድሃንትህን ለኔም ላክልኝ ኣላለም😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
    @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 5 ปีที่แล้ว +58

    ወይ ፈሪሀ በጣም ታናጃለሽ አንዳንዴ ሳስበው ፊልም እንደ ሆነ ትርሺና የራስሽ ፀባይ እየጨመርሽበት ይመስለኛል

    • @tigisteshetu156
      @tigisteshetu156 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ክክክክክ

    • @hayutihayuti5106
      @hayutihayuti5106 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk

    • @mela2290
      @mela2290 5 ปีที่แล้ว +1

      Yerasewan sebayi yet tawekiwalesh

    • @ffffuuu1798
      @ffffuuu1798 5 ปีที่แล้ว

      ፈርያ

    • @tgtg2020
      @tgtg2020 5 ปีที่แล้ว +5

      @@mela2290 በጣም ሰለማያወቁት ሰወ መፈትፈት ይወዳሉ የተሰጣትን ነወ የምሰራወ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน

    ሀንዴ ከአሁን ሰአት ጀምሬ በጣም ነው የምወድሽ 💕

  • @lazar3612
    @lazar3612 2 หลายเดือนก่อน

    Hande ena ferihan xeru gwadexamathoth behonu dese yeleghale❤❤❤❤❤👏👌💋💋💋👌👌😃😃

  • @seada2315
    @seada2315 4 ปีที่แล้ว +8

    መህመት አሚርን መቶ አለቃ አለ ክክክ

  • @BlenTewodros-m9j
    @BlenTewodros-m9j หลายเดือนก่อน +1

    Yegulsume enat 😮😮😢😢😢❤❤❤🥹🥹👍👍👍😇😇💪

  • @hannaayman6158
    @hannaayman6158 5 ปีที่แล้ว +8

    ኡናል የታባክ ልክህነው የነገረህ ካሱ የጅሽንነው ያገኘሽውላራ ምርጥልጅ

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሀንዴ ውስጤ ነሽ የኔ ቀበጥ

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 5 ปีที่แล้ว +26

    ላራ መልካም ተባረኪ

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 2 ปีที่แล้ว +2

    ጉልሡም ነክቶኝ አያውቅም አለች 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 ปีที่แล้ว +3

    ከዚህ በኋላ ሀዴ አድናቂሽ ነኝ ፈሪሀ ግን ምንሽም አይገባ

  • @fatimayibra5678
    @fatimayibra5678 5 ปีที่แล้ว +7

    ሊሐራ ማረ ነገረ ነሸ በጣም ነው የምውድሸ

  • @ademoz9345
    @ademoz9345 2 ปีที่แล้ว +4

    ሌቫት የተረጋጋ ምርጥ አፍቃሪ

  • @semirabitislamislamsthesol9393
    @semirabitislamislamsthesol9393 4 ปีที่แล้ว +10

    ከዚ በኋላ የፈሪሀና የኢሜር ፍቅር ያሳዝናል ማየትም አልፈልግም

  • @hadramohammed8531
    @hadramohammed8531 4 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ትዳር እደፈሪሀና እደኢሜር ንትርክ የበዛበት ነው ፈጣሪ ይርዳኝ

    • @amnayosef1239
      @amnayosef1239 3 ปีที่แล้ว +1

      Yankojo.ngrocn.zmbamalsha.asalfwu

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว

      የሁሉምነዉ ንትርክየሌለዉ የለም😭

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 ปีที่แล้ว

      አይዟችሁ ጠብ የለለው ፍቅር ደሥ አይልም ፍቅራችሁን ያጠነክረዋል

  • @mahbubatube8142
    @mahbubatube8142 ปีที่แล้ว +2

    ሀዴይ ወደ ጤነዋ ተመለሰች አለሀምዱሊላህ

  • @ፋፊነኝወሎየዋ-ደ7ደ
    @ፋፊነኝወሎየዋ-ደ7ደ 4 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክ የኮራይ መወዛገብ አሳቀኝ መኮመት የመጀመሪያየ ነዉ

  • @daisybelaldea188
    @daisybelaldea188 5 ปีที่แล้ว +14

    Ende ene lara yemitewedo like gochegn

  • @makdesweltehiwet9710
    @makdesweltehiwet9710 5 ปีที่แล้ว +11

    ክክክክክክ ውለታ አለብኝ ከኛ እራቅ አላልክም

    • @azizaaziza5424
      @azizaaziza5424 3 ปีที่แล้ว

      ስለሚቀና እኮ ነው

  • @Tangut-iw1ny
    @Tangut-iw1ny 2 ปีที่แล้ว +2

    ላራ የኔ ምርጥ 👍

  • @esmail5684
    @esmail5684 4 ปีที่แล้ว +10

    ጉልሡም ነክቶኝ አያቅም አለች ለናቷ 😂😂😂😂😂😂😁😁😃😄😄😅

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว

      ተጉልሡም ትዳር ሞትይሻላል🤣🤣🤣

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 5 ปีที่แล้ว +9

    ሀንዴ የምር መጀመርያውንም ትወናውን በፖልስነት በጀምርው ደስ ይል ነበር

  • @tarikudebela812
    @tarikudebela812 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀንዴ ምርጥ ልጅ ነሽ

  • @HadiyaHaddi
    @HadiyaHaddi 29 วันที่ผ่านมา

    ላራ የኔ ውድ ነገር❤❤❤

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +5

    ሀቲስ ታስቀኛለች😂😂😂😂

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 4 หลายเดือนก่อน

    ውይ ሀዴ ነገረኛ መሆን እዳች ከሆነ ደስ ይላል😂😂😂

  • @asrisasris4261
    @asrisasris4261 4 ปีที่แล้ว +4

    ሀንዴ አድናቂሽ ነኝ ለምትወጅዉ ሰዉ ደስታ ትጥርያለሽ

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ስህር ክክክክክእደት ነው ገንዘብ ጋ ልትሞች ነው እኮ ትንኮለኛ ሴት ክክክክክክ

  • @Tube-sp3eb
    @Tube-sp3eb 4 ปีที่แล้ว +3

    ላራየ ውስጤ ነሽ ስወድሽ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน

    ኤሚር ምረጥ ንፁህ አፍቃሪ 💕

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน

    ላራ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ 💕💕

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 5 ปีที่แล้ว +4

    ላራ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ

  • @zdfekerzdfeker722
    @zdfekerzdfeker722 5 ปีที่แล้ว +13

    ፈሪሀ ኢሜርን እንደምተጪ አልጠረጠርም መጨረሸቹን እስከመይ ጨንቆኛል ሰኒም እንዴት እንደምጠለሽ ቃል አጠረኝ

    • @ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ
      @ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ 5 ปีที่แล้ว

      ታጣዋለች ግን ከ3 አመት በኋላ እደገና ይጀምሩና ሲጋቡ የሰርጋቸዉ ቀን ትሞታለች

    • @rahmetahmed3635
      @rahmetahmed3635 5 ปีที่แล้ว

      ማጣት ሳይሆን እራሷናት የሄደቾዉ ከዛ ትመለሳለች ለኤስ ቀለበት ሲያስር ትደርስበታለች ግን መልሶ ይለምናታል ከዛ ይታረቃሉ ይጋባሉ ትንሽ ቆይታ ትወጣለች ከዛ ሌላ ታፈቅራለች ለፊልሙ ነው የሞይው አለች አሁን እዉነተኛ ባል አግብታለች ልትወልዲ ነው እዳዉም ቱሩክ አልወልዲም አሜሪካ ነው የምወልደዉ ብላ ተናግራለች ካላ መናችሁኝ እዉት

    • @መርሃዊትኃልትግራይ
      @መርሃዊትኃልትግራይ 3 ปีที่แล้ว

      @@rahmetahmed3635 የት ነው ያየሺው

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว

      @@rahmetahmed3635 አረየትነዉ ያየሽዉ ሊኩንላኪልኝ

  • @madinaaman7455
    @madinaaman7455 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለራ ስወድሽ❤❤❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ስወዳት 🌸💕

  • @EthioDaily-yt2fy
    @EthioDaily-yt2fy 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lara siwodate❤❤❤ manwe endene miwodate

  • @shegaabebeworesa1573
    @shegaabebeworesa1573 4 ปีที่แล้ว +5

    yelara melkament gen besemam

  • @KaramDagnl
    @KaramDagnl 29 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኢሚር ኢሚር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈሪሀዉዴ

  • @mariyammariyam3243
    @mariyammariyam3243 4 ปีที่แล้ว +2

    Uuf lara indet idemiwedsh 💓💓💓

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀንዴ አሻሽለሻል ልበል