#ለሁሉም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 53

  • @foziya1654
    @foziya1654 6 วันที่ผ่านมา

    አሠላምወአለይኩም ወራህመቱላሂ
    ወበርካትሁ አለን ወሳህለንእንኮንደህና መጣሽ በርቺ ጠንክሪ በርቺ ጥሩ ቆይታነበርን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔረይመሰገንሰላምሰላምሸይብዛእህታችንእንኳንደህናመጣሸ፣ዋወወወወወወወ፣ጣምነዉ፣የሚያምረዉ❤❤❤❤

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae 3 วันที่ผ่านมา

    አሠላም አለይኩም ሠላምና ጤና ክብር አድነት እየተመኘን ለሁሉም እናመሠግናለን አድነት አብሮነት ይለምልም መሻላህ መሻላህ ያማረ አሠራር ነው መሻላህ ተባረክ አላህ

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 7 วันที่ผ่านมา

    አሰላምአሊኩምእራህመቱላሂ ወበረካቱ መሸአላህ የኔባለሙያ በርችልኚ ውደአገራችንንምሰላም ያርግንን ውደ

  • @ayshaaysha7487
    @ayshaaysha7487 8 วันที่ผ่านมา

    አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበረካትሁ ዋውውውውውው
    ቆንጆ ዳቴል ነውውው የሠራሸውውው

  • @Enat2721
    @Enat2721 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ❤❤❤❤

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ጀግና 🎉 ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን መጨረሻችን ያሳእርልን በርችልን ውዴ🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Duchanh7879
    @Duchanh7879 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤👍👍

  • @RamiTube-ox6xn
    @RamiTube-ox6xn 8 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ❤❤❤ አሪፍ ቆይታ ነበረን❤❤❤ በርች ጠንክሪልኝ ማሬ የኔ ባለሙያ ጎበዝ❤❤❤

  • @አተነህ
    @አተነህ 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን። ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ አሪፍ ዳንቴል ነው የስራሺው ገበዝ ንሺ በርቺልኝ እህቴ ከዝህ በላይ ጥበቡን ያብዛልሽ

  • @ቅመሞነኝስደተኛዋ
    @ቅመሞነኝስደተኛዋ 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ምርጥ ቆይታ ነው ከልብ እናመስግናለን በተለያዩ ነገሮች እንጠብቃለን በርችልኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያንጣልን

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 8 วันที่ผ่านมา

    መሻአላህየኔ ባለሙያ❤❤❤

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 8 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውውው ብጥም ይጅ ስርነው ብርቹ እህቴ ግብዝንሽ እንምስግንል ውቅትሽ ስለክፍል እንምስግንል

  • @EkramYemameኢክራምይማም
    @EkramYemameኢክራምይማም 8 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁአህለንወሰህለን እኳን ደህናመጣሽዋዉዉዉዉረማሻአላህ የኔባለሙያበጣምነውየማያምረውበርቾልኝቀጥይበትአሪፍነው

  • @tube20134
    @tube20134 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ እህቴ ቀጥይበት እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን ኤንኳን ደና መጣሽ ቀጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የነበረን ከልብ እናመሰግናል ሰላም ፍቅር አድነትን ዪድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Fetah90
    @Fetah90 8 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሰህለን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውረ ማሻአላ🎉🎉 የኔ ባለሙያ በጣም ነው የማያምረው በርችልኝ ውደ ቀጥይበት አሪፍ ነው🎉🎉🎉❤❤❤

  • @አሚናትገጠሬዋ
    @አሚናትገጠሬዋ 8 วันที่ผ่านมา

    አሠላም አኩም ወራሕመቱላሕ ሠላምፍቅርአደነትመተሣሠብለዉዳ ወቶከመቅረትፈጠሪ ይጠብቀን ማሽአላሕ እሽ ይባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 8 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ምርጥ ችሎታ ነው ያለሸ ጎበዝ በርቺ አሪፈ ሥራ ነው አኔም ካንቺ መማር እፈልጋለሁ ውዴ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤

  • @hayat2583
    @hayat2583 5 วันที่ผ่านมา

    እስላም አይላኩም ውራህመርተላሂ ወበርካት አንኳን በስላም መጣሽ የኔ ጀገና በልሽ ምን ይገርም የኔ መልካም በርቱ አላህ ይጠብቅህ እህት🎉🎉🎉

  • @Layelacrochet
    @Layelacrochet 8 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም አሰላም ወራህማቱላህ ወበራከቱ ማሻ አላህ በርች የምራሉ🎉🎉🎉

  • @ኡሙማሂርtube
    @ኡሙማሂርtube 8 วันที่ผ่านมา

    ውድድ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 8 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጥልሽ እጅሽ ይባረክ ውድ በርቺልኝ

  • @Abreham21birte-jg8sv
    @Abreham21birte-jg8sv 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን

  • @yenantw21
    @yenantw21 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።
    ዋውውውው ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ ጎበዝ በሬቺሌን።👏👏👏💕💕💕💕
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 8 วันที่ผ่านมา

    መልካም ቀን እናመሠግናለን ፍጡምየ በርችልኝ የኔ ምሥኪን🎉🎉🎉🎉

  • @tube-jy9lw
    @tube-jy9lw 7 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልልኝ ውደ እኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች

  • @አቡያህያአቡያህያ-ቨ1ወ
    @አቡያህያአቡያህያ-ቨ1ወ 8 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ እንደትነሽ እንካን ሰላምምመጣሽ በርችልኝ🎉🎉🎉🎉

  • @ayshaaysha7487
    @ayshaaysha7487 8 วันที่ผ่านมา

    አለሐሐሐሐመሐሐ

  • @makeaomarm
    @makeaomarm 8 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙለይኩምእንኳንሰላምመጣሸወዴሰላምለሀገራኝን🎉🎉

  • @fafisiedtube5591
    @fafisiedtube5591 8 วันที่ผ่านมา

    አሰሳሳሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ድንግል ሁ አህለን ሞክሽየ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ ማሻአላህ በርች ውድ ሰላምሽ ይብዛ ሙልካም ምሽት

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 8 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ በርችልኝ ዋውው ምርጥ አሰራር ሀሪፍ ቆይታ ነበር

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 8 วันที่ผ่านมา

    አሰላም ዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ፋጡሜ መሻአላህ የተባረከ አላህ እጂሽ ይባረክክ ዉደ ቀጥይበት

  • @FatumaYesuf-wc9ur
    @FatumaYesuf-wc9ur 8 วันที่ผ่านมา

    አስላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ እንኳን ሰላም ፍቅርን አንድነትን ያምጣልን በርቺ የኔ ባለሙያ እንድነገርኩሽ እውስለምጅኝ እመጣለሁ ደስ ይለኝ መማራት 🎉🎉🎉🎉

  • @ayshaaysha7487
    @ayshaaysha7487 8 วันที่ผ่านมา

    አለሐ

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb 8 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱን ማሻአላህ

  • @እሙለያን-ተ8ሐ
    @እሙለያን-ተ8ሐ 8 วันที่ผ่านมา

    አሰለአም አሊኩም ማሻአላህ

  • @እሙለያን-ተ8ሐ
    @እሙለያን-ተ8ሐ 8 วันที่ผ่านมา

    በላይክ

  • @hasnayoutube
    @hasnayoutube 8 วันที่ผ่านมา

    Aselam alykume werhemetulh weberkatu tru koytanebrnn agerchnn selame yergaye mashallha

  • @Hasna-lb2gc
    @Hasna-lb2gc 8 วันที่ผ่านมา

    Aselam alykume werhemetulh weberkatu tru koytanebrnn agerchnn selame yergaye ❤

  • @ayshaaysha7487
    @ayshaaysha7487 8 วันที่ผ่านมา

    ከአአአ

  • @tube962
    @tube962 8 วันที่ผ่านมา

    እንኮን ደነ መጣሺ ፍጡም ባአለሺበት ስላም ማሻ አላህ በርች ከምር ሆበዝ 16፡41👈

  • @bettysworld1876
    @bettysworld1876 3 วันที่ผ่านมา

    happy i came thank for sharing

    • @fatumaahmedseid
      @fatumaahmedseid  3 วันที่ผ่านมา

      @@bettysworld1876 Thank you

  • @CarmenMaresVlogs
    @CarmenMaresVlogs 8 วันที่ผ่านมา

    how are you sis,seu trabalho de crochê 🧶 é muito perfeito 👏👏❤❤❤❤ são peças muito bonitas ❤❤

  • @EkramYemameኢክራምይማም
    @EkramYemameኢክራምይማም 8 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @Sanchari_Bro_4u
    @Sanchari_Bro_4u 8 วันที่ผ่านมา

    നല്ലൊരു ദിവസം ആശംസിക്കുന്നു, നന്ദി

  • @ኡሙሰመረዲንTUbe
    @ኡሙሰመረዲንTUbe 8 วันที่ผ่านมา

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደሚን አለቹ በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ በለቹበት በርች ጎበዝ ጡሩ ነኝ

  • @Grmaneshyoutube
    @Grmaneshyoutube 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ፈጣማየ እሄቴ እንኳዕ ሰላም። መጣሸ❤❤❤❤❤

  • @herbalsehat5762
    @herbalsehat5762 8 วันที่ผ่านมา

    Nice

  • @እሙለያን-ተ8ሐ
    @እሙለያን-ተ8ሐ 8 วันที่ผ่านมา

    መልካም ቀን

  • @seidyasin351
    @seidyasin351 7 วันที่ผ่านมา

    ~በችግርህና ለችግርህ መፍትሄ ማግኘት መካከል ያለው ርቀት በግንባርህና በመሬት መካከል ያለው ርቀት ብቻ ነው ፡፡ ሱጁድ በመውረድ ለአምላክህ ችግርህን ነገርከው ማለት ችግርህ ተፈታ ማለት ነው ፡፡
    ይኸው ነው።

  • @ShrutisinghsknShruti
    @ShrutisinghsknShruti 8 วันที่ผ่านมา

    बीक्कु सिंह 210

  • @HAyATTuBE-bs7vv
    @HAyATTuBE-bs7vv 8 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ