በአለም በጣም የታወቁ ሽቶዎች‼️ተአምረኛ ፍቅር የሚያሲዝ ጠረን‼️| Ethiopian | EthioElsy
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ፍቅር #ሽቶ #ገናጥበብ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO, - บันเทิง
ውዶችዬ የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩ በጠየቃችሁኝ መሰረት የሽቶዎቹ ስም ዝርዝር 👉 1 Maison Baccarat Rouge 540 👉2 Clive Christian X Masculine 👉3 Annone Pantheon Rome ናቸው የተባረከ ጊዜ ለሁላችሁም በያላችሁበት 🙏🏻❤🙏🏻
Thank you konjo
Thanks Elsy i do not like Maison Baccarat Rouge perfume . I love perfume 1, Vitkor & Rolf flowerbomb 2, Lancome La Vie est bella 3, Prada - Paradoxe.
Same happened to me 😂😂😂 Baccarat Rouge 540 never smell on me. Even my husband says i smell nothing. I thought ir is only me
I am hear Elsi
yekebetuket😂
ሰላም ኤልሲ የዚህን ሽቶ Annone pantheon roma ፎቶውን አስቀምጭልኝ ብትችይ የሁሉንም ለመምረጥ ካልቻልሽ ግን የዚህን
ችግራችን የሁለትና የሶስት አለም ሰዎች ሁነናል በቃ አንች እየተቀባሽልን እኛ እናጠጣጥማለን ምችት ይበልሽ 🎉🎉🎉 አንድ ነገር ማለት የምፈልገው የአኗኗር ዘይቤችንን ስነ ስርዓታችንን ስለምታሲጅኝ ቀጥዮበት ቀላል ሰው አይደለም የሚቀየረው 💃 መልካም ቀን ለሁሉም🎉
እኛ እናጣጥመዋለን ተመቸኘ😂😂😂😂😂😂👌
ስለ ሽቶ አንች ብቻ ስትሰሪ ደስ ይለኛል በጣም ነው የምታስተዋውቂው ጀግና ኢትዮጵያዊ ሴት በርች 🙏👈
ኤልስዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ግዜሽን ወስደሽ የሽቶውን ስለጻፍሽልን። ሌላው ደግሞ ምን ገጠመኝ መሰለሽ፤ እኔን ያስደሰተኝ። ትናት ከአክስቴ ልጅ ጋር እያወራን ነበር በስልክ በወሪያችን መሀል በሆነ ነገር ከአንቺ የወሰድኩትን ህሳቤ በወሪ ላይ እንደምሳሌ አመጣሁት እውነቷነው ብዬ ከዛ አንቺን ለማስተዋወቅ ስጥር እሷ ለካ እንደኔው ትከታተልሻለች። ጭራሽ አንቺን ነው የምትመስለው እያልኩኝ ሁሌ በተለይ አነጋገራችን ያንቺን ይመስላል መሰለች ብቻ ምን አለፋሽ በልቤ መቼ ለካ በከንቱ ኤልሲ ተመቸችኝ ሌላ ሰው ልክ የኔ እና ያንቺ ህሳቤ ጋር ትመሳሰላላቹህ አወራራችን የምት ጠቀሚው አማረኛ። ብቻ በጣም ደስ አለኝ አንቺን በመምሰሌ። እኔ ደግሞ አንቺን አሁን ካለሽበት የበለጠ ሆነሽ ነው ማየት የምፈልገው። ምክን ያቱም የኢትዮጵያዊ ማንነቷን ሳትለቅ በአጠቃላይ እውቀት ላይ ነቃ ያለ አስተሳሰብ ያላት ቆንጆ ደርባባ ሴት ስለሆንሽ ቢያንስ ስለኢትዮጵያ ስናነሳ ለምሳሌ የምናቀርባት ሴት እንዳንቺ ነው። ብዙ ሰው ዘመናዊ መሆን የሚመስላቸው ባህላቸውን ቋንቋቸውን ማንነታቸውን በሁሉም ነገር እራሳቸውን ት ተው አውሮፓውያን ለመሆን ሲጥሩ ሁለት ያጣ ይሆናሉ። ስለዚህ አንቺ ጥሩ ነው። አማረኛሽ እራሱ ደስ ይላል። በርቺ።
I live in America but I didn’t know which perfume is good I just randomly bought what ever it seems good but now I know it from you I really appreciate you for your kindness my sister. Tnx
አንቺ እኮ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነሽ እህት አለም 🙏🙏🙏♥️
ክብር ይስጥልኝ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
በእውነት ኤልሲ ካንች በጣም በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ,እውነተኛ ሴት ነሽ ክበሪልን እንዲህ ለወገሽ ስለምታሰቢ አመሰግንሻለሁ በርች እህቴ ።
አሚን ኤልሲ ❤
እናንተም የክርስቲያን ሀይማኖት ተከታዮች ወገኖቻችን እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉
ሽቶ መምረጥ በጣም ነው ምቸገረው እናመሰግናለን
አኔ የምኖረወ ኢትዮጲያ ነወ እንኳን እሱን ዶዶራንትም መገዛት ይከብዳል፡፡ ግን ቨዲወሽ አስተማሪ ነወ በተለይ ለእኔ የጥንካሬዬ ብረታት ነሺ አመሰገንሻለሁ ፡፡በኪራይ ቤት ልጂ እያሳድኩ ነወ እና አንችን ስሰማ በራሴ አተማመናለሁ፡እና አመሰገንሻለሁ
Ayizosh ehit hulum yalfal Egziyabher yerasishin bet yistish
ጀግና ነሺ ለተፈጠረንበት አላማ የምትኖሪ ጀግና እናትነሺ በረች እህቴ ልጅቶ አሰተማሪ ነገረ አላት
አይዞሽ እኔ ኢትዮጵያ ስመጣ አመጣልሻለሁ ዋናው ፍቅር ነዉ እህቴ ❤️
@@AmyLemma-ic3fi አመሰግናለሁ ወዴ ፈጣሪ በሰላም በሰላም ለሀገረሺ ያብቃሺ
Thank you, Elsiye ❤ . I love perfume. Thank you again ❤❤.
የኔቆንጆ ሽቶው እኔም አለኝ። ሰው ሁሉ ኡኡ እንዳለለት አይደለም። አንዳንዴ እቃው ውድ ስለሆነ ብቻ ብዙ ሰው ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል ስለዚህ ሽቶ ሲያወራ። እውነት ለመናገር የባሌ ስጦታ ባይሆን ኖሮ እመልሰው ነበር።
Alseye beautiful presentation as always! Thank you. I was a perfume lover, but recently I discovered about to toxic chemicals and the health hazards and I completely stop using perfumes.
Just to let your followers inform here are what I searched and found
The most common compounds found in perfume are benzyl alcohol, acetone, ethanol, ethyl acetate, benzaldehyde, formaldehyde, and sometimes methylene chloride ....
(If you search for 10 toxic chemicals in perfume) there're the lists. Oud essential oil, sandalwood, frankincense ... they all small great as an oil ..
There are natural perfumes we just have to do more research I guess.
ኤልሲተባረክልን ጥሩ መልክት ነው እናመስግናለን🙏❤❤❤
Elsiye…….oh how l like your enthusiasm, and I share it too because I am a fan of elegant fragrances also. Musky, woody…masculine type of scents………you’re absolutely right 💜💜💜
Selm elsy deryawcsh betam yemeral betam betam tamerlsh mshallah
ለኔ ደሞ አንቺ ነሽ ጣፋጭና ኤሌጋንት ❤ይገርምሻል ሽቶና ቆንጆ ጠረን ነብሴ ነው ግን ለኦርጅናል ሽቶ አቅሜ አይፈቅድም ግን እርካሽም ያበደ ያበደ ሽቶ አለ እዚ ዱባይ ግን የት መግዛት እንዳለብን ማወቅ ነው
Elseye thankyou so much ❤️🙏🙏❤️❤️❤️
Else because of ur recommendations i bought the perfume i will let you know how i feel it about it thank you.
❤❤❤❤ elsiye ehite kemir ene shito betam ewedalehu ena bewust bawerash dess yilevnal 🙏❤
I love your presentation. I love it please keep it up.
ስለ ሽቶ ኤልሲ አንቺ አውሪ በተመስጦ አይቼ ነው ቪዲዮሽን የጨረስኩት
በርቺ የኔ ቆንጆ ስለትዳርም ስር የሌላቸውም እናቶች ስሪ
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
እኔ መቼም የሽቶ ነገር አልጠግብም በጣም የመሰሰቴ ነገር ለራሴም ይገርመኛል። እስቲ በዛውም አንድ አስር ሊኖሩን የሚገባ የሽቶ ዝርዝር አንድ video ብትሰሪልን? Must have perfumes….Thank you Elsie.
I got the baccarat and you right but I will try the other 2 thanks sis
Elsiye sending love and respect all the way from the USA !!you’re so elegant like you’re perfumes🥰🥰
ውይ ሽቶ አፍቃሪ ስለሆንኩ ወድጀዋለሁ ❤
ሀይ የምወድሽ ኤልሲዬ❤ ዛሬ ትልቅ ነጥብ አስቀምጠሻል እኔን ያየህ ተቀጣ ብለሻል ሽቶ አንድ ሰው ስለወደደው ሌላው ሰው መግዛት የለበትም የሁሉም ሰው ኬምስትሪው ይለያያል ከዚህ በፊት የሰራሽውን ቪዲዮ አይቼ Good fortune perfume 100ml 180 ዶላር ገዝቼው በፍፁም ላዬ ላይ ሊሸት አልቻለም ደጋግሜ ተቀባሁት ግን ምንም ሊሸተኝ አልቻለም ስለዚህ አስቀድሞ በደምብ ቼክ ማድረጉ ላይ ይሰመርበት እኔም እኔን ያየህ ተቀጣ ብዬአለሁ😅 I love You❤keep going ❤keep growing 💕
Always good material, it would be also very helpful may be leaving a link to those products?
የኔ ውድ እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር አንቺ ልዩ ነሽ🙏🙏❤👌
Thanks elsi enem endezih getemognal lek seyalk yeshetetegn eskiyalk gen ansola sekeba new yechereskut
ማርያምን ስወድሽ ኤልስዬ❤ እናመሰግናለም🙏
የኔ ውድ አገላለጽሽ እኮ እንዴት አንደሚያስደስተኝ ❤❤❤ ሊንኩን
አስቀምጬአለሁ ውዴ 🙏♥️🙏
እኔ. ምልሽ. ቢኖረን ይህንን. እንደአቅማችን. ደሞ. ይህንን. ብለሽ. ብታቀርቢ. ጥሩ ነው ለሀብታሞች. ብቻ ባትሰሪ መካከለኞችም. ፎሎው. ቢያረጉሸ. አትቀበይም
ወ/ ሮ አለም በግድ ግዢ አላለችሽም የምታቀውን አካፈለች ካልፈለግሽ ካልጠበመሽ ለምን ታያለሽ አቅምሽ ካልፈቀደ ችግር የለም ግን ቅን መሆን ገንዘብ አያስፈልገውም ልብ በይው 🤭😳
የኔ ቆንጆ አጠራቅሞ አንዴ ቆንጆ መግዛት ይሻላል በተለይ ሽቶ ደግሞ ሁሉ በጊዜው ይኖርሻል 👍🙏
ሰው የእራሱን ሀሳብ ማካፈል አይችልም ወይ ? ከተመቸሸ እይ ከልተመቸሸ ተይው እሸ እኛ ሀሳቧን ተቀቢለናል ኤልሲ ❤❤❤❤እናመሰግናለን የእኔ ፍቅር ፍቅር በቃ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤
Kez befit yeserachw ale eko.
thank you~❤
It has cinnamon hazelnut honey vanila flowers flavour! Very romantic.
I love it!
Yetgnnaw??
የትኛው ማሬ 🙏♥️🙏
I love Baccarat Rouge 540 extrait than the original!!! What you're holding is the extrait version, not the edp, so I highly suggested you try just edp instead of extrait!
ሐይ ራሐማ ኢልሲ ቤት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንቺም የሽቶ አፍቃሪ እንደሆንሽ አቃለሁ 🤗 🙏 ✌️💓
@Nunu Belete nunu'yea! Yes, I am a fragrance junky!!! Thank you for your comment hun!!!
Hi Ruhamaye! Have to see you here! 💕
Happy to see you here!
Hi ማር to be honest no more Baccarat Rouge 🤩ወይኔ ብሬ 🤣♥️🙏
Ewedshalhu gobez, Godbless you ❤🙏🏻
Thank you for the valuable info.
ኤልሲ እናመሰግናለን ይህን ሽቶ CLARINS PARIS par Amour የሚባል ሽቶ በኔ ይሁንብሽ ካገኘሽው ሞክሪው እኔ ፈልጌ አጣሁት 13 አመት ሆኖታል ከገዛሁት እስካሁን ድረስ አለ ሽታው ከበፊት ትንሽ ቀንስዋል ብዙ ስለቆየ እባክሽን በመፈለግ ተባበሪኝ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
Elsy very honest ,i really proud of you .your suggetion is honest and true.bless you
True!
Thank you Elsiye እኔ USA ነው ያለሁት እንደት ላግኝ wedding nawu this summer yene konjo ❤❤❤❤
ወላሂ አዳምጨሺ በራሴ ሳኩኝ ለምን አትይኝም መዳም ቤት ነኝ አረብ ሀገር ሺቶ የለኝም ቢኖረኝም አልቀባም ሙስሊሞች ለባላቸው ብቻ ነው ሺቶ የሚቀቡት እና ሴቶች ጋር ሲሆኑ ብቻ እኔ ሸቃላ ነኝ በደንብ እንኳን የምሽት ክሬም እንድቀባ አይፈቅድልኝም ሀራም ይላሉ። ይመችሺ ደስ ብሎሺ ኑሪ ለኛም እሰው ቤት ለምንሰራ ከስደት በቃ ይበለን ።
የኔ ውድ አብሽሪ ያልፋል
እኔ ግን ሽቶ በጣም እወዳለሁ ግን የሚገርመኝ ገዝቼ አላውቅም ደግሞ የሚሰጠኝ ሽቶ ስጦታ የእውነት 😂
I referat to buy this perfume
😊😊
Hello Elsi I like your video but I have a question about the perfume video why don’t write the name of perfume and if you have a website as well thank you keep up.
Thank you Elsi happy Ester
እኔ ምን ብዬ እንደምገልፅሸ አላቅም ከአንቺ በጣም ብዙ ነገሮቾን ተምሪያለሁ አለባበስ አመጋገብ የመኪና አነዳድ የቤት አያያዝ ዝነጣ የፀጉር እስታይል ስለ ጫማ ስንቱን ልበልሸ ውድ እህቴ አሁን ደግሞ ስለ ሽቶ ስታነሺ በጣም ሽቶ ስለምውድ ደስ አለኝ እውነቴን ነው የምልሽ ከምበላው በላይ ለሽቶ ገንዘብ አወጣለሁ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ከፎርጅድ ያለፈ አታገኝም እና በጣም ብዙ ብር አውጥቼ ም አውቃለሁ ግን የልብ አይደርስም
አመሰግናለሁ ኤልስዬ
የመጀመሪያው በሳውዲ 1,580
ሁለተኛው በሳውዲ 2,035
ሰወስተኛው በሳውዲ 1,104
😮😮😮😮
ኤልሲዬ አስበሽዋል ለሽቶ ይከን የክልል ከማ ውጣ ለቤተሰብ ብልከው ምርቃት ነው 😌😌
😂😂😂 ይቅርብኝ ሆ ልገዛ ነበር 🙄
كككككككككك
Be Ethiopia sint bri nw
Bakatar rouge is very Good perfume
how do we know our skin chemistry ???
ኤልሲ አስጎመዠሽኝ 2 እገዛውና ስሙን ኤልሲ ነው የምለው❤❤
😆😆😆😆መጀመሪያ ሞክሪው ውዴ 🙏♥️🙏
Elsiye, your points are on point! You’re so right! I tried so hard to like MFK 540 extrait. I just can not. Finally I’m not the only one. But I do love love the MFK OUD extrait!
From Clive Christian I adore the No 1 fragrance! It was love at first sniff for me. I really obsessed with it.
ኤሊስ ለኛ ቻሌንጅ አዘጋጂና ሸልሚን❤
ምን አይነት ቻሌንጅ ላዘጋጅ ንገሩኝ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
ባለፈው በተናገርሽው በጣም የወደድኩት ንግግር ዝም ብለው ሰዎች ላይ ስለሚቀኑ ንግግር አደገኛ መርዘኛ ስለሆኑ ሰዎች የኛ ሰሜት ምን እንደሆነ ይሁን ቻሌንጁ
Can you please put the link on
Bakarat is one of my favorite and it goes very well on me
Thank you my dear for the information 😍
Thank u elsye for shearingኤልስዬ የፊትሽን ፀጉር በምንድነው የምታነሽው ፊትሽ ያበራል 😊
For first time I heard about skin chemistry 🤔🤔
ልክ ናት፣
የሽቶ ቃና የሚወጣው እንደ የሰውነት chemistry ነው
ቆጆ
ውዶችዬ 🙏♥️🙏
እናመሰግናለን Elsye ግን የ ሺቶቹን ፎቶ በ Instagram page ላይ ፎስት ቢታረግ መለካም ነው
Yen Wed Gelsashe Des Sile Wow Sheto Endmert Nw Yaregshen Gen Wed SheTo tekbecha Alkem 1May Be
Sebly you wear my favorite color green ❤
🙌 🤩🙌🤩
ስሞቹን አስቀምጭልን ❤❤❤
አስቀምጫለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
Am gonna buy the romantic perfume (Annone) if it will get me a husband 😂😂
MVR 540 is too expensive for a lot of people I bought my for $440 from France I didn’t like it I don’t know why and it doesn’t smell
On me like my other perfume do and I bought it for the same reason why you bought it and I think it works for Caucasians body chemistry.
ወይኔ የሽቶ ነገር ሞቴ ነው ግን በጣም ውዴ ነው አዋታችሁ ግዙልኝ ወገኖች 😂
😂😂😂😂😂😂😂❤
True
I’ll Elsy, I love perfume. I used to work perfume company in Italy for Fendi. thank you for sharing
I love bete Italy 🇮🇹❤️😊
Bete Italy ማሬ🤩🙌♥️🙏
በርች የኔ ቆንጆ 🎉🎉💕💕
Annone ሽቶን ተቀብተሽ የተሰማሽን ስሜት እኔም አብሬሽ ሰከርኩ ልክ እንደሚያውቀው😂 እትዮጵያ ብትሆኚ መጥቼ እቀባ ነበር
የማዳም ቅመሞችን አቅም ና ሙስሊምችን ያገናዘበ አደለም ለዛሬ ተመልካ ነንአቅም ያላችሁ ግን ፏ በሉበት
ለኔ የቀባሺኝ እስኪመስለኝ ድረስ ወድጄዋለሁ የክራውኑ😍😍😍
yenie fqr endiet xdt yalksh siet nesh effffff gieta yesus brkkk yargsh sew yegebaw yahl new behiwetu emianxebarqew ena unet xdatsh des ylal tebareki ybzalsh❤❤❤
I know now there is a chemistry between our body and perfumes. Thanks for sharing elsy
Elsye ከአገላለጽሽ የተነሳ ቤታችን ሁሉ ሽቶ ሽቶ ሸተተ አብረን እናጣጥም እባክሽ ለእኛም ላኪልን
አገላለጽሽ በጣም ይማርካል ❤
ኤልሲዬ በስምሽ ግዥልኝ እና ልቀባው እስኪ ❤😂
ኤልሲ ሰላምሽ ይብዛ በጣም አከታተልሻለሁ ምታቀርቢያቸውን ነገሮች አከታተላለሁ ልጄ እንዴ እስኪለኝ አስተማሪ ነሽ በየቤቱ እውቀቱ እያላቸው ያሎጡ እነደአንቺ ቢያስተምሩን እላለሁ የሽቶ አፍቃሪ ስለሆንኩ በተመስጦ ነው የተከታተልኩሽ አክባሪሽ
Perfume is about your body chemistry
ኤልስዬ ውድነቱ እኮ በጣም ይከብዳል ኢትዮጵያን ያለን።። ኢትዮጵያ ንጹ ማግኘት ይከብዳል።
Tu as trop belle qualité élégante classique charme ~ honnête adorable bien entouré ... Tu est le meilleur Ethio youtubeur tu est comme ça 👍 crème de la crème Top 👍 gros bisous à bientôt 🤗❤
Thank you dear 🙏♥️🙏
ኢልስየ ቆንጆ፡ኣንቺ በረከታችን ነሽ ብዙ እየተቀምን ነው፡ተባረኪ ከነ ቤትሽ❤
ተባረኩልኝ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
wey elsyi yeni konjo mechim ethiopia hogi yehen yemsele shto bangzam betam leyu yemslgal andun lakilge berchi arif new youtube sekefelge egzzalew
Weyyy setexafechi fetari yetebekesh ❤❤❤❤❤
አንቺ ራስሽ ከAnnone ፍቅር አስያሽኝ አሁን አዘዝኩ ለአስተያየቱ አራት ቀን ጠብቂኝ 😅❤
Ngerigne
You're right bella ❤
Thank you for everything
ኤልሲዬ ደግሞ ፍቅር ለማስያዝና ለማማለል እየሞከርኩ ይሸመታል ባክሽ 😂😂😂😂😂😂 tnx love
😂😂😂😂
Kkkkkk
Elsi Blessed Be In The Name Of The Lord
The power of perfume and music is gone to take the time you spend so we have to be careful we put perfume on ourselves, Elsy I have a lot of love for you
🙌😘
የኔውድ ደስስትይ❤
yene konjo when using the perfume, don’t apply on the skin apply on your clothes because that is not healthy
as long as well especially when you use it every single day .
fantastic insight!
💪
Thank you💚💛❤
እንኳን አደረሰሽ🙏❤️
😁😁😁😁😁 የአመት የቤቴን ወጪ ለሽቶ ተይይይይይ ኤልሲ ሀገር ቤት ያለነው ልታሳምሚን ነው።።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Elsiyee do detailed video for what kind of perfume for where and when
It’s been two years since I do a kind of video plz go back and check my dear 🙏♥️🙏
Maison Baccarat Rouge 540 is not for everybody, i did the same thing too but not for me
Exactly. I also have this perfume. I got it as a gift from my husband. It's not as special as everbody portrayed it to be.
As much as I love perfume these are damn expensive. ሳድግ እገዛዋለሁ 🤣 by the way i bought My Way as per your recommendation and I love it 🙏🏽
በጣም ደስ የሚል ሽቶ ነው፣ አንቺ ነሽ ያስገዣሽኝ፣ I love it❤
ስንት ገዛሽው??የት አገኘሽው