ድምፀ መረወዋ አስቴር እንዳለ የ90ቹ ፈርጥ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 153

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  2 หลายเดือนก่อน +41

    th-cam.com/video/K_yCOT1zPio/w-d-xo.htmlsi=xWR23VOvZFM8VA91 ዉድ ቤተሰቦቼ ድምፃዊት አስቴር እንዳለ በእራሷ ዩቱብ ቻናል መታለች አየገባችሁ አበረታቷት

    • @hiwothiwot-pl5si
      @hiwothiwot-pl5si 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሙ እስኪ ዩተብ ክፈችልኝ የድሀ ልጅ ነዉ ሰርቼ ልለወጥበት😢😢😢😢

    • @dalyyaassefa2379
      @dalyyaassefa2379 2 หลายเดือนก่อน +1

      እና ሰላማችሁ ይብዛ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ይሄን ድምጽ ስለ መዝሙር እንግዲህ በኋላ መዝሙር ዘማሪነት ስለእግዚያብሄር እንግዲህ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ያስፈልጋል

    • @GenetWende
      @GenetWende 2 หลายเดือนก่อน

      እሺ

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
    @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 2 หลายเดือนก่อน +11

    90ዎች ምርጥ ሙዚቃ ነበር በጣም የምወደው ሙዚቃው

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870 2 หลายเดือนก่อน +14

    ዘፈኗን አቀዋለሁ ዘፋኟን አላቃትም ነበር ገና ዛሬ አየሗት አይኑ ይጠራኛል የሚለዉን ከብቶች እየጠበቅሁ አንጎራጉረዉ ነበር የኔናት ደስ ስትል🥰እሙ ብዙ ጊዜ ሚደያ የማቃቸዉን ብቃት ያላቸዉን አርቲስትች ወደቤትሽ ማምጣትሽ ጥሩ ነዉ🙏

  • @fatimaebrahim9802
    @fatimaebrahim9802 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እውይኑ ይጠራኛል በጣም እምወደው ሙዚቃ ነው አላቃትም ነበር በፍቅር ላይፍ ነበር ይህ ሙዚቃ ዋ ሲለቀቅ እሙ በርች ምርጥ የጎጃም ልጅ ጎጃምን ከነማንነቷ ያስታወቅሻት በተለይ ገጠሯን ክፍል ማንም የልገለጠውን አንች ሙሉ ማንነቷን አንጠባርቀሻታል በርች እንዳትኮሪ ከተማ እንዳይቀይርሽ ማንነትሽን

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 2 หลายเดือนก่อน +8

    ዛሬ በጋሞ ጎፋ በደረሰው እልቂት አዝኛለሁ. ለህብረተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን ያአላህ. 😭😭😭

    • @kuraz7873
      @kuraz7873 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነወ ልቤን የነካኝ

  • @ሀይሚ-ሀ
    @ሀይሚ-ሀ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አስቴር አላቃትም ነበረ ስላወኩሽ ደስስ ብሎኛል እሙዬ ኑሪልን የኛ ሳቂታ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 หลายเดือนก่อน +12

    ዘፈኑ አውቀዋለሁ ግንአችን አላውቅም❤❤❤

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 หลายเดือนก่อน +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይ እሙዬ በቃ የአንቺ ቻናል የአዲስ ዩቱበር ማሥተዋወቂ ሆኖ ቀረ።በውስጥ ከፈሉሽ ግን ጥሩ ነው። አለበለዚያ ከንቱ ለፋሽ።ነገ ጥላት ነው የሚሆኑሽ። ኢቺን እንኳን እረዳሻት ,ምክንያቱም መጀመሪያም የህዝብ ንብረት ነበረች እና በዘመኗ የደከመችበትን ዋጋ ያልተከፈላት ሴት ነች እናበረታታል።

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዘፈኗን እናቀዋለን እሷን ግን አናቃትም የማንም ጥርቅም ታዋቂ በሆነበት ጊዜ ይቺን የመሰለች ድምፃዊ አለመታወቋ

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳት እኮ እንኳን አሳየሽኝ እሙ በድምፅ እንጂ በምስል አላውቃትም ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤ እሙዬ ስወድሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
    @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 2 หลายเดือนก่อน +6

    በእናትሽ የዱሮ ሙዚቃዎችሽ በቪድዮ ደግመሽ ስሪው

  • @serkalem-b2t
    @serkalem-b2t 2 หลายเดือนก่อน +2

    አችነሽለካ ወናደጋነዉ አየሩ የምትይዉ❤❤❤❤አላቅሽም ነበርድምፅሽን አቃለዉ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሰው እየሞተ ነው ተጨማሪ አደጋም እየደረሰ ነው ሰዎች እየተፈናቀሉን ነው 🥹ዘፈኑን ገለመሌ ተወት አርገነው ፊታችን ወደ ፈጣሪ ይሁን የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን እድሜ ለንስሐ የማይሰጥ 🥹

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 2 หลายเดือนก่อน

      ስራ እኮ ነዉ ሳይሰሩ ይበላል እንዲ ዘፋኞች ስራቸዉ ዘፈን ስራቸዉ ነዉ

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 2 หลายเดือนก่อน +5

    እሙየ እኳን ድህና መጣሽውደ❤❤❤❤❤

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 หลายเดือนก่อน

    አስቴርየ የሰውማ ነገር የሚለውን በጣም ነው የምወደው

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስታምሩ❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 หลายเดือนก่อน +4

    እሷን አላውቃት ዘፍኗን አወቀዋለው ዋውውው ድምጽ

  • @AlemTeshome-d6w
    @AlemTeshome-d6w 2 หลายเดือนก่อน

    እሙ አስቱን ሰላቀረብሻት ደስ ብሎኛል የእውነት

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 2 หลายเดือนก่อน +7

    እሙየ የእኔ ልጀ እንዲህ በደረጃሽ ሰትራመጅ ያዋጣሻል የቀድሞችንም እወዳቸዋለሁ

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 2 หลายเดือนก่อน +1

      🥰🥰👍

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 2 หลายเดือนก่อน +1

    እወነት በጣም ደሰ ይላል አላቃትም ነበረ

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውውውው ተገናኝታችሗል እም ስወዳችሁ

  • @gezashgnmekonnen-pl3ph
    @gezashgnmekonnen-pl3ph 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ዋው አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድምፃ ሲያምር

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 หลายเดือนก่อน +4

    እሙ አንቺስ ምኑ ነው የጠራሽ?????

  • @enanadelele4884
    @enanadelele4884 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow beautiful Voice 😍 ❤❤❤❤❤

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሙዚቃውን ሁሉንም አውቀዋለሁ እሷን ዛሬ ማየቴ ነው ይገርማል

  • @genetayele990
    @genetayele990 2 หลายเดือนก่อน +2

    Emebet interview sitaderegy eirega bey atenkelekey sew gera atagabey

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘፈን ላይክ ምናደርግ ተዋህዶዋች የዋህ ነን አብሶ እኔ ለማንኛው ዝፈኑ መስራት ያለባችሁን ስሩ በርቱ እኛ አሮጊቶች እንጸልያለን

  • @gebiyaneshbelay2264
    @gebiyaneshbelay2264 2 หลายเดือนก่อน +6

    እሙ ዘናፈታ በይ ጋሞ አስቴር❤❤❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 หลายเดือนก่อน +5

    እሙዬ ዛሬ ፈታ ዘና ነው❤❤❤❤

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ድምፀ የኔውድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @TemarMohammad
    @TemarMohammad 2 หลายเดือนก่อน

    በጣምነው ይምወድውጨፍርንበታልብዙብታ

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤት ስወድሽ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነባ የት ሄዶ ነው የጠፋው በሰላም ነው

  • @المال-ظ4ج
    @المال-ظ4ج 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወኔስወዳት. ❤❤❤❤

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 2 หลายเดือนก่อน +3

    አስቱየ የዘጠናዎቹ ፈርጥ 😊

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤት ካሳ ሰላም ላንቺ ይሁን ከስራ የወጣው ነው የሰማሁት አስቴር የሰፈሬ ልጅ ናት የቀበሌ 4 ዋ ልጅ የጎንደር ሮናልድ ናት አይደል ጓደኛዬ ናት አለምፀሀይ ናት ከውጪ ሀገር

  • @YohansAlemu-k3j
    @YohansAlemu-k3j 2 หลายเดือนก่อน

    ይመችሽ

  • @SimplyTheBetterGamer
    @SimplyTheBetterGamer 2 หลายเดือนก่อน

    እመቤት ሰላም
    እኔ እምለዉ እንግዳ እንደዚህ ነዉ የምትቀበይዉ ትግል ነዉ እኮ ነዉ የገጠምሻት ምነዉ ጉንጭ ለጉንጭ መሳሳም ቀረ ወይስ መሰልጠን ነዉ

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድምፅዋ እንዳለ ነው ይገርማል😊

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዘፈኖቿን አቀዎለዉ እሷን ግን ዛሬነዉ ያየዋት

  • @Gegeg-j3z
    @Gegeg-j3z 2 หลายเดือนก่อน +4

    እሙየ ❤

  • @የጋይንቷልጅ
    @የጋይንቷልጅ 2 หลายเดือนก่อน +3

    እሙየ አመሰግናለዉ አስቴርየን ስላሳየሽኝ የምወዳትን ❤❤❤❤የኔልዩ ለምን ጠፋች

    • @Frehiwot-d6k
      @Frehiwot-d6k 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንድ ቀን አቅርቢልን ነባን

  • @yemaryamlji7753
    @yemaryamlji7753 2 หลายเดือนก่อน +2

    Bereshi kegonsh nen astir❤

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሰቴር እሙዬ ወድድድድድ❤️❤️❤️

  • @ዙዙነኝየጀምአፍቃሪ
    @ዙዙነኝየጀምአፍቃሪ 2 หลายเดือนก่อน

    እሙየ ሠላምታ አሠጣጥሽኮ መግቢያላይ ሢመቸኝ❤የኔፈንድሻ😂

  • @samiragzachew8903
    @samiragzachew8903 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ አላቃትም በድምፅ ነው ደግሞ ገና ወጣት ናት❤ ብዙ ስራ እንጠብቃለን

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 2 หลายเดือนก่อน +3

    እስኪ በማርያም እኔንም አበረታቱኝ 1000 ለመግባት እየሮጥኩ ነው አበረታቱኝ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @eteneshnigatu
    @eteneshnigatu หลายเดือนก่อน

    Bereche 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ENCHALEWENDALEW
    @ENCHALEWENDALEW 2 หลายเดือนก่อน

    አስቴር ሙሉ ዘፈኖችሽን በሙሉ በአንድ ላይ አድርገሽ ልቀቂው በጣም የምንፈልግሽ ዘፋኝ ነሽ

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 2 หลายเดือนก่อน +4

    Desh thlalu yni ehtuhi bhretulin egzabhri ygzhu ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 emuy tdeshilh Sakshi yni ywhi kefu aykasi lebibay samilh egzabhri ysadeklisi kdunemi ehtsenim selhmi bylhi yni emuyyyyy sebhsabihi asetmriti yunhse thnekrh neshni thkri wdwhla edhti berhi

  • @Yayeshbelete
    @Yayeshbelete 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hagera yemilew Serawa

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሙ አስከፍይ ለማስተዋወቅ እና አጠያዬቅ ልመጅ በንብ የት ተወለድሽ የት አደግሽ አንዳንድ ጥያቄ ልመጅ 😂

  • @DxdxdxEEezdz
    @DxdxdxEEezdz 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሥታምሩ❤❤❤❤❤

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ❤

  • @belestitangut7249
    @belestitangut7249 2 หลายเดือนก่อน +1

    Markon Entertainment - ማርኮን ኢንተርቴመንት emu ebakesh share ena sebscribe asedergilegn

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow yene mare adenakishi negn

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እሙዬ❤❤❤❤🎉🎉❤🎉

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 หลายเดือนก่อน +1

    አምባነሽ ሆቴል ስዘፍን የነበረችው አስቴር የቀበሌ 4 አልሽ ከሆነች ዓለም ሳይ ባላለው የጎንደር ልጅ ጓደኛዬ ናትኝ ሰላም ላንቺ ይሁን ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ግን መልክ ስለተቀየረብኝ ማንሻ አንቺ የጎንደርዋን ልጅ ነሽ እስቲ የጎንደር አዲስ ከሆንሽ አድራሻ

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er 2 หลายเดือนก่อน +3

    እሙዬ በቲክቶክ ለምን አትመጪም 👌🥰🥰💃💃💃💃💃💃❤️❣️💞💕

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔውዶች 💚💛❤

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    በ1999 የቀበሌ ዝግጅት ነበርና በእስር ነው ስንጨፍር ያድርነው
    ለእኔ ደግሞ አይኑ ይጠራኝ የሚለውና ሸማውን ጣል አድርጉ ።በሚለው ክንፍ ነበር በፍቅር መቸም አረሳሽም አስቴር እንዳለው

  • @zewdietsion1422
    @zewdietsion1422 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow yemigerm dimts🥰🥰🥰🥰🥰

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 หลายเดือนก่อน +3

    እሙ ዛሬ ፈታ ዘና ነው❤❤❤❤❤

    • @Frehiwot-d6k
      @Frehiwot-d6k 2 หลายเดือนก่อน +1

      ስወድሽ

  • @عثمانبشير-ت7ز
    @عثمانبشير-ت7ز 2 หลายเดือนก่อน +1

    10:09

  • @ዙዙጎንደሬዋበመንገዳላይተ
    @ዙዙጎንደሬዋበመንገዳላይተ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ትዝታ

  • @JameelaAthopia
    @JameelaAthopia 2 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ❤️❤️💝

  • @madi2644
    @madi2644 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላምናችሁ

  • @NaniNani-gw8qe
    @NaniNani-gw8qe 2 หลายเดือนก่อน +2

    Sewdate

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 หลายเดือนก่อน +1

    Aster Endale yedero zefeneshin be youtube lekekilen👈❤️✅️

  • @GjbggFgcch
    @GjbggFgcch 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርቲ

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂
    እመቤት ግን እስኪ እረጋ በይ በስመአብ አውሪ ብለሽ ታቋርጫለሽ ተፈጥሮ ችግር ነው😂😂

  • @herutambauwo1286
    @herutambauwo1286 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክልፍልፍ መንቀልቀል መቸነው ምትቀንሽው

  • @FireSima-zm8ge
    @FireSima-zm8ge 2 หลายเดือนก่อน +3

    setasetlu

  • @Miso-et9sz
    @Miso-et9sz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤👌👌

  • @feeeddgeedasf9535
    @feeeddgeedasf9535 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አሰቴረወድድድድድድድ

  • @IserviceCell
    @IserviceCell 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንካንደህና፡መጣችሁ፡ዉዶቸ❤❤❤❤❤❤

  • @EtuHailu
    @EtuHailu 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሙ አንችን ማግኘት እፈልጋለሁ በማርያም ቴሌግራምሽን ላኬልኝ

  • @TigistGetahun-q2m
    @TigistGetahun-q2m 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍

    • @EdigeArado
      @EdigeArado 2 หลายเดือนก่อน

      ህዋው ድምጹ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @طيفالعنزي-ط7ب
    @طيفالعنزي-ط7ب 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wuwu🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @monanana1196
    @monanana1196 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemarMohammad
    @TemarMohammad 2 หลายเดือนก่อน

    የኔቆንጅ ሳምርደምፀሺ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 2 หลายเดือนก่อน +1

    በመቶ የሚቆጠር ሰው ባድ ለሊት ሙቶ ሀገር ባሀዘን ተውጣ 😢😢😢😢😢😢ነገ በኔ በሉ😢😢😢 ላድቀን ብታዝኑ ምን አለበት😢😢😢

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😂😢

  • @AhwhwjjWjjwjw
    @AhwhwjjWjjwjw 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 2 หลายเดือนก่อน +4

    እሙዬ ጋሞ ጎፋ ሃዘን ላይ ሆና ይህን መጫን አልነበረብሽም ሃዘን ላይ ነን እሙዬ የመሳቅ አቅሜ አልቋል

    • @Frehiwot-d6k
      @Frehiwot-d6k 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሙዬ በሰምመጣሺ

  • @WasaneAsefa
    @WasaneAsefa 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 2 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @fikadumengist1591
    @fikadumengist1591 2 หลายเดือนก่อน +1

    አወ መልክዋን አላወቀዉም

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔውዶች ሥታምሩ❤

  • @tikurwuha9377
    @tikurwuha9377 2 หลายเดือนก่อน +1

    Eniwodishalen Astu

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +2

    😥ተውስ እስቲ ታዋቂዎቹን ብቻ ሳይሆን እኔም ምስኪኗ እህታችሁን ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመታት ድካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ😢 ከከፈትኩት 2ዓመት ነው ምንም አለተሳካልኝም
    😊

  • @MaskemAbye
    @MaskemAbye 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😢😂😮😂❤😅

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Be eunt alakatm neber

  • @Frehiwot-d6k
    @Frehiwot-d6k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Frehiwot-d6k
      @Frehiwot-d6k 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላምሺ ይብዛ

    • @Frehiwot-d6k
      @Frehiwot-d6k 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤🎉😂

    • @Frehiwot-d6k
      @Frehiwot-d6k 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤😂😂😂❤❤

    • @Frehiwot-d6k
      @Frehiwot-d6k 2 หลายเดือนก่อน +1

      ነባ ምነዉ ጠፍ

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 2 หลายเดือนก่อน +1

      አለ ይመጣል

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስቴር በአንች ሙዚቃ ድንግልናዬን በሆቴል ሰደድኩት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😅😅😅😅😅😅😅

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 2 หลายเดือนก่อน

      🙉🙉🙊

    • @habeshaengdaw103
      @habeshaengdaw103 2 หลายเดือนก่อน

      @@amaamm4474 😆😅😅😄😃😃😄😅

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ጊድሽ

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 2 หลายเดือนก่อน

      ጉድ😳

    • @hiwothiwot-pl5si
      @hiwothiwot-pl5si 2 หลายเดือนก่อน

      በኔ ሙዚቃ እናስመልሰዋለኝ😂😂😂😂😂😂