ቆይታ ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @BanchiamlakiGetachew
    @BanchiamlakiGetachew ปีที่แล้ว

    እሚገርም አገላለፅ ደስ እሚል ገንቢ ሀሳብ ግሩም የሆነ ወንድማዊ መከባበር ጥሩ የሆነ የሀገርና የወገን ፍቅር ብቻ በጣም ብዙ ነገር አየው ሰማው በናንተ ላይ ውድ ወንድሞቻችን

  • @FatySam
    @FatySam ปีที่แล้ว

    ቢራ አናስተዋውቅም በጣምደስይላል እሸቱ ጎበዝ

  • @Kidist19
    @Kidist19 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀግኖች በርቱ እኛም አብረን በአቅማችን አብረን ለመስራት ዝግጁ ነን እስከ መቼ አረብን ስናከለግል እንኖራለን ለዛውም በለፋንው ልክ ሳይከፈለን
    "ስደት በእኛ ይብቃ በተለይ የአረብ ሀገር"

  • @birhaneabdeta9909
    @birhaneabdeta9909 3 ปีที่แล้ว +5

    በጠም ምርጥ ሀሰብ ነው ጀግና ደን ምርጥ ወንድማችን በርታልን እግዝአቤኤር እድሜ እና ጤና ይብዘልክ

    • @Gashew
      @Gashew 3 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን ብርሃኔ
      በአንድነት ገና ብዙ እንችላለን እንሰራለን!

  • @anmawgetachew4352
    @anmawgetachew4352 2 ปีที่แล้ว

    Very smart conversation & appreciated.

  • @DejuHailu
    @DejuHailu 3 ปีที่แล้ว +5

    woooooooooooow dink yehone hasab new. areb agerlay yalut ehitochachin balubet hunew yemifeligutin timihirt memar mechalachew tilik neger new ASHEWA TECHNOLOGIS.

    • @Gashew
      @Gashew 3 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን ደጁ

  • @የስደትስንቄ-መ8ሐ
    @የስደትስንቄ-መ8ሐ 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ጥሩ ነዉ በርታ ከ❤❤❤ ደስ ይላል

  • @mohammedabera613
    @mohammedabera613 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ አፑን አውርጀ ሬጅስተር ባደርግም Verification code ሊመጣልኝ አልቻለም።

  • @በእምነትአበበይልማ
    @በእምነትአበበይልማ 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ዳድሽ በርታ ከክፍል ተማሪ አንድ ሰው አገኚን ጥሩ ደረጃ የደረሰ በጣም ነው ደስ ያለኝ በዚህ መልኩ ስላይሁህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው

    • @Gashew
      @Gashew 3 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን ስለአስተያዬታችሁ ዳንኤል ሁላችንም የምንኮራበት ወጣት ነው!!
      አሸዋ
      በአንድነት ህይወታችንን እንገነባለን!!
      በሚል መሪ ቃል ኢትዮጵያን የሚያሻግር ሀሳብ ጥሩ እንቅስቃሴ ላይ ነው!!

    • @abc12452
      @abc12452 2 ปีที่แล้ว

      @@Gashew የቅርታ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ አክሲዎን መግዛት ብንፈልግ ባለንበት ሀገር ሆነን መግዛት እንችላለን?ለምሳሌ ጂማ ሆኜ በባንክ ማከናወን እችላለዉ ወይስ የግድ አዲስ አበባ መሄድ ይጠበቅብኛል?

    • @umunuhኡሙኑህ
      @umunuhኡሙኑህ ปีที่แล้ว

      ​@@abc12452
      ደውለሽ በቁጥሩ አናግሬያቸው

  • @በእምነትአበበይልማ
    @በእምነትአበበይልማ 3 ปีที่แล้ว +4

    በርታ ወንድሜ ዳኒ

    • @Gashew
      @Gashew 3 ปีที่แล้ว +2

      እናመሰግናለን አለም ነሽ

  • @zemc280
    @zemc280 3 ปีที่แล้ว +2

    አክሲዮን ለመግዛት የት እና ምን እንደሚያስፈልግ ብትነግሩን

  • @tubeamiharbutube677
    @tubeamiharbutube677 6 หลายเดือนก่อน

    በውጪ ሀገር ያለነው እደት ነው መግዛት እምንቺለው

  • @ሂወትወርቁ
    @ሂወትወርቁ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ስላሰባችሁልን ለኛ ስደተኞቹ

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 ปีที่แล้ว

    እኛ በስደት ያለን አክሲዮኑን ብንገዛ ጥቅማችን ምንድነው??3

  • @hewihewi1762
    @hewihewi1762 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋው ከስንት ነው እሚጀምረው እናም ሙሉ መረጃ

  • @robelaasefa6563
    @robelaasefa6563 3 ปีที่แล้ว +4

    cogrtulations daniel

    • @Gashew
      @Gashew 3 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን ሮቤል

  • @hailatman8924
    @hailatman8924 3 ปีที่แล้ว

    amezing ......

  • @yihungetu9897
    @yihungetu9897 2 ปีที่แล้ว +1

    meche nw share yemeyalkew