መልክአ ማርያም - Melka Mariam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 841

  • @masresham
    @masresham  5 ปีที่แล้ว +200

    እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ!

    • @addseketemaw5549
      @addseketemaw5549 5 ปีที่แล้ว +7

      አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን አንኮን አብሮ አደርስን የስንበት ረደኤት በርከት ይደርብን🙏

    • @topiyadejene8205
      @topiyadejene8205 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ሐናሐና-ቸ2ነ
      @ሐናሐና-ቸ2ነ 5 ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን እንኩዋን ለእመቤታችን
      አደረሰን ዋዜማ ነው ዛሬ እመብርሐን ትጠብቃችሁ

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 5 ปีที่แล้ว +1

      masresham አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን. ቃለሕይ ወትን ያሰማልን. እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል እናቴ እናታችን. ጥበቃሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️🕊️🕊️🕊️እርግቤ. እናቴ🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷👐👐👐👐👐

  • @azebazeeb2415
    @azebazeeb2415 3 ปีที่แล้ว +2

    እመቤታ ማርያም ሆይ ከክፈ ነገር ጠብቀንነ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +9

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የእናትነት ፍቅሩአ ከሁላችን ጋር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    Masersham@ የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሜን

  • @genetnegassi2856
    @genetnegassi2856 3 ปีที่แล้ว +2

    እሜን እመቤቴ ማሬያም ሆይ የለመኑሽን ሁሉ የምትስሚ እናታችን ለዘለአለም ክብርና ሞገስሽ አትለይን የዘላለም ቃልሽ አይለየን

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 4 ปีที่แล้ว +6

    ለስርአተ ርእስኪ እመቤቴ ማርያም ጠወራረዱ ከልዓድ ተራራ የሚስል የራስ ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል

  • @dabashababuweldemeskel
    @dabashababuweldemeskel 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜንበእዉነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menegistu6796
    @menegistu6796 5 ปีที่แล้ว +42

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላም ለኪ
    ከክፍ ነገር ሁሉ ጠብቂኝ
    አሜን
    አሜን
    አሜን

    • @eseyemekeds7433
      @eseyemekeds7433 3 ปีที่แล้ว

      እሙቤቴ ማርያም ሆይ ስላም ለኪ አንቺ ጠብቅን

    • @samisamual9443
      @samisamual9443 3 ปีที่แล้ว

      He give 7feet ⅞KKK the foyer

    • @lgoat1727
      @lgoat1727 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤👍👍👍👍👍👍🙏💝💗💖💓💕🙏​@@samisamual9443

  • @tomassefedin72
    @tomassefedin72 5 ปีที่แล้ว +16

    ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ ካንቺ የተገኘው ያለም መድሃኒት ነውና ለዚህም ምስጋና ይገባሻሃል ,ኢትዮጵያን እና ቅድስት ቤተክርስያንን እንዳይጠፉ ከልጅሽ ለምኚልን .

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
    @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድምዓለም ❤❤

  • @eyerusalemayichew729
    @eyerusalemayichew729 2 ปีที่แล้ว +9

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @አለሚቱምሕረት
    @አለሚቱምሕረት 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃህይወት ያሠማልን የአባቶች በረከት ከሁላችንጋ ይሁን አሜን

  • @meritgraweyti298
    @meritgraweyti298 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ፍቅርዋ የደረብን

  • @mellinebermrim3553
    @mellinebermrim3553 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kale hiwate yesmalna

  • @abebamoges4787
    @abebamoges4787 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን የእመቤቴ ምልጃዋ በረከቷ አይለየን ቃለሕይወትን ያሰማል

  • @ethiopianvaluation7672
    @ethiopianvaluation7672 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ድንግል ርህርተ ህሊና በምልጃዋ ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን

  • @ምሮንእንጅመርምሮንቢሆን
    @ምሮንእንጅመርምሮንቢሆን 5 ปีที่แล้ว +28

    ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን በፆሎታችሁ አስቡኝ ድንግልሆይ ልቤን ክፈችልኝ😢😢😢😢😢ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MaryMary-ds6sf
      @MaryMary-ds6sf 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @meklityedngllij4462
      @meklityedngllij4462 4 ปีที่แล้ว +2

      ድንግል ማርያም ትስብሽ እህቴ

  • @yeshimebet5242
    @yeshimebet5242 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደርስን!!!!!!

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለባታ ማርያም በዓል አደረሰን አደረሳችሁ

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ሰላምታ ይገባሻል
    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @እንደፍቃድህይሁንኣምላኬ
    @እንደፍቃድህይሁንኣምላኬ 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንግል ሆይ የእግዚኣብሄር እናት ኣንቺ ፍጥነሸ ነይ እመቤቴ ድረሰልኝ ዋህሰ ጠበቀዬ ኣንቺ ነሸ

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አመቤቴ ማርያም አኔማ ምን አለኝ ባዶ ነት ሂወቴ ምልጃሽ ይደግፈኝ ድንግል አመቤቴ❤💒🍀🌿🌾

  • @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
    @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 3 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል

  • @debrid2478
    @debrid2478 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መማራችን ቃለ ህወሃት ይሰመልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን ያገለግሉት ዘባነቼሆነ ይባርክላቹው ደንግል ሀገራችንን ተጠብቅልን አሜን ያኔ ደከም ልጃችሁን በጸሎት አሰቦኝ

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @dufan8f302
      @dufan8f302 3 ปีที่แล้ว

      እመብረሃን ርህርህት ሰላም ለቺ፫አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ይሰመዐልና ጸጉኡ የብዝሕ ቅዱስ እግዚኣብሔር አምላክ አሜን

  • @yashihaile93
    @yashihaile93 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale hiwot yasemaln

  • @እመቤተማርያምእያዋሕሰይ
    @እመቤተማርያምእያዋሕሰይ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳዕ ንቅድስት ቅዱስንን ቅድስት ድንግል ማርያም ብስላም አብፅሐኩም አብፅሐና አሜን አሜን አሜን ፀጋ በረክታ ምስ ኩሉና ህዝብ ክርስቶያን ይኩን አሜን አሜን አሜን ብሓቂ ቃለ ሂወት የስመዐልና ክቡር አቦና ፀጉኡ የብዘሐልኩም አሜን አሜን አሜን

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም ปีที่แล้ว +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የእመቤታችን ጣእም ፍቅሯ ረድኤት በረከቷ ምልጃ ፀሎቷ ኣይለየን

    • @ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ
      @ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን እመቤታችን ፀጋዋ ፍቅሯ ጸሎቷ ምልጃዋ በረከት ፍቅሯ ሰላሟ አይለየን በያለት አሜን ፫

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ክብርና ምስጋና ለስም አጠራራ ይሁን አሜን እናቴ እመቤቴ ማርያም ሆይ የአስራት ሀገርሽን ታማብሻለችና ልጀሽ እንዲምርልን ለምኝልን ስደተኛ ልጀችሽንም በያለንበት ጠብቂን እንድናመሰግንሽ ልቦናችንን ለምስጋና እሚያበቃ መንፍሰ ህሊና አሳድሪብን ክብርና ምስጋና ለስም አጠራርሽ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @aboneshtesfa836
    @aboneshtesfa836 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ሰላም ለኪ እመቤቴ የነብስ የስጋዬ ጠበቃ አማላጅ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ አውጭኝ ከልጅሽ ከጌታችን ከአምላካችን ከየሱስ ከርስቶስ ይቅርታን ለምኝልን አማልጂን አሜን ።

  • @Adne_
    @Adne_ 3 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላም እልሻለሁ
    አሜን ለውድ ወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 2 ปีที่แล้ว +2

    እሜቤታችን ቅድስት ብፅዕት ንፅህት ድንግል ማርያም ሆይሰላምታ ይገባሻል ፫ በረከትዋ ረደኤትዋ ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን
    ለወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማለን ፀጋው ያብዛልህ

  • @سارهسرلنكي
    @سارهسرلنكي 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ላንች ሰላምታ ይገባሻል፫
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወላዲተ አምላክ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሐን እመቤታችን ቅዱስት ድንግል ማርያም ሆይ ሰላም እልሻለሁ
    አሜን አሜን አሜን
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ማርያም ሆይ በአማላጅነት በቃልኪዳንሽ ከመከራ ስጋ ወነፍስ ሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ቤተሰቦቼን ሐብተ ጊዎርጊስን ጠብቂን አሜን አሜ አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hulagerishlegesseteshome1689
    @hulagerishlegesseteshome1689 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን እመቤቴ ሆይ አትራቃን💕💕💕💕🙏🙏🙏ስምሽን በምንጠራበት ግዜ ፈጥነሽ ድረሽልኝ እማማላክ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የእናትነት ፍቅሩአ ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @KassahunZelelew
    @KassahunZelelew 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመ-አምላክ እመቤቴ ማርያም ሆይ ዘወትር በኑሯችን በቤተሰቤ እንቅስቃሴ ሁሉ አትለይን።

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጀዋ ጥበቀዋ አይለየን አሜን፫

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዃን ለናታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም በሀል በሰላም አደረሰን እመቤታ ማሪያም ከልጅሽ አማልደሽ ያሰራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂልን የኔንም የልጅሽን ከልጅሽ አማልደሽ ለንሰሀ አብቂኝ የልቦናይን መሻት ፈፀሚልኝ አሜን ይሁንልኝ

  • @በቃሉበላይነሽ
    @በቃሉበላይነሽ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን፫ ሀጣተኛነኝ እርጅን እመቤቴ ማሪያም አችን ተስፍ አርጌ ተቀምጥጫለው ሀጢያቴ ከራሴ ፀጉር በዝቷል ያልሰራውት የለኝም😭😭😭ድንግል ሆይ ለንስሀ ሞት አብቂኝ በቃልኪዴንሽ ልጅሽን ለምኝልኝ ቅድስት ሆይ አደራሽን😭😭😭😭

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እመቤቴ ሆይ ሰላም እልሻለሁ
    አሜን እመቤቴ ሆይ ሰላም እልሻለሁ
    አሜን እመቤቴ ሆይ ሰላም እልሻለሁ
    የመላእክትን ፀሎት ያሰማልን

  • @firehiowtfantahun5897
    @firehiowtfantahun5897 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እመብርሃን አትራቂኝ እኔ ቆሻሻ የተላሁ ሀጥያተኛ ነኝ😭😭😭🤲🤲🤲

  • @muhamohaug7082
    @muhamohaug7082 5 ปีที่แล้ว +2

    እኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን ቅድስት ድግል ማሪያም ወረሀዊ በአል
    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ቃልህውትያሰማልን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭

  • @zenebeshzenebesh2916
    @zenebeshzenebesh2916 5 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ሐናሐና-ቸ2ነ
    @ሐናሐና-ቸ2ነ 5 ปีที่แล้ว +28

    የእመቤታችን ፍቅሩአ በረከቱአ ከሁላችን ጋር ይሁን
    ቅድስት ቤተክርስትያንን ሐገራችንን ትጠብቅልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ድንግል ማርያም በልባችን ትፃፍልን አሜን አሜን አሜን

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእመቤታችን የድንግል ማሪያም በረከቷ ይደርብን አሜን(፫)

  • @tarekaadel5804
    @tarekaadel5804 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን አሜን፫

  • @ሰላመይእኺድንግል
    @ሰላመይእኺድንግል 5 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት ኣደራቹ የተዋህዶ ልጆች የእመብርሃን ኣማላጅነት ኣይለየን ኣሜን

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን (፫)እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yordanos4362
    @yordanos4362 5 ปีที่แล้ว +12

    ድንግል ሆይ እኛ በስደት ያለን ልጆችሽን አሳስቢ ድንግል ሆይ ልጅሽ ይቅርታዉን ያድለን ዘንድ ለምኝልን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለቀሬዋ ማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደርሳቹ አደረስን አሜን

  • @edstedst2635
    @edstedst2635 5 ปีที่แล้ว +11

    እመቤቴ ማርያም ሆይ በምልጃ ፃለትሽ አንች ጠብቂኝ እመብርሀን ሆይ በምልጃሽ አትለይኝ ድግል ሆይ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደርስን ለሁላችን የእመቤታችንን ልመናዋ ጥበቃዋ አማልጀነትዋ አትለይንም

  • @ዝናሽኢትዮጺያ
    @ዝናሽኢትዮጺያ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንሜንእግዚአብሄርይመስገንለድነንግልማርያም ምስጋና ክብር ይገባታል ቃለሕይወወትን ያሰማልን ተባረከልን

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen Kaleheyeweten yasemalen

  • @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና
    @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና 5 ปีที่แล้ว +8

    ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ኣሜንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ የቀረ ዘመንህ ይባርክልህ
    ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በረከትሸ ፀሎትሸ ምልጃሸ ኣይለየን
    በተ ክርሰትያናችንን ጠብቅልን
    ኣህዛብም ኣሰታግሰልን
    ሰላም ፍቅር በረከትም ኣብዥልን ከኩፉ ሁሉ ይሰውረን ከሓጥያታችን ያነፃን ዘንድ ወደ ፈጣሪያችን ልጅሸ ለምንኝልን

  • @terrymihret3201
    @terrymihret3201 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን

  • @Godsyoy
    @Godsyoy หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል እናቴ እናታችን ጥበቃሽ አይለየን አሜን ✝️✝️✝️✝️🕊🕊🕊🌿🌿🌿❤️❤️❤️🍀🍀🍀🌹🌹🌹🌼🌼🌼💒🌼🌼እርግቤ እናቴ 🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲እመቤታ ማርያም ሆይከክፈ ነገር ጠብቀንነ አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏👏👏👏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህር

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን 💚🌹አደረሰን♥️💜 አደረሳችሁ ብሄር ይመስገን💜♥️ ተመስገን♥️🌿 ለዚህ ቀን💜🌹 ያደረስን 💜♥️ክብር♥️💜 ምስጋና 🌹ለ እመቤታችን 💜🌹ድንግል💜🌹 ማርያም🌹💚 ወላዲት 💜♥️አምላክ ልጅ ቸር 💚💕ክብር 💙💚ምስጋና♥️🌿 ይገባ አሜን 💙💚አሜን አሜ💕❤️💚💙🌹💓💜💛♥️

  • @mekdaisgetaneh5028
    @mekdaisgetaneh5028 5 ปีที่แล้ว +32

    እደምን አደራችሁ የተዋህዶ ልጆች የድንግልማሪያም ወዳጆች
    ለሀገራችን ሰለምና ፍቅር ስጥልን
    ድንግል ሆይ የአስራት ሀገርሽን ጠብቂልን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትን ያሰማልን

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ማርያም ሆይ በምልጀ ፆለትሸ አንች ጠብቂኝ እመብርሀን

  • @TigestAlemu-o7p
    @TigestAlemu-o7p หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Tewab
    @Tewab 5 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን
    እንካን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከታ ይደርብን ሀገራቸንን በምልጃሽ ጠብቂን ከልጅሽ አሳስብልን 🤲
    #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    💚💛❤🕯💒🕯💚💛❤

    • @تسبلهاديداس
      @تسبلهاديداس 3 ปีที่แล้ว

      አሜንቃለሂወት የስመአና አደና ቅድስት ቅድሳን ድንግል ማርያም ጸግኡን በረከቱን የብዘሐልና ንተዋህዶ ኦርተክስሃይማኖት ተከታሊ እምነት

  • @haile952
    @haile952 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ጣእሟ በረከቷ ከመላው ህዝበ ክርስትያኑጋ ለዘላለሙ ጸንቶ ይኑር ቃልህይወት ያሰማልን አሜንንንንን🇨🇬🇧🇯🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇨🇬👏👏👏🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬

  • @abdullahsaeed5629
    @abdullahsaeed5629 5 ปีที่แล้ว +5

    ድንግል፡ማሪያም፡ሆይ፡ከሀጥያት፡አውጭኝ፡ከአረብ፡ገርድና፡አውጥተሽ፡ለንስሀ፡አብቄኝ፡እናት፡መመኬያ፡አንች፡ከሁሉም፡ክፉ፡ነገር፡ሰውሬኝ፡ጨለማውን፡ብርሀን፡አድርግ
    ጌልኝ፡እናት

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
    @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አማታችን
    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን እንካን ለእስተሮ ማረያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ይልጆች
    ከልጆ አማልዳ ለሀገራሽን ሰላሙን ካሰጠን ወላድት አምላክ ምልጃሽ አይለየን

  • @አቡሰንትምንታምር
    @አቡሰንትምንታምር 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማረያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
    @ድንቃድንቅ-ገ6አ 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን 🙏 ድንግል ሆይ ሰላምታ ይገባሻል
    ገብርኤል ከሰማይ ኤልሳቤጥ በምድር የመሰከሩልሽ ብፅዕይት ነሽ

  • @ተመስገንጌታየ-ጰ4ሰ
    @ተመስገንጌታየ-ጰ4ሰ 3 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላም ለኪ
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ይስመዓልና🙏

  • @yashiworkash3622
    @yashiworkash3622 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን እኮአን አብሮ አደርሰን አነመሰግነለን አባታችን

  • @negedemengesha7365
    @negedemengesha7365 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን::

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ማርያም ሆይ ሰላም እልሻለሁ. ጸሎት መላእክት ያሰማልን

  • @memwaddd4257
    @memwaddd4257 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጀዋ ጸሎትዋ አይለየን

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
    @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Asqualgebrehiwot
    @Asqualgebrehiwot 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen qalhwt yasmalen wendmahen yaglgltehen zemn ebrkleh amen

  • @ቃልየፃድቃኔማርያምልጅ
    @ቃልየፃድቃኔማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይውት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @woltemariyame3093
    @woltemariyame3093 5 ปีที่แล้ว +5

    Amen amen amen
    Kale hiwote yasemalin

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ አደበትህን ታጣፍጠው ለእኔ
    ለሰነፏ እጂግግግ ጠቅሞኛል የእመቤቴን መልኳን አንተ ስታነብ እያደመጥሁ እኔም ተባርኪያለሁ ተመስገን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርሰላመይዩ
    @እግዚአብሔርሰላመይዩ 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen እንኳን ኣብሮ ኣደአሰን ለእመ ቤቴ በዓል!

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ላንቺ ሰላምታ ይገባሻል አሜን

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን !!

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለድንግል ማርያም ❤❤❤❤

  • @asagedechshewafera4578
    @asagedechshewafera4578 5 ปีที่แล้ว +4

    Amen💚 Amen💛 Amen ❤kal hiwet yasemaln ye enatachen ye embitachen tebekan en amaljienet ayelyen💚💛❤

  • @ሰላመይእኺድንግል
    @ሰላመይእኺድንግል 5 ปีที่แล้ว +6

    እንካን ለእመቤታችን ወርሃዊ መታሰብያ ኣደረሳቹ ኣደረሰን

  • @Caalaa-w5y
    @Caalaa-w5y 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲👏👏💒💒💒🙏🙏🤲🤲

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 5 ปีที่แล้ว +3

    ዬቀሬዋ ማርያም ሆይ በሰላም የስደት ዘመኔን ባርኪልኝ ያናቴንም ውለታ እከፍል ዘንድ እርጂኝ አሜን

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ብሰላም ኣደረሳቹ ኣደረሰን ፅሎታን በረከታን ክሁላችን ጋር ይሁን ምስጋና ይድረሳት እምየ ማርያም እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን ኣባታችን በእድሜ ጠና ይጠብቅልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን ወንድማችን የእናታችን የእመቤታችን እረደኤት እና በረከቷ በያለንበት ይደርብን እናቴ ሆይ ደካማ ልጅሽ ነኝና አስቢኝ

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከታ ይደርብን ሀገራቸንን በምልጃሽ ጠብቂልን ከልጅሽ አሳስብልን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 ปีที่แล้ว +6

    ለወንድማችን ቃለሂወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ እየሩሳሌምን ያዋርስልን አሜን!! የስማነውንቃል የማርመልካም ፍሬ አፈርተን የመንግስቱ ወራሻ ያድርገን የስማነውን በልቦናችን አሳድሮ የምንለወጥበት እንጂ የምንጠፋበት አያድርገን አሜን!!ስላምን ለሀገራችን ፍቅር አንድነትን ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ ፈጣራችን መልካም ስናይቀን ይሁንልን ቤተክርስትያንን ከዉጪና ከውስጤ ጠላት እመቤት ትጠብቅልን ለሞትቶ ነብስ ይማርልን የድንግል ማርያምልጅ የአስራት ሀገርን ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስን ጠብቅልን ነንስሐ ሞት ይብቃኝ!!!🙏💒😇👐👈

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 ปีที่แล้ว +5

    Amen emebit maryam hoy selamta ygbashal
    dngl hoy kene dekamawa ljishn attraki
    emebrhan ttebkiln wendimachen.

  • @መልካምሰውሞገስ
    @መልካምሰውሞገስ 5 ปีที่แล้ว +7

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት አደራ ሀገርሽ ኢትዮጵያን ሰላሟን አብዥላት እኛን ባሪያዎችሽን ከተወደደው አንዱ ልጅሽ አማልጅን ለምኝልን

    • @tegisttegist1343
      @tegisttegist1343 4 ปีที่แล้ว

      Audio from ወለተ መስቀልAudio from ወለተ መስቀል

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቈ5ቈ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቈ5ቈ 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን
    ፀሎተ መላእክትን ያሰማልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥል አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💐🌼🌼🌷🌻🌺