ፈሪሀ ክፍል 152

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 433

  • @ጽግውግውግውኝውኝውኝ
    @ጽግውግውግውኝውኝውኝ 2 ปีที่แล้ว +39

    የፈሪሀ አክስትና የመህመት ሚስት ብቻቸውን ሲሆኑ በጣም ያስቁኛል አይይይ ሌቨንት የኔ ሚስኪን አንተስ ሀበሻ በሆንክ የኔ ነበርክ ወንድሙ እየመታው ያቅፈዋል ወላሂ እንዳተ አይነት ወንድ አይቸ አላቅም ምርጥ ሰው ነህ የተረጋጋህ ልዩ ነህ

  • @samiasoso9780
    @samiasoso9780 6 หลายเดือนก่อน +15

    ፈሪሀ ምን አይነት ደረቅ ነሽ ቸካካ ተስፋ ከቆረጠ ያኔ አቺም እደሱ ትለማመጭዋለሽ ኢሚር ጠካራነህ የኔልዩ

    • @ያለእናትህወትባዶናት
      @ያለእናትህወትባዶናት 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ጠንካራ ነዉ❤❤❤

    • @ያለእናትህወትባዶናት
      @ያለእናትህወትባዶናት 6 หลายเดือนก่อน +1

      ግን የምገርም ነዉ እደነ ድጋመ የምያይ ሰዉ አለ ማለት ነዉ❤

    • @SAl-ry9ny
      @SAl-ry9ny 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ያለእናትህወትባዶናትግንመጨረሻዉንአይቸዉቶለ😢

    • @ለይላyouTube-h4g
      @ለይላyouTube-h4g 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ያለእናትህወትባዶናትወላሂ እኔ አለሁ ስቴ እኳን እዳየሁት አላስታወስም

    • @kalkidan-z1g
      @kalkidan-z1g 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደራሲዉ የፃፈውን መቀየር አይቻልም ደግሞ ርዕሱ ፈሪሀ ነው ስለዚህ ፊልሙ የሚናገረው ስለ ፈሪሀ ህይወት ነው

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 ปีที่แล้ว +21

    ሌቫንትና ወንድምህ በጣም ታሳዝናላችሁ፡፡ሌቫንት ውስጤነህ በጣም ገራሚ መልካም ሰው ነህ፡፡ወንድምህ የሆነ ምን ልበለው፡፡ያስፈራኛል በጣም

    • @adamaalamsaee
      @adamaalamsaee ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @tedytedi3234
      @tedytedi3234 3 หลายเดือนก่อน

      Yemitwu lingerish cogogit fit ye hone ye Levant wendim vulant tebiyewu😅😅😅😅😅

  • @ከይሪያየሀባቀባጥየሀባቀባ
    @ከይሪያየሀባቀባጥየሀባቀባ 5 ปีที่แล้ว +113

    ከዝ ድራማ ውስጥ ሁሌም ፈታ ምተደርገኝ ለራ ናት በጣም ነው ምያደንቅሽ የኔ ድንቡሽቡሽ

  • @yeabsratube3802
    @yeabsratube3802 5 ปีที่แล้ว +45

    ኢሚር ደስ ይላል መህመት ደነዝ ነህ

  • @KalekidanAlemu
    @KalekidanAlemu 10 หลายเดือนก่อน +11

    ፈሪሀ አሁንስ እያናደዲሽኝነዉ አበዛሽዉ ትግስቱ ያለቀጊዜ ዋልሽ ኢሜርዬ ደስትላለህ❤❤መህመት እና ሚስቱ ሲጣሉ ደስይሉኛል ዘናነዉ የሚያጉኝ😅😅😅😂😂😂 20:14

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 5 ปีที่แล้ว +33

    የፈሪሀ አይነት ግትር በጣም ያስጠላል አሁን ተራሺን ድብን በይ ክክክክክክ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 11 หลายเดือนก่อน +17

    ፈሪሀ አንድ ቀን ሳያምርብሺ እደተጨቃጨቅሺ ፊልሙ ሊያልቅነዉ😂😂 ለምድነዉ የማለባብሰዉ😂😂😂 ሀዴ ነበረች ለኢሚር የምትገባዉ

    • @Ffjjg-og2jm
      @Ffjjg-og2jm 4 หลายเดือนก่อน +4

      እህ ገና ነካሽኝ በትክክል

    • @samirataju2911
      @samirataju2911 3 หลายเดือนก่อน +1

      Diramau basuwa mikinat astelagn

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@samirataju2911 አጀትነዉ የምታቃጥለዉ ሀሀሀቻይዉ ገና መቸ

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 17 วันที่ผ่านมา

      ኣው ለምን ኣትዘንጥም እላለው ሁሌ ከትልቅ ወንድምዋ ያለች መሰላትዴ ኤሚር ሳራፎግሉ መሆኑን ረሳችው ስንት ሴቶች የሚመኙት ስላገኘችው ነው ፀባይዋ 0 ኣለባበስዋ 0😂😂😂

    • @rahmetassen-o7l
      @rahmetassen-o7l 7 วันที่ผ่านมา

      ሳህወላ😂😂😂

  • @አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
    @አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ 5 ปีที่แล้ว +60

    ክክክክክክክ ረ ፈሪሀ ስታጠሊ አሁንስ አስጠላሽኝ

    • @fatmafarma7163
      @fatmafarma7163 5 ปีที่แล้ว

      aharbhi

    • @samirataju2911
      @samirataju2911 3 หลายเดือนก่อน

      Betam abazach

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s หลายเดือนก่อน

      በጣም እስጥልትነውያረገችኝ

  • @ቲቲነኝቲቲነኝ
    @ቲቲነኝቲቲነኝ 5 ปีที่แล้ว +80

    አስይ ስሂር ገንዘብሽን ወስደው ጥሩ አደረገ በውሽት የስብስብሹ ሌባ

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 5 ปีที่แล้ว +23

    አይ ፈርሀ አሁን ነው. የምገባሽን ያገኘሹው ኬኤምር አይምጣ እንጅ ከመጣ ዮልሽ እንደዝ ነው. ለመነሽ ለመነሽ ትግስቱን አስጨረሹ ደግ አደረገልሽ ገና ምን አይተሽ በተራሽ ትለምኝዋለሽ
    ኤስየ ቆንጆዋን ባየሻት ኬክ የሆነችልጅ አንች የተረገምሽ ነሽ እባብ የምወድሽን ያህል ጠላውሽ

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 ปีที่แล้ว +37

    እውነት ፈሪሀ በራስሽ ጥፋት ነው ይሁሉ ችላ የሚልሽ ለዚህ አትፉረጅበት የራስሽ ስራነው

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 ปีที่แล้ว +15

    ኢሚርየ ፍቅር ስታሳዝን በእዉነተ 💖💖💖💖💖💖ፈሪሀ ደሞ መጨረሻሽ ይደብራል የእዉነት😡😤

    • @SAl-ry9ny
      @SAl-ry9ny 3 หลายเดือนก่อน

      መጨረሻዉምድነዉይጋባሉወይሰ😢

    • @samirataju2911
      @samirataju2911 3 หลายเดือนก่อน

      Endom chirash timotalech

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 ปีที่แล้ว +77

    አይ ሰሂር በውሸት የሰበሰብሽውን ብር የገዛ ባልሽ ወሰደብሽ

    • @khadijahsaaed5431
      @khadijahsaaed5431 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂አክሰን ወላ😂😂😂

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ
    @ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ 5 ปีที่แล้ว +44

    ሌቫት የኔ ፍቅር ስወድህ 😘😘😘. ፍቅር ነገር

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 4 ปีที่แล้ว +67

    ቆይ ፈሪሀ ምን አደረገች የደራሲው ፁህፍ እንጂ 😜

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂በዛ ምክንያት አስጠላችኝ

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 5 ปีที่แล้ว +79

    ላራ ደስ የምትል ልጅ ናት

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴአንተዉጠ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴአንተዉጠ 5 ปีที่แล้ว +56

    አይ ፈሪሃ ስትግደረደሪ የሚር ተራ ደረሰ ደግ አደረግ

    • @hometech4139
      @hometech4139 5 ปีที่แล้ว

      Ahfurjinmotqradurhuornqeandrhunbzmkoriqèthazbfjuruomzaituybxzbjoeimieuf

    • @محلطيف
      @محلطيف 4 ปีที่แล้ว +4

      በጣም አብዝታው ነበር

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 ปีที่แล้ว +13

    ሀንዴ ስወድሽሽ የሆንሽ ቀበጥ ነገር ነሽ😍😍

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 ปีที่แล้ว +16

    አይ ሠሒር እሰይ በሀሠት ስትለቅሚ ኑረሽ ተበቀለሽ😂😂😂😜😜😜😜

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 11 หลายเดือนก่อน

      😢

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 ปีที่แล้ว +19

    አይ ፈሪሀ ትገርሚያለሽ በመጀመርያ በኢሚር ፍቅር አበድሽ አሁን ደግሞ ከኢሚር ለመራቅ ትሞክሪለሽ😭😭😭😱😱😱

    • @bikib4975
      @bikib4975 หลายเดือนก่อน

      ወሣላት😂😂

    • @bikib4975
      @bikib4975 หลายเดือนก่อน

      ወጣላት😂😂😂

  • @zdfekerzdfeker722
    @zdfekerzdfeker722 5 ปีที่แล้ว +38

    ጥሎብኝ ሀንዴን እወደተለዉ ፈሪሀ አዉን አስጠለችኝ ምክንየቱም ኢሚርን እየበረረችዉ ነዉ ተፈቅረወለች እንጅ በፊቅሩዋ አልተንከበከበችም

    • @PopPop-pd7lx
      @PopPop-pd7lx 5 ปีที่แล้ว

      ሌባዉን ሌባ አለዉ አሉ ምህመት እዳከፍላት ሰርቃነዉ እሷም ሚጥሚጣ

    • @rabiaaamani6888
      @rabiaaamani6888 ปีที่แล้ว

      ሳይ

  • @seninegi9088
    @seninegi9088 4 ปีที่แล้ว +17

    Er ኡኡ ፈሪሃ ከኢሚር ፍቅር ሊዘኝ ነው አንች ሥትበጣጠሽ እኔ ልቀድምሽ ነው kkkkk አይይይይ

    • @ዜድዩቱብ-ተ7ረ
      @ዜድዩቱብ-ተ7ረ 3 ปีที่แล้ว

    • @ananyayalew9539
      @ananyayalew9539 2 ปีที่แล้ว

      Enem

    • @taralema6070
      @taralema6070 2 ปีที่แล้ว

      ውይ ፈሪሀ ስታስጠላ ተበጣጠሰች እጅ እዴት የሚያፈቅርሽን ወድ አይኑን እያየሽ ትቀጭው አለሽ ባለጌ በፊት በውሸቶችሽ ቱ ምንሽም አያምር

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 4 ปีที่แล้ว +23

    የእዉነት የፈሪሃ ገፀ_ባህሪይ በጣም ይደብራል ኤጭ አሁን ይሄ ፍቅር ነው እሚባለው እረ ይቅርብኝ ተጀምሮ እስኪጨርስ ስቃይ የተሞላበት እንደዚህ ከሆነ ይቅርብኝ በመጨረሻም ትሞታለች ።😭😭😏😏😏

  • @mekiyasead1127
    @mekiyasead1127 3 ปีที่แล้ว +9

    ካገባ ቡሀላ እሱጋ መጨማለቅ አለብኝ ደ አላለችም ኪኪኪኪኪኪኪኪ ሀደ ቆራጥ ስትሆን ደስ ይላል

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 2 ปีที่แล้ว +12

    ሌቫንት የፈቅር ሰዉ ነህ❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @MominaAlo-pg9so
    @MominaAlo-pg9so 11 หลายเดือนก่อน +13

    Sahir😂😅😅

  • @PopPop-pd7lx
    @PopPop-pd7lx 5 ปีที่แล้ว +34

    እሰይ ሰሂር ሌባ ሰዉን እያጭበረበረሽ የሰበሰብሽዉ ነበር ምህመት ዴግ አዴረክ አድናቂህነኝ

    • @samirataju2911
      @samirataju2911 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 5 ปีที่แล้ว +23

    ጎበዝ ኤምር እንደዝ ኮስታራ ሁንባት

  • @serafre1536
    @serafre1536 2 ปีที่แล้ว +9

    ይቺ ፈሪሀ ኣስመሳይ ኣፍቃሪ ነሽ😏😡ኢሚርየ የኔ ውድ💋💓💝💝💝

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 ปีที่แล้ว +7

    እሰይ ኢሚርዬ ደግ አረካት ብቻሽን መተኛት ከፈራሽ ጉልሱምን ጥሪት ይገባሻል ፈሪሀ እዲያ ሲለምንሽ አሁን ቻይውክክክክ

  • @Seeena-qi8ix
    @Seeena-qi8ix หลายเดือนก่อน +1

    የ ኢምርን የተረጎመው ሰው መልኩም እንደ ድምፁ ቢሆን ብቻ እንደ ኢሚር ተወዳጅ እየ መሰለኝ ነው ❤

    • @TheQueen-ux7cd
      @TheQueen-ux7cd หลายเดือนก่อน

      አይመስለኝም። 😂😂😂

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 17 วันที่ผ่านมา

      መልኩ ላይመስል ይችላል ድምፁ ግን ፍቅር ያስዛል😂

  • @seada2315
    @seada2315 4 ปีที่แล้ว +16

    የፈሪሐ ቤተሠቦች ያስተሳስብ ዱሀ ናቸው የገዘብ ዱህነት በስራ ይቀየራል

    • @samirataju2911
      @samirataju2911 3 หลายเดือนก่อน

      Betam 😂😂😂😂😂😂😂

    • @eluuuuuuuuyyy
      @eluuuuuuuuyyy 18 วันที่ผ่านมา

      የልቤን ገለፅሹ የምር

  • @alemayalkibet5222
    @alemayalkibet5222 5 ปีที่แล้ว +83

    ፍቅር ማለት እንደ ፈሪሃ እና እንደ እሚር ከሆነ ገደል ይግባ አይይ ፍቅር ትዳር አሉት ይገርማል

    • @Zainab-rq9ul
      @Zainab-rq9ul 5 ปีที่แล้ว +5

      Yna konjo fker malt endansu new

    • @Zainab-rq9ul
      @Zainab-rq9ul 5 ปีที่แล้ว +1

      Bezu yalgbase nger Ale ytftn fker bekalu Aywdkm

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 3 ปีที่แล้ว

      @@Zainab-rq9ul ይቅር ጭቅጭቅ ብቻነዉ

    • @hannahanna7314
      @hannahanna7314 3 ปีที่แล้ว

      Ewnte new hula chkechke tewate desita ksehate hzane tatachew aylkem

    • @hayatmohammed4930
      @hayatmohammed4930 3 ปีที่แล้ว

      ድብን ብሎ ይቅር በጣም አስጠሊታ ሂወት

  • @medinadarge5706
    @medinadarge5706 2 ปีที่แล้ว +8

    ኢሚርን ፈሪሀ በጣም ነው በህይወቱ የተጫወተችው የራሷንም ህይውት አበላሸች

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 17 วันที่ผ่านมา

      ፍቅር ሲበዛም ያሳብዳል ካለፈ ከህወቴ ተምሬ ነው

  • @ማቃንኢቃቡ
    @ማቃንኢቃቡ 5 ปีที่แล้ว +38

    ብለትና ሊቫት አሳዘናቹኝ ወይ ሊቫት ትእግስትህ

    • @رحمه-و1خ
      @رحمه-و1خ 5 ปีที่แล้ว

      سميه اثيوبيا

    • @zeddmohammed69
      @zeddmohammed69 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ብቅ የሰው ሚስት አፍ ቅር እድት።ነው።ት

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 5 ปีที่แล้ว +49

    ከምር በጣም ይደብራል የኢሚር እና የፈሪሀ የሂወት ውጣ ውረድ እጭ

    • @saarauae7093
      @saarauae7093 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkk sahere achim sarqashi new dagi arga

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 4 ปีที่แล้ว

      አንዱ ሢያርቅ አንዱ ይመጣል ጭቅጭቅ እጭ

    • @bikib4975
      @bikib4975 หลายเดือนก่อน

      ትርጉም የለዉም ማፍቀር😢😢

    • @fentayismaw1591
      @fentayismaw1591 หลายเดือนก่อน

      እንደዛም ብሎ መጨረሻው ባማረ በጣም ነው የሚሰጣለው ፈተነ የበዛበት ፍቅር መጨረሻው ማማር ነበረበት ግን መጫረሻው ያሰጣላል

  • @ኤደንስጦታው
    @ኤደንስጦታው 4 ปีที่แล้ว +9

    ፍቅር እድህ ከሆ ይቅር እደፈሪሀ ያስጠላኝ ነገርየለም

    • @tidi2528
      @tidi2528 3 ปีที่แล้ว +1

      ዝባያት አሁን ተራዋ ደርሷል

    • @taralema6070
      @taralema6070 2 ปีที่แล้ว

      ኸረ ይድፋት ስታስጠላ ልጁን አሰቃየችው

  • @ድንግልሆይ-ጐ2ዐ
    @ድንግልሆይ-ጐ2ዐ 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሃመት ቁጭጭጭ ብሎ አፍጠጠ የሰሂር. ብር ሰለ አነሳው እኮ ሀሀሀሀሀሀ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +9

    አይመህመት እደተፍጨረጨርክ ፊልሙያልቃል😂😂😂

    • @MedTi-jv2wh
      @MedTi-jv2wh 5 หลายเดือนก่อน

      የሱነገር😅😅

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy9719 2 ปีที่แล้ว +15

    ማነው እንደኔ የሰሂር ስድብ የሚያስቀው አፈር ብላ😹😹

    • @Duti-lz5dn
      @Duti-lz5dn 10 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

  • @mesibns5084
    @mesibns5084 4 ปีที่แล้ว +4

    feriha ahunis betam abezash ech le emer eh aygebawum

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 ปีที่แล้ว +6

    አይ ጎልፊዳ ትን ልታስብለኝ ነበር😂😂

  • @ቲቲነኝቲቲነኝ
    @ቲቲነኝቲቲነኝ 5 ปีที่แล้ว +8

    አይ ጉሊፊዳን ስውድሽ ሁሌም ነው ምወድሽ ስሂር እሳት እኮ ነሽ መሀመት ወደድከው ጠላሃው ከኢሚር ጋር ነው ምትስራው

  • @እናቴናፈቅሽኝልኑርተደብቃ
    @እናቴናፈቅሽኝልኑርተደብቃ 5 ปีที่แล้ว +17

    ወይ ዛሬ ጉድ ሆንኩኝ ፈሪሀን አፍጥጨ ሳይ ምሳ አልሰራሁም በ አንደየ ቀይ አሳየኝ ባሌ ረ ታው ወዶች ታገሱ የዛሬን እንዳስገባኝ ዱአ አርጉልኝ

    • @seadatube3587
      @seadatube3587 5 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክ። አይዞሺ። ያሥገባሻል እንነግረዋለን

    • @ngesnges964
      @ngesnges964 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk

    • @zenahzenaa6404
      @zenahzenaa6404 5 ปีที่แล้ว

      ሚሥኪን አይዞሽ ለምኝው

    • @dubai6964
      @dubai6964 5 ปีที่แล้ว

      አንች ስራ ፈት ቶሎ ስሪ

    • @አንተንብየተባልኩዱርየ
      @አንተንብየተባልኩዱርየ 5 ปีที่แล้ว

      እደፈሪሀ አስቦኪው ትንሽ ሀሀሀ

  • @aishasaif5015
    @aishasaif5015 5 ปีที่แล้ว +21

    ቡለንት እንደት እንደሚያስጠላኝ እናቱም ሙታ እንኳ ሠላም አያወርድም ልዝዝ ያለሠው ኤጭ

    • @Toto-zr9qn
      @Toto-zr9qn 5 ปีที่แล้ว

      ፈሪሃ ምላስሸ እረጂም

    • @fatimahabib4148
      @fatimahabib4148 5 ปีที่แล้ว +1

      ጉድሽፈላሠኒም

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +7

    አይሰሂር አጥባአሠጣቻቸዉ አማቶቻን😂😂😂😂

  • @FerahywotTensaye
    @FerahywotTensaye 10 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ኢሚርና ፈሪሀ ቆይ ከዚህ በፊት ጊዜ አጣን ቀኑ አጠረብን እያላቹ አነበር እዴ አሁን ደሞ ቤት መሄድ አስጠላኝ ስትገናኙ መጨቃጨቅ ምድነው ቆሽት ነው እምትልጡ የምር።😢😢😢

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 17 วันที่ผ่านมา

      ትዳር ፍቅር ይገድላል ይላሉ ኣንዳኣንዴ ሰዎች
      ጭቅጭቅ ያለበት ትዳር ፈጣሪ ኣይስጠን😢😢

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን አተ ወንድነህ አላለችም ሰሂር ምህመት ደግሞ እቀጠቅጥሻለሁ አላለም😂😂😂ልክልካቸዉን ነገረቻቸዉ

  • @محمدأحمد-ي4ل1ح
    @محمدأحمد-ي4ل1ح 3 ปีที่แล้ว +5

    አይ ሳሂር እየተስለበለብሽ ያጠራቀምሽዉን ብር ቀተለሽ😜😜😜

  • @haleamabbb7547
    @haleamabbb7547 5 ปีที่แล้ว +31

    ፍቅር እንደ ኢሚርና ፈሪሀ ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር😑

    • @grandcomputer6062
      @grandcomputer6062 5 ปีที่แล้ว

      ውነትሽነው ባፍጫ

    • @emra.aswabemranaswab9368
      @emra.aswabemranaswab9368 5 ปีที่แล้ว

      አይ እናንተዬ ሁለቱም ይቀናናሉ ሁለቱም እምነት የላቸውም ሁለቱም ቆንጆ ስለሆኑ

    • @mela2290
      @mela2290 5 ปีที่แล้ว

      Eyamaresh yiker

    • @serafre1536
      @serafre1536 2 ปีที่แล้ว

      እንደ ፈሪሀ😡 እንጂ እንደ ኢሚር ጥሩ ነው😜😘

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 5 ปีที่แล้ว +11

    ውይ እምር ቅናትህ ፈርሀን ልትገልነው

  • @esmail5684
    @esmail5684 4 ปีที่แล้ว +16

    አሁን ደስ አለኝ ኤሚር መህመትን ስራ አለ ሲለው

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 11 หลายเดือนก่อน +4

    የፈሪሀ ገጸባሀሪ ሲያናድድ ጨጓራየን ተላጠ ለካ አብረዉ ከመሆን ቢራራቁ ይሻል ነበር ለምን አይቀርም እደዚህ አይነት ፍቅር

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ተቃጠልኩ

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ หลายเดือนก่อน +1

      @@foziy-d1s ገናእያየሺነዉ ብዙ ትቃጠያለሺ ሀሀሀ

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 5 ปีที่แล้ว +7

    ሙዚቃም ያምራል ባላቀውም

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጉልሱምን ጥሪያት አለ ኢሚር ፈሪሀ እንግርች ቻይው አይዞሽ

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 ปีที่แล้ว +6

    ወዮ ሊቫንት አሳዘነኝ ሲመታው እቅፍ አደረገው❤

  • @yeabsratube3802
    @yeabsratube3802 5 ปีที่แล้ว +29

    ሰይር ብር እና ብር ብቻ ነው ምትወጅ

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 4 ปีที่แล้ว +10

    ምህመት እስከሚስትህ አፈርብይ የስራችሁን ይስጣችሁን

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 ปีที่แล้ว +7

    ግን ይህ ድራማ አላማው ምድነው እንደዚህ አይነት ፍቅር በአለም ውስጥ አላየሁም ሄደት መጣ ያለ ነገር ቱ

  • @ጽግውግውግውኝውኝውኝ
    @ጽግውግውግውኝውኝውኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክ ብሯን ወስዶባት አበደች ሰሂር ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሰህር 🤣🤣🤣🤣🤣እብድ እኮ ነሽ 🤣🤣🤣

  • @senaafkir4318
    @senaafkir4318 2 ปีที่แล้ว +11

    Handi is so betifully 🥰😘

  • @milohazell1073
    @milohazell1073 5 ปีที่แล้ว +14

    እጭ ፈሪሃ ጨቅጫካ

  • @ቲቲነኝቲቲነኝ
    @ቲቲነኝቲቲነኝ 5 ปีที่แล้ว +7

    ቡለነት የሚባል ልጅ ምን አይነት ስው ነው ሌቫት ማለት መልካም ስው

  • @makdesweltehiwet9710
    @makdesweltehiwet9710 5 ปีที่แล้ว +37

    ወንድም ለ እህቱ እንደዚህ ምቀኛ ከሆነ ቢቀር ይሻላል

  • @selamselam9417
    @selamselam9417 5 ปีที่แล้ว +29

    ግን የምህመትን ስራውን ድምፅንም አልውደውም

  • @DestaAchenef
    @DestaAchenef หลายเดือนก่อน

    Emir ጠላሁህ ፈሪሀ አይዞሽ

  • @hannaayman6158
    @hannaayman6158 5 ปีที่แล้ว +17

    ሰይር ምንአናደደሽ ሰርቀሽ አጨበርብረሽ ያገኘሽውነው ያለፉበትገዘብ እዲነው ሊቫት ምንለመሆን እየሞከርክነው እራቀንእጂ ቅረበንአላለህም ፈሪሀም አታብሽው ሁለታችሁም ምን እየሆናቹነው ያስጠላል

  • @طيبةيمام
    @طيبةيمام 5 ปีที่แล้ว +11

    አቲሴናሰሂር ዉስጤናቸዉ

    • @admacom4514
      @admacom4514 5 ปีที่แล้ว

      طيبة يمام ክክክክየምን እቴስ ነው

    • @meseretfentaw9695
      @meseretfentaw9695 5 ปีที่แล้ว

      طيبة يمام Enem kllklk

  • @gadirhisin6128
    @gadirhisin6128 3 ปีที่แล้ว +3

    ላራ ደስ የምት ልጅ ነሽ

  • @TshahayBirhanu
    @TshahayBirhanu 2 หลายเดือนก่อน

    Akbadashaal ande

  • @SenaitYallew
    @SenaitYallew 10 หลายเดือนก่อน

    afer bila mehmet sehir kkkk anchim leba nesh

  • @Heirya577
    @Heirya577 ปีที่แล้ว

    ወይኔ😊❤😊😊❤ሙትት ብየነው 🥰🥰🥰🥰የሞወዳቸው

  • @KaramDagnl
    @KaramDagnl 29 วันที่ผ่านมา

    ሠሂር ደግ አረገሽ አች ከሰዉ ሰረቅሽ ባልሽ ሰረቀ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @እየሱስለነሲልተነስውልእግ
    @እየሱስለነሲልተነስውልእግ 5 ปีที่แล้ว +6

    እነ ግን እሄንን ድራማ ሁለም በተደጋጋም አያለው ግን ኮመንት ሰጥቸ አላዉቅም መህመድ ዎንድመ ቢሆን እንደት አርገ በጥፍ እንደምለው ቢቻ መገመት አያቅትም

  • @JozkiePongz
    @JozkiePongz วันที่ผ่านมา

    jandi huwag mo naman iwasan si koray alam mo naman mahalaga ka sakanya😊

  • @samirataju2911
    @samirataju2911 3 หลายเดือนก่อน

    Feriha betam astelashign denez wushatam

  • @esmail5684
    @esmail5684 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ የመህመት ስቃይ በዛ አለቅጥ

  • @mohmmedmohmmed-mo5wy
    @mohmmedmohmmed-mo5wy 10 หลายเดือนก่อน

    መህመት አሁንስ ጨጓራዬን ላልጠህ ጨረስከው ኡኡኡኡ😮😮😮

  • @seada2315
    @seada2315 4 ปีที่แล้ว +11

    የአሚር በር አለመሠበሩ ይገርማል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ደ3ጨ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ደ3ጨ 5 ปีที่แล้ว +12

    አሚር አይዞህ ፈሪሃ አሁን ስበብ ነው እምፈልገው ካንተ ለመራቅ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰይር አጥባአሰጣቻቸዉኮ😂😂😂😂

  • @mahbubatube8142
    @mahbubatube8142 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሀቲሴ በሰቅ ገደለችኝ መሀመት ሠሂርን ሙሉበሙሉ አሰብዶወተል አለች ዶሮ በቲኒሹ ነበር የበደቺዉ

  • @Elham-o7p
    @Elham-o7p 3 หลายเดือนก่อน

    wey mehmet gudh fela😂😂😂😂😂

  • @ሮዚየረሡልወዳጅ-ከ6ወ
    @ሮዚየረሡልወዳጅ-ከ6ወ 5 ปีที่แล้ว +10

    እረ ይሄን ቡላት የማላይበት የት ልግባዉ ዉዶቸ 👉😀😀😀

  • @yniyniyniserke2684
    @yniyniyniserke2684 5 ปีที่แล้ว +15

    አቶ ኡናል የጅህን አገኜህ ሲስህ ነው

    • @ሙሉአለምፍቅርየወሎልጅ
      @ሙሉአለምፍቅርየወሎልጅ 5 ปีที่แล้ว

      ውዴ ይቅርታ የኢምር አባት ለፈሪሀ አባት ክስ ያነሳው በምን ነበር እረስቸው ነው?

    • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
      @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ሙሉአለምፍቅርየወሎልጅ ኢሚር ስራውን እንድለቅ ነው ክሱን ያነሳላቸው ግን ኢሚር አይሰማውም

  • @ShuburaDemisee
    @ShuburaDemisee หลายเดือนก่อน

    ስሂር😂😂😂😂😂😂😂😂ገንዘብሽን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Etumama
    @Etumama ปีที่แล้ว +1

    ፈሪሀ ባልሽን የምልሽን ብስመው አሪፍ ነበር ደነዝ ምንም አትስምም ሊባንት መልካም ስው ብሆንም አንቺን ይፈልግሻል መጨረሻ ላይ ግን ትሞቻለሽ ልያውም በልባንት በስርግሽ ቀን😮

    • @kibitadese696
      @kibitadese696 ปีที่แล้ว

      Livant new inde yegedelat

    • @bikib4975
      @bikib4975 หลายเดือนก่อน

      ትሙት እቺ ኖራም አጠቅምም

    • @eluuuuuuuuyyy
      @eluuuuuuuuyyy 18 วันที่ผ่านมา

      እንዴ ሊባንት ለሧሥሜት እንዳለዉ እያወቀች

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 5 ปีที่แล้ว +4

    ስታዛዝን ሌባንት እሰይ ኢምር ድግ አረክ ክክክክ

  • @seninegi9088
    @seninegi9088 4 ปีที่แล้ว +8

    Sehir kkkk

    • @SelamBete
      @SelamBete 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂weyew gudnat eko

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔምግን አዳዴእደፈሪሀያረገኛል ከባሌጋር እሱንለመናገር ምክንያት እፈልጋለሁ በፍቅርመሀል ብዙ ፈተናወች አሉ እኔም ባሌንበጣም አፈቅረዋለሁ ግንትንሽ ስበብ ሳገኝበጣም እናገረዋለሁ ግንይታገሰኛል💔💔💔😭❤❤

  • @mahbubatube8142
    @mahbubatube8142 ปีที่แล้ว

    ከዚ ቡወለ ኢሪፍት አለረግም አለች ሰሂር

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +3

    ኮልሪዳንታስቀኛለች😂😂😂😂

    • @mmayfano1297
      @mmayfano1297 2 ปีที่แล้ว

      ያንችም አማርኛ ያስቃል

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว

      @@mmayfano1297 ሣቂልኝ🤣🤣🤣❤

  • @AbdoTofik-wl1fy
    @AbdoTofik-wl1fy 3 หลายเดือนก่อน +1

    Sahir😂😂😂😂😢😢😢kkkkkkkk

  • @EminetBahiru
    @EminetBahiru 25 วันที่ผ่านมา +1

    🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +2

    ጉሱምን ጥሪያት ብቻሽን አትሆኝም ማታ ለኮ 🤣🤣🤣ኢሜር💔 ሲለምኑት እቢያለ ሲለምን ይገኛል ይገባሻል ፈሪሀ ላቺብሎ ስትነገር እደሆነ አላወቅሽም አቺዶማ አሁንያቺ ተራነዉ እበጂ🤣🤣😠😠

  • @fentaneshihabtamu1926
    @fentaneshihabtamu1926 3 ปีที่แล้ว +6

    ለስድስተኛ ግዜ ሳየው ይሄን ድራማ ወይኔ ጉዴ ጅል ሆንኩኝ ኢሚር አፈቀርኩት መሰለኝ በቃ ሲከፋሁ እከፋለሁ ስድስት እዴሰታለሁ ታዳ ይሄን ምን ይሉታል

    • @Asa-bq9dc
      @Asa-bq9dc 3 ปีที่แล้ว

      ምናው ሌለ ስራ ዬለብሽም እንዴ አስፈለግ አይደለም

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว

      4ግዜ🤣🤣🤣ግንልብ በሽተኛሆንኩ💔💔

    • @FerahywotTensaye
      @FerahywotTensaye 10 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እኔም እዳቺ ከኢሚር ፍቅር ይዞኛል❤❤❤

  • @kalkidan-z1g
    @kalkidan-z1g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደራሲዉ የፃፈው ስለ ፈሪሀ ነው ፈሪሀ ህይወት ነው የሚናገረው ተፈለገው ፋሪሀ ሳይሆን ደራሲውን ተናገሩ

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 9 หลายเดือนก่อน

    ሰሂር ይገባሻል😂😂😂😂😂😂😂😂