ጥምቀት ከተራ ናዝሬት አዳማ 2010 - Timket Nazareth Adama 2010

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 561

  • @አለለኔየተሻለነገር-ጐ5ነ
    @አለለኔየተሻለነገር-ጐ5ነ 6 ปีที่แล้ว +92

    አቤት ውበት ሳናውቀው ያወቀን ሳንመርጠው የመረጠን ሳንወደው የወደደን ሳንቀድሰው የቀደሰን አባታችን ሳንለው ቀድሞ ልጆቼ ብሎ የእርሱ ልጆች እንድንሆን ያደረገን አምላካችን መዳኒታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁ አሜን (፫) የተመረጣችሁና የተቀደሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለዚች ለተባረከችና ለተቀደሰች ቀን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም በደስታ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እኛንም በስደት ላይ ያለን ልጆቹን በሙሉ በሠላም በጤና ከአሕዛብ ሀገር አውጥቶን ወደ ቅድስት ሀገራች ያብቃንና እንደነሱ ለመዘመር ለማመስገን ያብቃን አይዞአችሁ ስደተኞች እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል

  • @yonas249
    @yonas249 6 ปีที่แล้ว +52

    በመላው አለም ያላቹክ የጥምቀት ድባብ የቤተክርስቲያን ደጅ ከናፈቀኝ ስንት አመቴ ጥምቀትን በF B ድምቀቱን እያየሁ እና በናፍቆት እንባ በመዳም ቤት ስራ እያሳለፍኩ ነው 😭😢
    ፈጣሪዬ ለደጅህ አብቃኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው

    • @melimelatyedingillij9897
      @melimelatyedingillij9897 6 ปีที่แล้ว +1

      የሺ አለም yonas
      እኔም እንዳንቺ ቆንጆ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያለ ቀን እኛም እናከብራለን በሀገራችን

    • @yonas249
      @yonas249 6 ปีที่แล้ว

      እሺ እማ አይዛን በርቺ

    • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ፀ8ጀ
      @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ፀ8ጀ 6 ปีที่แล้ว +2

      የሺ አለም yonas አይዞን ማማየ እኔም እንዳንች ነኝ ግን አንድ ቀን እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው ለደጁ ያበቃናን

    • @yonas249
      @yonas249 6 ปีที่แล้ว

      እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ እሺ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን

    • @tsegaye.wb.
      @tsegaye.wb. 6 ปีที่แล้ว

      የሺ አለም yonas አይዞሽ የእግዚአብሄር መንፈስ ሁሉም ቦታ አለ የልብሽን መሻት እሱ ያሳካልሽ!መልካም የጥምቀት ባዓል !

  • @brteyemaryamljibrteyemarya661
    @brteyemaryamljibrteyemarya661 6 ปีที่แล้ว +21

    በእውነት እኔ አልቅሼ ልሞት ነው አሁንስ ስደት አይኑ ይጥፋ በእውነት ይሄን በረከት በቦታው ሁናችው ለምትታደሙት ሁሉ እንኳን ደስ ያላችቅ ይሄ የትም ቢኬድ የማይገኝ በረከት ነው እኔ ቀናሁ በናንተ ታድላችው

    • @alemtug9280
      @alemtug9280 6 ปีที่แล้ว

      Brte Yemaryam lji Brte Yemaryam lji አይዞሽ ማማዬ ያችን ቀን በተስፋ ጠብቂ እኛም ሀገራችን ሔደን እደዚህ ደስ ብሎን ለማክበርና እንበቃለን አይዞሽ ውዴ ሁሉም ያልፋል

  • @BABR7826
    @BABR7826 6 ปีที่แล้ว +76

    ደስ ሲሉ እንኩዋን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @Phone-zd1qs
    @Phone-zd1qs 6 ปีที่แล้ว +18

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ እኛንም ከስደት መል በሀገራችን እንድናከብር እመቤቴ ትርዳን♥♥♥

    • @masresham
      @masresham  6 ปีที่แล้ว +1

      አሜን!

    • @zenatzz9429
      @zenatzz9429 6 ปีที่แล้ว +1

      አመላየተዋህቶልጆችእንከኳንለጌታችንለመድሀኒታችንብርሀነጥምቀትበሠላምአደረሣችሁ

    • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ቐ4የ
      @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ቐ4የ 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን

    • @aweertechumq2936
      @aweertechumq2936 6 ปีที่แล้ว

      የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ Phone0551469431 አሜን አሜን አሜን

  • @kalmkalm382
    @kalmkalm382 6 ปีที่แล้ว +45

    አቤት ውበት እንዴት። እንደምናምር ዳቢሎስ። እርርርርርር በል

  • @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን
    @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን 6 ปีที่แล้ว +8

    ኡፍ እንዴት ድሰ ይላል መልካም በዓል እንባዬ መጣ የሰው አገር ገብተን ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃን ያመቱ ሰው ይበለን አመሰግናለው በዛውም አገሬን አየውት ናፍቆኛ ነበር

    • @shewayedengelmarymlejj9465
      @shewayedengelmarymlejj9465 6 ปีที่แล้ว

      የድንግል ልጅ ሰለ ማይነገር AMEN AMEN lek nesh Mamaye endat eness betay endat edalakasku ufffff

  • @deneshhunegnaw9674
    @deneshhunegnaw9674 6 ปีที่แล้ว +12

    ለመላው አለም የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት (የከተራ )በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @masresham
    @masresham  6 ปีที่แล้ว +114

    መልካም የከተራ በዓል! ከሰዓታት በኋላ በጥምቀት ቪዲዮ እንገናኝ።

    • @ganatganat8160
      @ganatganat8160 6 ปีที่แล้ว +1

      masresham እንኳን አደረሳችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @goodlive1573
      @goodlive1573 6 ปีที่แล้ว +1

      masresham ___Thank you so much! GOD bless you, keep on!

    • @kidistsiyoum7406
      @kidistsiyoum7406 6 ปีที่แล้ว +1

      masresham አሜን ማስሬ በጣም እናመሰግናለን እንዴት ደስ ይላል ሀገሬን አሳየኸኝ ውይይይ ስደት ይብቃሽ በሉና ፀልዩልኝ

    • @kidistsiyoum7406
      @kidistsiyoum7406 6 ปีที่แล้ว +1

      masresham እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @goodlive1573
      @goodlive1573 6 ปีที่แล้ว +1

      masresham---Thank you sir,please we need Epiphany and kanagelila videos.

  • @genetayele1515
    @genetayele1515 6 ปีที่แล้ว +30

    እንዴት ደስ ይላል ለመላዉ ኦርዶክስ አማኝ እንኮን ለዚ ቀን አደረሳችዉ አደረሰን !!!!!

    • @bab8645
      @bab8645 6 ปีที่แล้ว +1

      Genet Ayele እኳን አብሮያደረሰን

    • @meskiyemariamlij1705
      @meskiyemariamlij1705 6 ปีที่แล้ว +1

      Genet Ayele አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @workiyetamiru7292
      @workiyetamiru7292 6 ปีที่แล้ว +1

      Genet Ayele ameen ameen❤❤❤❤

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ፀ8ጀ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ፀ8ጀ 6 ปีที่แล้ว +10

    አቤት ውበት ደስስስስስስስ ስንልኮ ኦርቶዶክስ ይልደረከኝ አምላክ ተመስገን። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን በስደት ላለነው በጸሎታችሁ አስቡን
    እንዲሁ እንዳለን ለአመቱ ያድርሰን ፪ አሜን።

  • @jeanetkahsaykahsay6318
    @jeanetkahsaykahsay6318 6 ปีที่แล้ว +5

    First of all i thank God because my religion is Ethiopian Ortodox Tewahdo. I'm speechless this is so uniq and special! I'm extremely proud to be Ethiopian. I love u all my Ethiopian people:) God will always bless Ethiopia and protect us and our country from our enemies till the end of the world. Melkam Timket to all my beloved Ethiopian people:) klb Ewedachwalhu!!!:)
    Melkam Timket:)

    • @masresham
      @masresham  6 ปีที่แล้ว

      Long live for our country! Orthodox Tewahedi is the only way!

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ
    @አዝማችስለሺየድንግልማርያ 6 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደስ ስትሉ
    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
    የአመት ሰዉ ይበለን 💚💛❤💚💛❤
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነ-ሸ8ጘ
    @እግዚአብሔርእርኛዬነ-ሸ8ጘ 6 ปีที่แล้ว +29

    ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና ለክርስትና እምነት ተከታዮች ፤ ለቤተሰቦቻቸን እንኳን ለብርሃን ጥምቀት በፀጋስ፣ በሰላም ፣ በጤና አደረሳችሁ።

  • @አለምነሽየድንግልባርያ
    @አለምነሽየድንግልባርያ 6 ปีที่แล้ว +11

    አቤት ውበት እንዴት እንደሚያምሩ የተዋህዶ ልጆ ደስ ይበለን ጥላት ዲያብሎስ እርርርርርርርር በል

    • @makdesasf2641
      @makdesasf2641 6 ปีที่แล้ว

      ወጣቶች ዘመናችሁ ይባረክ

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
    @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 6 ปีที่แล้ว +7

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፍረድበታል ማር 16 ፤16። የተዋህዶ ልጆች እኩዋን ለዝች ልዩ ቀን አደረሳቹ ያመት ስው ይበለን። በስደት ያለነውንም ለሀገራችን ያብቃን አሜን። ፫

    • @martekassa9740
      @martekassa9740 6 ปีที่แล้ว

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም አሜን አሜን አሜን

    • @meronwordofahabeshawettama457
      @meronwordofahabeshawettama457 6 ปีที่แล้ว

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም amen amen amen

  • @ቲጅየድንግልማርያምልጅቲጅ
    @ቲጅየድንግልማርያምልጅቲጅ 6 ปีที่แล้ว +23

    እልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን አደረሳችሁ

  • @የማርያምባርያነኝ
    @የማርያምባርያነኝ 6 ปีที่แล้ว

    ስጦታው ስለማይነገር ስለ ሁሉ ነገር ልዑል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ ለዘላለም ተከብራ ትኑር።
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!

  • @hiwotfekadu9907
    @hiwotfekadu9907 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ዛሬ ናዝሬት ላይ ሆኜ ያከበርኩ ያህል ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይባርካቹ በድጋሚ እንኩአን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ እላለሁ ናዝሬት ላይ ላላቹ ለምታውቁኝ ለማታውቀኝም በሙሉ እንዲሁ በመላው አለም ለምትገኙ የጥምቀት ልጆች አሜን

  • @እማናፍቆቴእወድሻለሁእማና
    @እማናፍቆቴእወድሻለሁእማና 6 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሣችሁ አቤት ሥናምር ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜንንን በሥደት ያለነውንም ለሀገራችን አብቀተህ ለዚህ ክብር አብቃን ዝማሪ መላእክ ያሠማልን እልልልልልልልልል

  • @lovelove1385
    @lovelove1385 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እድለኛ ነኝ ተዋህዶ በመሆኔ ኩራት ይስማኛል

  • @kidistsiyoum6303
    @kidistsiyoum6303 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ማስሪ መልካም በአል ለሁላችንም በእውነት እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ መታደል ነው መመረጥም ነው ወጣቶቹ ደስስስ አሉኝ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝመው እንዲሁም አባቶች ካህናት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ
    @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ 6 ปีที่แล้ว +19

    ኡፍፍፍፍፍፍ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራው አምላኬ ለሀግሬ አብቃኝ ብቻ

    • @hjggcghchg7588
      @hjggcghchg7588 6 ปีที่แล้ว

      እልልልልል እንኳን አብሮ አደረስን

    • @tehayabushiumiriidherasifi9897
      @tehayabushiumiriidherasifi9897 6 ปีที่แล้ว

      Eeeeeeeereeee llllllllllllllllllllllllllllll Eeeeeeeereeee Eeeeeeeereeee llllllllllllllllllllllllllllll llllllllllllllllllllllllllllll

  • @Bb-hu8qt
    @Bb-hu8qt 6 ปีที่แล้ว +4

    ውይ እንዴት እንደምታምሩ ምንኛ ታደላችሁ የኦርቶዶክስ ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መልካም በአል ይሁንልን በስደትም በሀገርም ያላችሁ

  • @አልማዝወለተማርያምድንግል
    @አልማዝወለተማርያምድንግል 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል
    ደስስስስስ ስሉ እንኳን አደራሰችሁ በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት የማታሰሳብ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ኢትዮጰያ እናት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @melatmelat812
    @melatmelat812 6 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @tgsthbaita9060
    @tgsthbaita9060 6 ปีที่แล้ว +16

    እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን

    • @masresham
      @masresham  6 ปีที่แล้ว

      አሜን!

    • @hifh361
      @hifh361 6 ปีที่แล้ว

      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሰአችሁ

    • @tgsthbaita9060
      @tgsthbaita9060 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል
      @ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል 6 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልእንካንአደርሳቹ የተዋህዶልጆች ዝማሬመላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ስታምሩ በእግዚብሔር አሁንስ መቼነዉእኔስ ማከብረዉ በፈጣሪ

    • @tgsthbaita9060
      @tgsthbaita9060 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እህታችን አይዞሽ

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 6 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ስትሉ የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
    @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 6 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እንካን ለበዓለ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን

  • @የብርሃንገነት
    @የብርሃንገነት 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ ጥምቀተ ባህር ዮርዳኖስ ነያ ሀሌሎያ ሀሌሎያ ዝማሬ መላኢክት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 6 ปีที่แล้ว +4

    It is fantastic and impressive,appreciate you,GOD bless you.

  • @haniget6645
    @haniget6645 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል.... ድካማችሁን እግዚአብሔር ይቁጠለርላራችሁ በቤቱ ለዘላለም ያኑራችሁ

  • @merrymerry5822
    @merrymerry5822 6 ปีที่แล้ว +13

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
    እልልልልልልልልል

  • @mahimahi5412
    @mahimahi5412 6 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔም መቼነው ለሀገሬ በቅቼ የቃልኪዳኑ ታቦት አጅቤ ማከብረውና ለበረከቱ ምበቃው

  • @melimelatyedingillij9897
    @melimelatyedingillij9897 6 ปีที่แล้ว

    ደሥ ሢል እንኳን አደረሣችው ውድ የተዋህዶ ልጆች በሀገርም በውጪም ያላችው በተለይ በአረቡ አለም በሚመተውም በማይመቸውም ሁኔታ ላይ ያላችው እህት ወንድሞቼ እግዚያብሔር አምላክ እኛንም ከሥደት በሠለም መልሶ ከዘመድ ከወገኖቻችን ጋር በአልን እንድናከብር የሱ ቅዱሥ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 6 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
    የአመት ሰው ይበለን መልካም በዓል
    እልል እልል እልል እልል እልል እልል
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yesufkrmar5403
    @yesufkrmar5403 6 ปีที่แล้ว

    አስለቀሳችሁኝ እውነት ወይኔ አገሬ ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሌኛል እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት

  • @የፀናችእምነትተዋህዶ
    @የፀናችእምነትተዋህዶ 6 ปีที่แล้ว

    እልልልል እሴይ እሴይ ደስስ ስትሉ በቤቱ ያፅናችዉ የተዋህዶ ልጆች ሁፍፍፍፍ አሁንስ ናፍቆቱ በረታብኝ

  • @almazteshome4143
    @almazteshome4143 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ጠብቃት

  • @እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ
    @እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ 6 ปีที่แล้ว +7

    አሜን፫ እልልልልል👏👏👏👏👏 ደስ ሲሉ እኔ ግን ተናነቀኝ እንባ ጓደኞቼ ኡፍፍ በብአል ምድር ክፍት 😢😢😢አለኝ እስኪ አይዞሽ በሉኝ😔

    • @masresham
      @masresham  6 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እመብርሃን ሁሌም ከጎንሽ ነች።

    • @የንጉሥልጅነኝያውምያማኑኤ
      @የንጉሥልጅነኝያውምያማኑኤ 6 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅር ፍቅር አይዞሽ የኔህት ሁላችነምነን ልኡልእግዛቤሄር በሠላም ሁላችነንም ከሥደት እሥኪመልሰንመበርታትነው የኔቆጆ ለቅድሥትሀገራችን ያብቃን

    • @الال-ف9ص3ل
      @الال-ف9ص3ل 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ፍቅር ayzosh eht alem hulachenem endezaw nen bebaed ager eynoren 😑

    • @ahmadomar1576
      @ahmadomar1576 6 ปีที่แล้ว

      yang.mar.ulmyalefalmar

  • @እመብርሀንአችአድኝኝ-ከ1ቸ
    @እመብርሀንአችአድኝኝ-ከ1ቸ 6 ปีที่แล้ว +13

    እንኮን አደርሳችሁ አደርሰን መልካም ባእል

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 6 ปีที่แล้ว +4

    Excellent! GOD bless you, keep on!

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 6 ปีที่แล้ว +8

    Happy Epiphany and Holidays for all Ethiopian.

    • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ቐ4የ
      @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ቐ4የ 6 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ልኢል እግዝአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @imoushmola8289
    @imoushmola8289 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችው እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏
    🌼🌼🌼🌼🌼🎤🎤🎤🎤🎤🎤
    🌿🌿🌿🌿🌹🌹እልልልልልልልል
    🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐💐💐
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    🕊🕊☘☘☘☘☘☘🌴🌴🌴🌴 አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤💛💚

  • @ኢየሱስክርስቶስአባቴድንግ
    @ኢየሱስክርስቶስአባቴድንግ 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ስላረገ እልልልል ቃለ ህይወትያሰማልን

  • @martekassa9740
    @martekassa9740 6 ปีที่แล้ว +5

    ለመላው ልክርትና እምነት ተከታዎች አደርሳችሁ

  • @mataredalyami8703
    @mataredalyami8703 6 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ለዚህ ቀን አብቃን በሰዉ ሃገር ያለነዉን በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ መሆን መታደልም መመረጥም ነዉ ኦርቶዶክስ ያደረገን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @የኔየስላሴባሪያ
    @የኔየስላሴባሪያ 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ደስ ስንል ዳቢሎስ እና ተከታዮቹ እርር ብሉ እግዚአቤሄር ክብሩ ይስፋ

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 6 ปีที่แล้ว +4

    We are very happy,---"Ethiopian shall soon stretch out her hands unto God." ---psalms 67(68) : 31 "God bless all of you."

  • @ተመስገንኣምላኬ-ጰ6ዐ
    @ተመስገንኣምላኬ-ጰ6ዐ 6 ปีที่แล้ว

    እኛን ከስደት መልሶ የነገ ሰዉ ይበለን ወስብሃት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን አሜን ወአሜን ይሁን ይሁን

  • @መታሰቢያከናዝሬት
    @መታሰቢያከናዝሬት 6 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ እንባዬ አልቆም አለኝ ያሳደከኝ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ጉልላትህን ሰንበት ተማሪዎችህ ሳይ
    የኦርቶክክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ እንደኔ በስደት ያላቹህ ሁላችሁም

    • @shewayedengelmarymlejj9465
      @shewayedengelmarymlejj9465 6 ปีที่แล้ว

      መታሰቢያ ከ ናዝሬት AMEN enkuan abro aderasan yani konjooo ayzon Mar egzaber sefakd enakbalen bagerachen

  • @adanechshibirou9819
    @adanechshibirou9819 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ፡ ጌታ ፡ ከፍ ከፍ፡ ይበል
    አቤት ፡ውብት፡ ተዋህዶ ፡ባልሆን፡ ይቆጨኝ፡ ነበር ። እልልልልልልልልልልልል

  • @hanagetu2122
    @hanagetu2122 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አገሬ ናዝሬት ናፈቅሺኝ አዳማዬ
    የየዋሆች አገር እንከን እንኩን አብሮ አደረሰን

  • @tigistshefiraw7375
    @tigistshefiraw7375 6 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር፫
    እንዲት ደስ ይላል

  • @ወለተማርያም-ዀ8ሸ
    @ወለተማርያም-ዀ8ሸ 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልል እልልልልልል እልልልል
    እንኳንም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
    እልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
    በረከታችሁ ይድረሰኝብ

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 6 ปีที่แล้ว +2

    Favourite and delicious song, GOD bless you, keep on!

  • @sablastega5382
    @sablastega5382 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሬ አደረሰን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdimekdi9720
    @mekdimekdi9720 6 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እንኩዋን አደረሳችሁ
    እኛም ከስደት መልስ በሀገራችን እንዲህ እንድናከብር ያብቃን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ
    @አዝማችስለሺየድንግልማርያ 6 ปีที่แล้ว +2

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane9564 6 ปีที่แล้ว

    ❤️እልልልልልል👏👏👏👏👏እልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል
    በጣም ነው ደስ የምትሉት❤️ እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!! እልልልልልልል

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 6 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much! GOD bless you, keep going.....

  • @ኤደንገነት
    @ኤደንገነት 6 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ያደረገኝ አምላክ ይመስገን !!! እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የዛሬ አመት ሀገሬ አከብረዋለሁ። መላው የተዋህዶ ልጆች ሁሉ መልካም በዐል ይሁንላችሁ !!!

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 ปีที่แล้ว

    አዳማ ናዝሪትኮ ከሁሉም በላጨ ሃገር ምርጥ ሰው ቦታው ያለው ውበት ሰይ እካን አደረሰን አደርሳቹሁ

  • @ትርሲትሀይሌ
    @ትርሲትሀይሌ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይለል እንካን አደረስችሁ የተዋህዶ ልጆች
    ናዝሬቶች በጣም ናፍቃችሁኝል

  • @ድክመተይበዚሑሓጥያትዊሒጥ
    @ድክመተይበዚሑሓጥያትዊሒጥ 6 ปีที่แล้ว

    ኣሰይይይይ እልልልልል እንኻቓዕ ደስ በለና ደቂ ተዋህዶ ርሑስ በዓል ጥምቀት ይግበረልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን +++

  • @alemneshtemere1152
    @alemneshtemere1152 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ አድርስን አብት ስናምር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @jalilaaregay4580
    @jalilaaregay4580 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደርስከን ያመት ስው ይበለን አሜን

  • @mesertayele8452
    @mesertayele8452 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ማለእክት ያስማለን እልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ፍቅር አንድነታችንን ያብዛልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገን አምላካችን ለዘለአለም ስሙ ይመስገንንንንን

  • @alnasrfon6772
    @alnasrfon6772 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየተዋሕዶ እንቁዎች እንኳን ለጌታችን ለመደሐኒታችን ለእየሡሥ ክርሥቶሥ የጥምቀት ባእል በሠላም አደረሣቹ አደረሠን በክርሥቶሥ ፍቅር ወድድድድድድ

  • @ፍቅርየማርያምልጅፍቅ-ጀ7ኸ
    @ፍቅርየማርያምልጅፍቅ-ጀ7ኸ 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አድርሳችሁ አድርስን
    መልካም በአል እልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን የመቱ ስው ይበላን
    መልካም በአል ለሁላችንም

  • @mekdinegniyewoldiakonjo1339
    @mekdinegniyewoldiakonjo1339 6 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!!!!!

  • @milymilykelkel6441
    @milymilykelkel6441 6 ปีที่แล้ว

    እንድት ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር. ይጠብቃችሁ 😘😘

  • @tigstdawit2974
    @tigstdawit2974 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደርሰን መልካም የከተራ በዓል ይሁንልንን

  • @sfhhhffggg6583
    @sfhhhffggg6583 6 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ ሀይማኖተ ውበቴነሽ ክብሬ ለዘላለም ኑሪ

  • @buzuyemariyamilij2498
    @buzuyemariyamilij2498 6 ปีที่แล้ว +5

    Molawu he otitodokis imineti teketawachi bemulu Inikawan Aderesachu amen amen Elelelelelelelelelelelel Zimmer melakit yasemalin

  • @mxm5269
    @mxm5269 6 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል

    • @samiraabdullah9955
      @samiraabdullah9955 6 ปีที่แล้ว

      M Xm እፍፍ ምንኛ መታደል ነው

  • @ይትባረክኣምላከኣበዊነኣሜ
    @ይትባረክኣምላከኣበዊነኣሜ 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላኣክቲ ኣስማልን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @abebechab7306
    @abebechab7306 6 ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልልልልልልል ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደርሳችሁ

    • @masresham
      @masresham  6 ปีที่แล้ว

      ጥምቀቱ

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዝይብሄር ይመሠገን እልልልልልልልልልልልልልል ☝👏🙏🙏🙏🙏👆👆👏👏👏👏

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 6 ปีที่แล้ว

    እሰይ ደስ ስትሉ እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አምላኮይ ተዋህዶን ጠብቃት

  • @nadeazaqxsw1454
    @nadeazaqxsw1454 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልል በረከቱ ይደርብን የበአለ ጥምቀቱ አሜን

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 6 ปีที่แล้ว

    እስይ እንዴት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር እንደምድር አሽዋው እንደስማዩ ክዋክብት ብዝት ብዝትዝት በሉ የተዋህዶ ልጆች ሽብርቅ ብላችሁ ከ26ዓመት በሁዋላ በ1ዱዋ ጥንታዊ (ድሮም የነበረች አሁንም ያለች ወደፊትም ለዘላለም የምትኖረዋን እንደጌታችንና አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ 1ዱዋን አንድነታችንን እንድንጠብቅባት አባቶቻችን በደማቸው አቅልመው የስጡንን ባንደራ ጥርት ብላ ከታቦታችን ፊት ደምቃ ሳይ እንባዬ ነው የቀደመው።እግዚአብሔር በዚህ ያፅናን።ኢትዬጵያ ለዘላለም ትክበር በልጆቹዋ።

    • @masresham
      @masresham  6 ปีที่แล้ว

      አዳማ ያለው ነፃነት ይደንቃል!

  • @ፍቅረየደሴልጀ
    @ፍቅረየደሴልጀ 6 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ሰታምረ

    • @chikalom8451
      @chikalom8451 6 ปีที่แล้ว

      እግዝሀቤረ ይመሰግን አምላኬ ellllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @አበበችአለሙ-ኰ5አ
    @አበበችአለሙ-ኰ5አ 6 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን አደረሳችሁ

  • @birqeeshaloo3739
    @birqeeshaloo3739 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen zemare malkte yasamale ukan abro aderse orthodox ❤❤❤❤❤❤

  • @demekecheth1148
    @demekecheth1148 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @tinatina5317
    @tinatina5317 6 ปีที่แล้ว

    Amen Bealun yeselam yaregilen enamasegenalen ye Nazret Temkat liyu naw Egziabher yesetelen besedet honen yebarekatu tekafay seladeregachun Egzibher yakiberelen

  • @adanechshibirou9819
    @adanechshibirou9819 6 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ ፡መላእክት፡ ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mimiyamariyemlig3324
    @mimiyamariyemlig3324 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እዴት ደስይላል እኳን ለብረሀነጥምቀቱ አደረሳችሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 ปีที่แล้ว

    ውይይ እንባየን አመጣችሁት. እንኩዋን ለከተራ ጥምቀት በሰላም አደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እኔስየማርያምልጅነኝ
    @እኔስየማርያምልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደርሳችሁ ለጥመቀት በአል አደርስን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 6 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @ጊዜደጉ-ቘ3ዘ
    @ጊዜደጉ-ቘ3ዘ 6 ปีที่แล้ว

    6 አመት ሞላኝ ዛሬስ ከፋኝ ወይኔ ለካ ስደት ብዙ ነገሬን ነጥቆኛል ሁሉም ነገር ናፍቆኛል አንድ ቀን አይቀርም የናፈቀኝ ሀገሬን ቤተሰቤን ተቀላቅዬ የማከብርበት ቀን እሩቅ አይደለም መልካም በአል ይሁንላችሁ በተለይ በስደት ለምትገኙ

    • @youssef7918
      @youssef7918 6 ปีที่แล้ว

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ናት አርሴማ
      አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው
      አይተወነም ቸር አምላካችን አድ ቀን ያደርገናል ቀና
      ከኛ እሚጠበቀው ትግስት እና ባለን ነገር ማመስገን ነው
      መልካም ባአል ይሁንልሽ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว

    አሜን👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @samratsamrat4039
    @samratsamrat4039 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን ለብርሃ ነ ጥምቀቱ በሰላም ኣደረሳቹ ኣሜን ኣሜን ኣሜንን

  • @waffiki
    @waffiki 6 ปีที่แล้ว

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃን ጥምቀት በሰላም ፣ በጤና አደረሳችሁ።

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 6 ปีที่แล้ว

    ኦ አምላኪ እደት ደስ ይላል ኦርትወዳክስ ተዋህድወ መሆን መመረጥ ነው አምላኩ የድንግል ማሬያም ልጃ ለ አገሬ አብቃኝ አቤቱ ለመጠመቅ አብቃኝ

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye3187 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ስትሉ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር