#ስጠብቁት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ለቡፍ ለሶፋ ለሁለም ነገረ የማሚሆን የዳንቴል ስራ በክረ የሚሰራ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር እነያደረጋችሁ አበረታቱኝ

ความคิดเห็น • 50

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን አደንቅሻለሁ ለሙያሽ ያለሽ ጥርት ትለያለሽ በርች

  • @fafi-c5n
    @fafi-c5n 28 วันที่ผ่านมา +1

    በጣምም ጎበዝ ነሸ ምርጥ ችሎታ ነው ያለሸ በዚሁ ችሎታሸ ቀጥይበት እናመሰግናለን 🎉🎉❤

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውው ምርጥ የሆነ የእጂ ስራነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሙያሽን ስላካፈልሽን

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 28 วันที่ผ่านมา +1

    ዋውውውውው ብጥም እጅስር ምስርት ደስ ይላልኝል ብርቹ እህቴ ግብዝንሽ እንምስግንል እህታችን

  • @tube5126
    @tube5126 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሰለም አለይኩም ወርማቱለይ ወበርከቱ አህለን ወሰህለን እንካን ደህና ማጠሺ ልዬ እንሻአለህ ከንቺ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን ሀገርችንም ሰለም ይሁንልን

  • @RamiTube-ox6xn
    @RamiTube-ox6xn 29 วันที่ผ่านมา +1

    አስላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ወዴ እኳን ደህና መጣሺ መሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም የሚያምር አስራር ነው የኔ ልዩ

  • @guregna2127
    @guregna2127 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም እህታችን እንዴት ነሽ ደህና ነሽ በርቺ በርቺ እህታችን ቀጥይበት በርቺልን ጥሩ ጊዜ ነበረን በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበረ በርቺ በርቺ እህታችን ❤❤❤❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ መልካም በ በርችልን በጣም አሪፍ አሰረር ነው እና መስግናለን እጅሽ ይባርክህ እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቀን አሜንንን❤❤

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 28 วันที่ผ่านมา +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ አህለንወዴዋ እኳን ደህና መጣሺ በረች ጠክሪ መሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ያምሬል ወለሂ የስለሙ የዲኪ ዳይመን❤❤

  • @ZuzuSani-xs9kz
    @ZuzuSani-xs9kz 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሠላም መጣሽልን በርቺልን የኔ ባለሙያ ማሻአላህ በርቺልን የኔ 😍😍😍😍በርቺመሐሐ

  • @Enat2721
    @Enat2721 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ጎበዝ ነሽ ውዴ በርቺ ቀጥይበት ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Rabia-v4k2l
    @Rabia-v4k2l 28 วันที่ผ่านมา +1

    መሸአላህ ይሰለም የድክ በጣም ያምራ ሰብ መልሽ

  • @EmanTube-t3e
    @EmanTube-t3e 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂወበርካትሁ እኮን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ ተባርከላህ ሲያምር እጂሽን አይቆርጥመው ውደ በርችይ በጣም አሪፍነው እኔኮ እቢ ብሎኛል ሞክሬውነበር

  • @Ramahasan-uq8qd
    @Ramahasan-uq8qd 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሰለም አሌኩም ዎረመቱለህ ዎባረከቱ አርፍ ቆይታ ነበረ በርች እህት ፈጠር ይጠብቀች ይጠቢቀን በድገም አስከምንገነኝ ሰለም ሁንልኝ መሬ

  • @semiraa2
    @semiraa2 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱእላሂ ወበረካቱሁ በረችህ አረፈነው።በረችህ

  • @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ
    @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላማሌ ኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሺረ መልካም ጊዜ ማሻአላህ ጎበዝ ጠክረ🎉

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 28 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔረይመሰገንሰላምሰላምሸይብዛእህትእንኳንደህናመጣሸልን፣የኔባለሙያ፣ዋወወወወወ፣እጀረይባረክጎበዘነሸበረች❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 27 วันที่ผ่านมา +1

    WOWWWW BWYAM AREFE ASERARE
    NEW BWRWCHE EHETA BETAM
    GOBEZE NESHE BERECHE EHWTA

  • @FatumaYesuf-wc9ur
    @FatumaYesuf-wc9ur 29 วันที่ผ่านมา +1

    አስላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ላገራችን ሰላም ፍቅር አንድ ነት ያምጣልን በርቺ ላገራችን ሰላም ፍቅር አንድ ነት ያምጣልን

  • @እማክፉአይካሺ-ኘ5ጠ
    @እማክፉአይካሺ-ኘ5ጠ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ የኔ ቅመም ወላሂ በጣምነው እማምሩት አላህ ይጨምርልሺ እኔም አቼን እያየሁ እደምለም ድ ተስፍ አረጋለሁ

  • @hayat2583
    @hayat2583 29 วันที่ผ่านมา +1

    አስላመ አይላክም ውራህመርተ ወበርካት እንኳን በስላም የኔ ውድ እህት ማሻ አላህ በርተ🎉

  • @BintNuri
    @BintNuri 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ዉደ የኛ ባለ ሞየ ደስ ይላል በርቺቺቺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Feathay108
    @Feathay108 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን ደህና መጣሽ ውደ ማሻአላ የኔ ጀግና በርችልኝ ውደዋ

  • @እግዳውሴንegdi
    @እግዳውሴንegdi 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ደህና መጣሽ በርች ባለሞያ ❤🎉

  • @Sanchari_Bro_4u
    @Sanchari_Bro_4u 26 วันที่ผ่านมา +1

    super veedio 👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌 its looks beutiful 👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌

  • @AyshaharbuTubeአይሻሀርቡቲዩ
    @AyshaharbuTubeአይሻሀርቡቲዩ 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበረካትሁ ዋውውው ቆንጆ ዳቴል ነውውው የሠራሸውውው ማማማየ

  • @meditube8585
    @meditube8585 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሠላሟአይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደናመጣሽ ሁቢ❤❤❤❤❤

  • @ZuzuSani-xs9kz
    @ZuzuSani-xs9kz 29 วันที่ผ่านมา +1

    😍😍😍

  • @SatyamKumar-o5j6c
    @SatyamKumar-o5j6c 29 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Kenubish34
    @Kenubish34 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ውድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በስደት ላይ ያላችሁ አህሌን እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን

  • @tungnguyenchangnuoitv.
    @tungnguyenchangnuoitv. 28 วันที่ผ่านมา +1

    Cảm ơn bạn đã chia sẽ những video 🎉🎉, những mẫu trang phục rất đẹp bạn nhé 🎉🎉🎉 mến chúc bạn buổi sáng vui vẻ nhé ❤❤❤❤❤

  • @ahlam0301
    @ahlam0301 29 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ቆንጆና አስተማራ
    ቪዶ ነው ሸር ያደረግሽልን እናመሠግናኑን ❤❤❤❤🎉

  • @Mube461
    @Mube461 28 วันที่ผ่านมา +1

    ☀️በዚህች ዓለም ላይ ብዙ ኖረን፤ ብዙ ሃብት አግኝተን፤ ጥሩ ምቾት አስተናግደን፤ ጥሩ ቤተሰብ መስርተን፤ ሌላም ሌላም ሆነን ሊሆን ይችላል። ዳሩ ግን በእርግጠኝነት ሁሉም ነገር ያልፋል። ሁሉም ነገር ይቀየራል። ሁሉም ነገር ይጠፋል። ያም ሆኖ የዛሬው እንቅስቃሴያችን፤ እምነታችን፤ ሃሳባችን፤ ልፋታችን በሙሉ ነገ ለሚመጣው መሠረት ይጥላል። ምክንያቱም ይህችኛዋ ዓለም የሥራ፤ መጭው ዓለም የውጤት ሀገር እንደሆነ ግልፅ ነው።

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ በጣምየማማምር የዳቴል አሰራርነው ውዶ ቀጥይበት

  • @ኡሙሰመረዲንTUbe
    @ኡሙሰመረዲንTUbe 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደሚን አለቹ በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ በለቹበት

  • @HanaYouTube-p9v
    @HanaYouTube-p9v 19 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን ሰብ መልሺ

  • @almaz1207
    @almaz1207 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምር በርችልኝ እህቴ ❤❤❤❤

  • @Kanaklata_1
    @Kanaklata_1 21 วันที่ผ่านมา

    Wow so Beautiful 🌺🌺🥰🥰😊fw

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዋውውው በጣምም ያምራል አሠራርሸሸሸ ባለሙያ ነሸሸሸሸሸ

  • @SaraBrhanu-t1t
    @SaraBrhanu-t1t 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያምራል በርቺ

  • @ighoscorner
    @ighoscorner 27 วันที่ผ่านมา

    Nicely done
    ❤❤❤❤

  • @EkramYemameኢክራምይማም
    @EkramYemameኢክራምይማም 29 วันที่ผ่านมา

    አሰለሙአለይኩምወረህመቱላህውበረካትሁዋዉዉዉቆማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayanmohamed-h4g
    @ayanmohamed-h4g 29 วันที่ผ่านมา

    ፕሪ ላይ ነበርኩ ግን አልአልታይም blue pls🎉🎉🎉

  • @AishaYasin-012
    @AishaYasin-012 28 วันที่ผ่านมา

    ➤ አይ የዛሬ ዘመን ሴቶች እያልክ አይንህን ያለ ገደብ አትልቀቅ ልብህ ላይ በቶሎ የማይሽር በሽታ ነው ምታከማቸው።
    አይንህን ስበር.................
    ➤ አሏህ ሆይ ዐይናችንን አንተ ከከለከልከን ነገር ላይ መስበርን አግዘን ➤እህቴ አንችም እንደዛው ።

  • @almaz1207
    @almaz1207 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @ሞሚናTUBE
    @ሞሚናTUBE 28 วันที่ผ่านมา

    አሠላምአሊኩምወረህመቱላህወበረካቱሁእህታችንእንኳንደህናመጣሺልንአገራችንሠላምያድርግልበጣምጎበዚነሺበርችልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ 28 วันที่ผ่านมา

    አህለንውዶችየኔልዩማር❤❤በርቺ😊😊🎉🎉🎉ላይክማሻአላህ❤ጠፋሽነይኢሺ❤አጥፊኢሺእንዝያየር