ወንድን ልጅ እነዚህን ስሜቶች እንዴሰማው ካረግሺው ያንቺ ነው |yod house 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024
  • #yodhouse2 #relationship #forwomen
    #love
    #relationship
    #relationshipadvice
    #relationshipadviceforwoman
    #relationshiptips
    #relationshiptherapy
    #relationshipgole
    #woman
    #relationshipfact

ความคิดเห็น • 20

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 21 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ዉድ የኔ ትሁት እህት ለምትሰጭን ምክር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬአለሁ ካንቺ ዉዴ😢❤❤❤❤❤❤thanks!

  • @rahelkahsay9310
    @rahelkahsay9310 23 วันที่ผ่านมา +2

    You're amazing, sis. Thanks

  • @MeseretLibe
    @MeseretLibe 17 วันที่ผ่านมา

    ዮድ❤❤❤

    • @yodhousetwo
      @yodhousetwo  17 วันที่ผ่านมา

      @@MeseretLibe yena wed miss u❤❤❤❤

  • @Maryam-hv4tf
    @Maryam-hv4tf 20 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ودنش-ك9ر
    @ودنش-ك9ر 22 วันที่ผ่านมา

    ትክክል❤❤

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen 23 วันที่ผ่านมา +3

    ልክነሺ ይመችሺ ። በጣም እንግባባለን አላማ አለን ሆነ ሰአት ላይ ቤት ዉሰጥ ነበር የምሰራዉ አልመቸኝ ሲል ወጣሁ ቤት ተከራየሁ ነገርኩት አልተሰማማም ማን አለ እዉሰጥ ይለኛል አላመነም የቤት ኪራይ ሸር እንድያደርጉኝ ሁለት ልጆች አመጣሁ ልምጣና ልይሺ ሲለኝ ልጆቾ ሰራ ሲገቡ አልኩት እሱም ሰራካገኘሁ እነግርሻለሁ አለኝ የምሰራዉን ሁሉ አማክርዋለሁ ይደክመዋል ስራ ላይ ነኝ ይለኛል ሲመችህ እለዋለሁ ሰራየንም አልወደደም መጨርሻ ሰራዉን አቆምኩኝ የበፊት አሰሪየ ደወለች ተመለሺ ብላ ሜሴጅ ላከችልኝ ተመለሰኩ ላኩለት እንደተመለሰኩ . የሚፈልገዉ እቃ ነበር ቤት ሆኘ ደወልኩለት እቃዉን ልሰጥህ እዚህ ቦታነኝ አልኩት ያልሆንኩትን ለምን ሄደሺ አለኝ ለምርመራ ሄጀ በዛዉ ሄድኩ አልኩት እሺ ሲት ጨርሺ ደዉይልኝ አለ እሺ አልኩ ከቤት በታክሲ ሄድኩ ቦታዉ ደርሸ ደወልኩ አጋጣሚ ሰልኬ ባላንሰ የለዉም በታክሲዉ ሰልክ ደወልኩ አነሳ ሰልኬ የለዉም ና አልኩትእሺ ብሎ ቀር ግን ሰራ ይበዛበታል ኮልሚ ላኩለት አልመለሰም ብቻ ተመለሰኩ ።በማግሰቱ ደዉየ ተናገርኩት ሰራ በዛብኝ አለኝ ልምጣ አለ ና በዉጭ መገናኘት እንችላለን ቤት ልጆቾ አሉ ብየ ልጁቾ ቁጭ ብለዉ ፎቶ አንሰቸላኩለት ፡ደሰ አላለዉም ተጠራጠር ሰልኬን ጠልፎ ያዳምጣል ወፉ የለም ምንም አልሰራም ።በማግሰቱ መኪናዉ ተበላሺቶ ጋራጅ እንዳለ ቢዚ እንደሆነ ነገርኝ እሺ አልኩት ። ከዛ ቀን ጀምሮ አላናግርም ሰልክ አላነሳም አለ አኮርፈ ።ተጠራጠር እኔም ይቅርታ አልኩት ።ጥፉተኛነኝ ግዜ አልሰጠሁትም።ዱሮ ሰራየ እንደተመለሰኩ ነገርኩት ዝም አለ እሰቶሪዉ ላይ ሙዚቃ ለቆ አሰተርጎምኩ ።ደሰ ይላል የለቀቀዉ ።ማየትነዉ ዝም ብየ ደዉያለዉ አያነሳም። ቴክሰት አይመልሰም ይቅርታ ብየዋለሁ እንደሚበፊት ያን ቀን ለምርመራ እንደምሄድ ነግሬዉ እቃዉን ላቀብልህ ብየዉ ተሰማምቷል አጋጣሚ ምርመራ አልሄድኩም ያን ቀን።እቃዉን በታክሲ ሁሉ ልኬለት መጥቸ እወሰዳለሁ ብሎ መለሰዉ መጥቶ ማየት ይፈልጋል እኔ ልጁች ሰራ እሰከሚሄዱ እየጠበኩ ።😢😢ዘጋኝ አላህ ከሪም ቅድሚያ መሰጠት ነበርብኝ ጥፉተኛ ነኝ!ምን ማድርግ አለብኝ መፉትሄ ካለሺ?በፊት ያያል አይመልሰም!!ደጋግሜ ሰደዉል ቴክሰት ሰልክ በፉጥነት ማየቱን አቆመ እኔም አቆምኩ።ቤተሰብ እሱም እኔም ተናግርናል እንደምንፈላለግ

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 22 วันที่ผ่านมา +1

      አበሻ አደለምደ ሚዚቃውን የምታስተረጉሚው ሲቀጥል እኔ ጥፋተኛ እያልሽ ራስሽን አትውቀሽ ወንድ ስትለማመጭው ይብስበታል ንቀሽ ተይው የሚወድሸ ከሆነ ይመጣል ከተለማመጥሽው ይኮራል የባሰ ሲጀመር የሚጠራጠር ሰው ነው እደት ነው ስልክሽን ጠልፎ የሚያዳምጠው

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen 22 วันที่ผ่านมา

      @@ሪምወልየዋ እሺ መለማመጥ አልወድም በተፈጥሮየ ሰዉን ካሰቀየምኩ ዉሰጤ ሰላም ያጣል።መጥቷል ራሱ ሲሲ።አዉ አበሻ አይደለም!!ሰልክ መጥለፉ ይቻላል በፊት አሰሪየ ጠልፉብኝ ቸክ ሳደርገዉ ቁጥሯ ወጣ ተጣልተን ትቻት ሄድኩኝ ሌላ አምጥታ አንድ ወር ቆይታ ደሞዝ ጨምራ ተመለሺልኝ ብላ ተመለሰኩላት። አሁን እሱነዉ የጠለፈዉ ቁጥሩ እንዳይወጣ አድርጎታል መጠለፉን ያሳየኛል ቁጥሩ አልወጣ አለኝ!!የራሷን ዜጋ ታገባለች ብሎ ያሰባል ነግሮኛል በግልፅ።ሰወጣ በካሬፉት እንድሄድ አይፈልግም !!በታክሲ ነዉ የሄድሺዉ ብሎ ይጠይቃል

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 22 วันที่ผ่านมา +1

      @@RihnaHassen የምን ዜጋ ነው ሰውየው

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 23 วันที่ผ่านมา +3

    ዮዲት ኣገላለፅሽ ራሱ ኣድምጡኝ ኣድምጡኝ ይላል 👌

  • @KiyaKiyakiya-hf2wf
    @KiyaKiyakiya-hf2wf 19 วันที่ผ่านมา

    Eshi yen konjo👌♥♥

  • @RakImperial
    @RakImperial 22 วันที่ผ่านมา +1

    😊😊😊

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 23 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ በጣም የምወደው ፍቅረኛ አለኝ ግን አለኝ ማለት አልችልም እኔ ስቀርበው ይርቀኛል እኔ ስርቀው ይቀርበኛል ግራ ገባኝ 😢?😊

    • @TeybaYassin-wt4kw
      @TeybaYassin-wt4kw 22 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ቢጤ ነሽ. በጣም ነው ግራ ሚገባኝ እኔን መተው አይፈልግም ስቀርበው ግን ብቻ ከባድ ነው ለዚህ ሚሆን ትምህርት ብታቀርብልን ባይ ነኝ

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 22 วันที่ผ่านมา

      ርቆሽ ደግሞ ሲመጣ በቶሎ አታናግሪው ዝጊው ኮፍተር በይ

    • @TeybaYassin-wt4kw
      @TeybaYassin-wt4kw 21 วันที่ผ่านมา

      @@ሪምወልየዋ ችግሩ አያስችልም ስልክ አላነሳም ቴክስት አልመልስም እላለው ግን ሲደውል አያስችለኝም. አሁን ግን በቅቶኛል ሰልችቶኛል.

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 21 วันที่ผ่านมา

      @@TeybaYassin-wt4kw የምን ዜጋ ነው

    • @TeybaYassin-wt4kw
      @TeybaYassin-wt4kw 20 วันที่ผ่านมา

      @@ሪምወልየዋ ወይ ጉድ የምን ዜጋ ኢትዮ ነው ለዛውም አብረን ነው ምን ስራው.