How to Fix No Service Network Problem| Mobile Network Problem Solution /የስልኮች ኔትወርክ ችግርን ማስተካከል
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- #NoServiceFixing
#mobilemaintenance
#1gbelectronics
#NetworkProblemSolution
#የሞባይል ጥገና
ሰላም ለተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታይ ቤተሰቦች በዚህ የተግባር ትምህርት ኔትወርካቸው የተበላሹ ወይም የጠፋ ስልኮችን በምን አይነት መንገድ እንደምናስተካክል አንዱ የመፍትሔ መንገድና የምንማማርበት ምስል ነው።
ለቀጣይ ቀሪ ስራዎች በቶሎ እንዲደርሷችሁ ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን!
Queries:
How to fix network problems
mobile network fixing
network configuration
no service solution
emergency network solution
searching for a network problem solution
Mobile maintenance
Advanced mobile phone maintenance
Registration failed network fixing
የሞባይል ኔትወርክ ችግር መፍትሔ
የተዘጉ ስልኮችን መክፈት
የሞባይል ጥገና በአማርኛ
የኮምፒውተር ጥገና በአማርኛ
For future tutorials.....
➘Don't forget to Subscribe!
ቤተሰብ ስለሆኑን እናመሰግናለን!
1GB Electronics
2024
በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ኑዉ በርታ ወድማችን
Tanks bro. t528 no service mefthe kale
Good work
❤❤❤አሪፍ ስራ ቀጥልበት❤❤❤
Nice work❤
Please next video
Searching & emergency
Bro Thank you!!
Nice❤
Polarity yelwene icwe
የትኛዋ ፊል እንዳደረገች እንዴት እንለያለን እኔ ብዙ ጊዜ ኦስሌተር ስቀይር ይስተካከላል እም ቢ የሚልም አለ
Bertalin abate
Yee battery chiger indet yistakakilal
wow
👌👌👌👌👏
Network ic new bizu gize
ልክ ነህ ግን የኔትወርክ IC ችግር ሲሆን No Service ሳይሆን Searching ብሎ ነው ዝም የሚለው እናም እሱን በተመለከተም ሰርቼ የማደርስ ይሆናል። ቤተሰብ ስለሆኑኝ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏