Robel Mideksa - Kinef Kinef | ክነፍ ክነፍ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
- Ethiopian Music : Robel Mideksa | ሮቤል ሚዴቅሳ - Kinef Kinef | ክነፍ ክነፍ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Subscribe: goo.gl/vdthqb
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Google+ : plus.google.co...
Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #HopeEntertainment
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Hope Entertainment
መታሰብያነቱ ፍቅርን ብለው ለተሰቃዩ ወንዶች ትሁንልን 🙌🏽😂 wow beautiful 👌🏽
Betkekele ashrukaya
እውነት ብለሀል👌
Nice saying, Men like Johnny Depp!
😂😂😂😂
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
Beautiful and calm music!!! ሌሎች ዘፋኞችና ተወዛዋዥዎች ከዚህ የምትማሩት ቢኖር ርቃናችሁን ስትመጡ ሳይሆን እንዲህ በባህላዊ ልብሳችን ስታሸበርቁና ስትደምቁ ውበት አለው:: ጃኖው...አንደኛ...😃👍🏽🥰
Ende music yesmlu ende mr yeshiber 😲🙉
@@Milliboy100 😂😂😂😂ዘንድሮ ማን ያልጨለለ አለ ብለሽ ነው መንግስት ተብዬው ጨልሎ አሳበደን
@@Milliboy100 😂😂😂😂
እንዴ አንተ ሙዚቃ ታያለክ ማለት ነው ወቻጉድ
ዋው በጣም ጥሩ ነው👍👍
this music was released when i was freshman and i have so much memories of this song.............. its a master piece brother keep it up
Ethiopian music is just on another level. Very beautiful and calm music. Lots of love from Kenya🇰🇪
Watch "Zed Bahru - Gedaye - ዜድ ባህሩ - ገዳዬ I New Ethiopian Music Video 2022 (Official Video)" on TH-cam
th-cam.com/video/nRLNrfLp2nw/w-d-xo.html
OK you
What about kass masse watch
This song is so modern yet so traditional at the same time. Masterpiece bro🔥🔥🔥 I haven’t heard this kind of music in years.👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
ውይይይ እሥከዛሬ ቀርቶብኛል ዛሬ ነው የሠማሁት ገና አብርሺ ቃለመጠይቅ ላይ ፕሮግራሙን ከተከታተልኩ ብኃላ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጎበዝ ነህ ጆሮ ገብ የሆነ ዘፈን ነዉ አደንቁር የሆነ ዘፋኝ በበዛበት አገር ዉስጥ እንደዚ ኳሊቲና ተደማጭ ዘፈን ስሰሩልን ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን
Love from mombasa Kenya 🇰🇪
💚💛❤በ tiktok ሰምቼው ሙሉውን ላደምጠው በጣም ቋምጬ ነበር፤ እግዜር ይስጥህ ከነብስ የሚደርስ ሙዚቃ ነው የሰራኸው። ያዝልቅልህ ወንድሜ!💚💛❤
this music was released when i was 12th now am 2nd year uni student and still my favorite music,
Me too😮😊
beautiful and calm music 😒😒🇳🇵🇳🇵love from Nepal
👋👋
"ክነፍ ክነፍ ክነፍ ይለኛል......
አይ አመልሽ ይጎትተኛል......
አንደኛ እህ አንደኛ......."
ሙዚቃው ራሱ አንደኛ እህ አንደኛ❤❤❤
ኢትዮጵያዊ ለዛውን የጠበቀ ምርጥ ስራ❤❤❤
በጣም ያምራል Bro በርታ❤❤❤
ዋው ከ 2007በኽዋላ ሙዚቃ ሰማሑ በዚ ልኮነን የምር❤❤❤❤
በዘፋኞቻችን ተስፋ ቆርጠን ነበር አሁን ግን ተስፋ አለን በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ግጥም እና ዜማው ተመጋግበዋል ለዘፋኙም ለግጥም እና ዜማ ደራሲውም ክብረት ይስጥልን በርቱ ሮቢ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
ከቃላት በላይ የሆነብኝ እጅግ ምርጥ ስራ:: ክብር ይገባሀል👍👍👍👍👍
ዛሬም አይደል እንዴ እማዳምጠው ....በጣም እሚጥም ። ድንገት ነበር የሆነ የምግብ አሰራር ላይ ሰምቸው የሳበኝ እናም ሙሉውን ለማድመጥ ወደ ዩቱብ ስመጣ ጭራሽ ይግረምህ ብሎ ክሊፑ ተደማምሮ ተመሠጥኩበት። ❤❤❤
አንደኛ ነህ የምር "አንደኛ" ትችላላችሁ። ሁሉ ነገር ልቅም ተደረጎ የተሠራ ነው። እኔ በጣም ወድጄዋለሁ
Modern Ethiopian Music with cultural instruments wow 👏❤
Wow 👏 👏 ተይማ ልንገርሽ ተራራው ወንዙ በሰማይ ያለሽ...ኢትዩጵያን በናንተ ውስጥ አየሁዋት እንዴት ደስ እንደምትሉ ድንቅ ነው💖💖💖
በጣም አሪፍ ስራ ነው!!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!
💚💛❤
አሜን ኢትዮጵያዊቷ የሀገሬ ልጅ❤❤🇪🇹🇪🇹
አሚን❤
lebedashe ge ge
ያለማጋነን 8ጊዜ በ አንድ ቀን ደጋግሜ የሰማውት ዘፈን
አላስታውስም፡፡ አንተ ትለያለህ
በርታአ♥
I'm from Kenya I Love You Ethiopian music and people 🥰🥰🥰🥰
Watch "Zed Bahru - Gedaye - ዜድ ባህሩ - ገዳዬ I New Ethiopian Music Video 2022 (Official Video)" on TH-cam
th-cam.com/video/nRLNrfLp2nw/w-d-xo.html
We love Kenyan peoples!!
Unique smart Kenya people love u
Nice i love how kenya is awaken of online buz watch kass masse
ለዚህ ኑሯል ለካ የብዴና ጉዳይ ነው ያኔ የቀረፃ ቀን ጉለሌ እፅዋት ማዕከል አይቼ ምን ያሽክረምማታል ብዬ አስሬ ዞሬ ሳይ ነበር። ጥሩ ስራ ነው።
ethiopiyawi yezit yalw music nw videowm alebabsachu hulu ngr yamral musicu andegna produceru ✊
I am feeling am listening 60s Ethiopian 🇪🇹 golden age music. Outstanding my dear. ❤🇪🇹❤
ወጣ ያለ ስራ ለመስራት ሞክረህ ሲሳካልህ ይሄን ይመስላል
አንደኛ አሀ አነደኛ 👌👌👌💯
Who comes from Tiktok Just to listen this Amazing music?? Give us a like ❤
I'm eritrean I love this song 🎵 💘💖💕❤💗♥ eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
endie selamie yhn yahl lemebabal anbekam HAGER nachu gn enjera tibelalachu ye hager bahl libsachu libsachn nw musicachn musicachu nw haymanotachu haymanotachn nw....Gn ergt nw hager nachu....gn yhn yahl anrarakm
ዮሐንስ 3:16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
This is how you make music! ጎበዝ 👏🏽
GREAT MELODY!
ክነፍ ክነፍ ክነፍ ይለኛል፤
አይ አመልሽ ይጐትተኛል።
አንደኛ እህህ.. አደኛ፤
ፍቅርን ብዬ ሳማትር፤
ተዘናጋሽ ምነው አንችዬ፤
ሁለተኛ እህህ.. ሁለተኛ።
መነነ ተሻገረ፤
ቀልብሽ መች ለኔ አደረ።
አፍሽ ለኔ ካላማ፤
ለሰው ዘብ ከቆሽማ።
ወዳጀን ልይ ካልሽማ፤
ለኔ ካልወገንሽማ።
ምነው አፈር በበላኝ፤
እንዴ ሰው መች ደላኝ። የኔ የአመታት ጉዞ... ምርጥ ስራ ወደነዋል ምርጣችን 🙏❤️❤️❤️
ለ 41ኛ ጊዜ ሰማሁት አሁንም ግን ልጠገበው አልቻልኩም.....ልብ የሚያረጋጛ ጣፋጭ ዜማ!!!!!!!!....💞
በጣም ደስ ይላል ሁካታ በበዛበት ዘመን እንደዚህ ስላም ያለው እርግት ያለ ሙዚቃ ሰላደረስከን እናመሰግናለን
ሙዚቃ ቃና ነው ከርቁ የሚሸት፤ ደሞም ሀሴት ነው ልብን የሚያርስ። ታዲያ በወጣትነት እንዲህ ረጋ ብሎ የሚሰማ ሙዚቃ ለነፍስ ይደመጣል። ፀጋውን ያብዛልህ።
እውነት ነው
አንደኛ ሙዚቃ
Music of the year❗
ጥበብ ህክምና እያገኘች ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም 😊 ምርጥ ስራ ❤
👍 rating 9/10! Recently, new talents are popping up who are the real musicians. I think they are the fruits of St. Yared musical school!
GPG energy and security
አዲስ የአዘፋፈን እስታይል በዛ ላይ ቆንጆ ድምፅ ወድጀዋለሁ። በርታ
The setting is so traditional HABESHA! The scenery is beautiful! Great voice & beautiful music!! 👍👍👍✅✅
Leyet yale azefafen nw, betam wedjewalew, wexa yale zefen nw, tebarek
Ye sefere lij good job korechebekalewu thanks 🙏
ምርጥ❤
የገረመኝ ግን ስረአቱን የጠበቀ ዘፈን ሲሆን ተመልካቹ የት እየሔደ ነው?
I’m from Sudan and I love this song for real ❤
በጣም ነው የወደድኩት ደጋግሜ ሰማሁት ልጠግበው አልቻልኩም ። የባህል ሙዚቃው የድምጽህ ወዝ ዋው በርታ ግሩም ሰራ
ምርጥ ሰራ ኢትዮጵያን ማያቅ በዚህ ልያቅ ይችላል !ሰላም ፍቅር ለ ሀገራችን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
This is one of the finest and stunning music in recent years!!!
Well done and keep up the good work bro!
ምነው አፈር በበላኝ፣
እንደሰው መቼ ደላኝ።👏👏👏👏
ስላከበርከን እናመሰግናለን።
ክነፍ ክነፍ ይለኛል አይ አመልሽ ይጎትተኛል አንደኛ ........ እውነትም አንደኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቃና ያለው ሙዚቃ
ሁሌም አረጋ ያለ ዘፈን በዚህ ቀጥል ድምፅህ በጣም ያምራል ከፌመሶቹ ሙዚቀኛ አንተ ትሻላለክ። ከዚበላይ እንጠብቅሃለን ሀገርን በሚመስል በሚወክል ነገር ሁሌም ስራ አጭር ቀሚስ አንዳታስጠቅማቸው ለቀረፃ ያሉትን ሴቶች በርቶ ብሮ
ዘፈኑ በጣም ሀሪፍ ነው ባህላዊ ዜማ እና አለባበሱ ተመችቶኛል🤩👍👍
After 2yr again ❤️🔥❤️🔥
እንዴት ሴትን አገርን አንድላይ አሳየህ ልንገርህ ስማ እነሆ ወንድ ልጅ ማለት ነዉ ስምህ ሮቤል ማለት አሳየን የሀገር ፍቅርን ትለያለህ እመቤቴን ብዙ እንጠብቃለን ምርጥዬዉ
Pure oldies Ethiopian song with a nice beat ❤❤❤
ይሄ ትርምስምስ ያለ ሙዚቃ አድክሞን ነበር
እንዲህ እረፍት የሚሰጥ የተረጋጋ ሙዚቃ ልብ ያደርሳል
ዋዉዉዉ ምንም እከን የማይወጣለት ዘፈን ነዉ😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
I’m from Sudan I love Ethiopian music this one is very nice it reflects Ethiopian culture love Ethiopian ppls
🇪🇹 ❤ 🇸🇩
በጣም ያምራል❤️❤️ አለባበሳችሁም አንደኛ ነው❤️😍በቃ ሀገራችንን ባህላችንን የሚገልፅ ነው🇪🇹💚💛❤️
I love this man honestly
0
@@mogesdagne5252 ኀ
Me tooo
@@mogesdagne5252 k
Me too
Mert sera yeny wed bezw kel betam new mewdh madnkh tebark❤❤❤
Hop lay kayehuachehu music yihe betam yileyal......👌👌
This is beyond beautiful! Brave!!!! Encore & encore !!!! 💔💔💔❤️❤️❤️❤️
What a beautiful melody !!🎵 🎼 🎶 Calm, Relaxing, very Ethiopic … just wow 👏👏… eagerly expecting more works from this young man.
Harmonious and striking melody, authentic clip. Thank you Robel and the entire crew.!!!
ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ቪዲዮ ክሊፕ ጋ በጉጉት ነበር የጠበኩት ከምርጥየ ልጂ ጋ 🔥🔥🙌🙌🙌🙌
ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሰላም : ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዛላቹ አሜን🙏
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
Amen egzeher yistlin!
አሚን
Amen
Magnifique music!!! Merci beaucoup 👍👏
Can't stop listening this calm music ❤️❤️❤️
we thank you #ROBEL MIDEKSA
Wow geremi naw 100%andanga
Wow 😲😲😲😲😲😲😲😲 I like your songs please continue in this way 🥰🥰🥰🥰🥰🤭🤭🤭🤭🤗🤗🤗🤗🤗
ከዚህም በላይ እንድትሰራ ተመኘሁልህ ወንድሜ።
Beutifu musicand melody you are the best robel keep going and thank you hope entertainment for bringing this yoing boy he is so talented and world class the most wonderfull thing about him is he promote ethiopian culture and tradition in a butifull way. Big respect
በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው❤ በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ስለሰጠኸን በ ሀገራችን አልባሳት መስራትህ ደሞ ያስደንቅሀል
Wow 🤞🤞🤞
NICE LYRICS EXCELLENT MELODY....Amazing voice and the video is awesome 👌 👏
ተመስገን ነው ሰሞኑን ለጆሮ የሚመጥኑ ሙዚቃዎች እየሰማን ነው❤
I'm from Mexico ሰፈር i love Ethiopian music.it's አንደኛ
Ere yemigerm sira I love ❤ 😍 💖 it thank u hope entertainment robel gobez neh ethiopiawi sira liselechegn alchalem
1ኛ💚💛❤️
ዘፈኑ ዘፈን ሚያስብሉት ሙሉ ነገሮች ተካተውበታል ዘፋኝ የሚስብሉት ነገርሮች ሁሉ አለክ ሮቢ በርታ አረፍ ዘፈን እና ዘፋኝ ናቹው
እንዴት ምችት እንዳልከኝ የምር ዳዊት ፅጌን በደንብ አይተኸዋል አንተ ደሞ ልዩ እና ምርጥ ሌላ ሮቤል ሆነህ መተሀል የምር ጎበዝ ነህ ምርጥ ቦታ ደርሰኸ ኮንሰርትህ ላይ እንገናኝ
ዋውውውው ደጋግሜ ሰማሁት አይሰለችም
I cant stop waching this music again and again I lov it!
የምን ግዜም ምርጥ ሙዚቃ እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ስራ አንጀት የሚያርስ ተባረክልኝ የኔውድ
Wow!!! it's just amazing. It's just flow, the music, the culture and the natur
Nice im in love with this music
እንደዚህ ከፖለቲካውም ከግጭቱም የሚያርቅ ቆንጆ ሙዚቃ ያስፈልገናል
ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️
100%🔥🔥🔥 Worthing the wait!
Keep up brother👊🏽
Wow wow wow yemigerm sira new thank you hope entertainment for bringing this musician
አንደኛ!!!!
እረ የሙዚቃ ያለህ ስንል ነበር
I swear Great music wow 🤩Has an interesting story amazing good luck!👍
ዋው ግሩም ነው ዜመኛውም ደምፃዊ በጣም ተመችቶኛል👏
WOW ይሄ ዘፈን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን ይሸታል💚💛❤ ። ጥሩ ለዛ ያለው ዘፈን ነው ደስስስስስ ይላል !
This is the best music of the year thank you hope entertainment
wub, malefiya yehone sira ....
ጥበብ እንዲህ በምታምሩ ውብ የሀገሬ ወጣቶች ስትጠበብ ማየት ምንኛ ያስደስታል በርቱ ኮርተንባችሆል🥰🤩😍😋❤👏👏👏🙌🙌👍🙏
ERoba andge new betam des ymil sera new beziwu arif sera yezachu kezenar gar 😘😘
Nice and smooth music, andegna👏🏽👏🏽
I don't even see the whole video to give recognition for this great work. Good job brother.
What a calm but powerful song!