የመዲናዋ የፕሮጀክቶች አፈፃፀም Etv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • የመዲናዋ የፕሮጀክቶች አፈፃፀም
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

ความคิดเห็น • 83

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 2 ปีที่แล้ว +10

    በርቱ የአገር ልጆች!ጥሩ ጅምር ነው።ኢንጂነር እናመሰግናለን።

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +2

      Ethiop 🏝️🏝️🏝️🇪🇹🏝️🏝️🏝️

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 ปีที่แล้ว +9

    ወለሄ አመሰግኑ በየሀየመነወተቾ እትዮጰየ ዎስጥ ይህ ህሉሞ ቾግር እየሉ ተቀቆመ ለዙ ለወጥ መደረሱሄ በጠሞ ደስ ይለል አለሀሞድልለህ መሸአለህ አለህ አከበሩ አለህ አከበሩ አለህ አከበሩ አለሀሞድልለህ ጀገነ መሩየቾን አለህ ይጠብቅልን አሞንንንንንን 🇪🇹💪

  • @muhmmmadfatu1328
    @muhmmmadfatu1328 2 ปีที่แล้ว +7

    እትዮጵያ ለዛላላም ትኑሪ ኡም ናፊቃኛሌች

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 ปีที่แล้ว +4

    Thanks to Dr Abiy Ahmed. We Ethiopians proud of you 👏❤💙. Because of this lovely and beautiful place tourists coming to enjoy their owsome time. God bless my beloved Abbch Anbsaw. Amen

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 ปีที่แล้ว +4

    Long life and health for Abbch Anbsaw.
    We all Ethiopians appreciate and proud of you, because of amazing and fabulous jobs. God bless you. Amen

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks to Dr. Abey for building us a beautiful park. More power to you sir.

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 2 ปีที่แล้ว +3

    እንጦጦና ወንድማማች ፓርክ ሪፖርተሯ እስከ አራት ሺህ ሰው ሥራ አስገኝቷል አለች ጋዜጠኛዋ አቅራቢ ለሶስት ሺህ ሰው አለች ወንድማማቾች ፓርክ ውስጥ አንዱ ሲያወራ አራት መቶ ያህል ሰዎች ሥራ አግኝተዋል አለ ፣ ትክክለኛ መረጃ ስጡን አደራ።

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ የሀገሬ ልጆች ዕውቀታቹህን ለዛች ምድር ማበርከታቹህ ታላቅነት ነው፣ለሥራ አጡ ለእናቶች ወገባቸው በእንጨት ሸከማ ለጐበጠውይህን ማድረጋቹህአላህ ይስጣቹህ።ገና ብዙ ይሠራል።ባለሙያዎቻችን በርቱ እላለሁ።

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow 👌 that's awesome Ethiopia 🇪🇹 will be Rising!Love Ethiopia 🇪🇹 😀 and Thank you!!!

  • @letashuffo9884
    @letashuffo9884 2 ปีที่แล้ว +7

    Addis Ababa parks are, wonderful! Ethiopia 🇪🇹 shall ♥ prevail and prosper ♥

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop 💌💌🇪🇹🌜🌛✨🌛🌜

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 2 ปีที่แล้ว +1

    💚👁️💛👁️❤️
    Thank you ETV for good presentation! Coming back soon to my Beloved ETHIOPIA!
    💚👁️💛👁️❤️

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br 2 ปีที่แล้ว +3

    የመግቢያ: ዋጋን: እያስከፈሉ: ወደኪሳቸው: በሚያስገቡት: በመዋቅር: የተዘጋጁ: ቡድኖችን: ማረቅ: ወይንም: ማሰወገድ: ያሰፈልጋል::

  • @deborahcroft2876
    @deborahcroft2876 2 ปีที่แล้ว +2

    The word Mesob keeps comming to me. So this is nice to see. I hope the conversation is well and productive.

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks our prime Minister!!

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethio. 🇪🇹⛪⛪🇪🇹⛪⛪

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 2 ปีที่แล้ว +5

    thiz is my dream to see my country ethiopia on the move. i think im seeing that now hoping will keep going.

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethio 🤔🤔🦺⛑️⛑️😙😙😙

  • @saadaathiobi3206
    @saadaathiobi3206 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሚ ለአብቹ ያላየነውን አሳየን የኔ ጀገና መሪ

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አስደናቂ ከመሆኑም በላይ በአጭር ግዜ በመከናወኑ የመንግስትን ትጋት ያሳየ ነው።
    ነገርግን ንፁ እና ፅዱ አዲስ አበባን አልፈጠርንም ምክንያቱም አዲስ አበባ ውስጥ
    ንፁ አየር ተንፍሶ በእግር መንቀሳቀስ አይታሰብም አፍንጫን ቆርጦ የማጥል የሽንት
    ሽታ ብቻ ነው ከተማው በሙሉ ከተማ አስተዳደሩ ለዚ መፍትሄ ቢፈልግ መልካም ነው። ከዚቀደም የነበሩ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች መፍረስ ችግሩን አባቦሶት ቆይቷል አሁን በዘመናዊ መልክ መፍትሄ ቢሰጠዉ የሚሰራውን ሰራ ባለ ሙሉ ውጤት ያረገዋል።
    አለዛ ታጥቦ ጭቃ ያረገዋል።

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለዓለም ይሁን!!!!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 ปีที่แล้ว +1

    WOW Betam Yameral Ethiopia Lezelalem Tenur 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @saadaameer109
    @saadaameer109 2 ปีที่แล้ว +1

    ውዶ ሀገር ሁሌም ይመርብሽ 🥰🥰😍🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊💚💚💛💛❤️❤️🪴🪴🪴👍

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +2

      Ethiop 🇪🇹🌜✨💌🤔🏝️🌟🌛

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቢሆን ደሞ የት በደረስን ወላሂ አብይ አንተን ምንም ክፉ አይንካብኝ አላህ ይጠብቅህ

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop. Share. Ethio 🇪🇹😗😗😗😗🏩🏩🏩🏩🏩

  • @merimeri2145
    @merimeri2145 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር አብይ አህመድ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኢትዮጵያ ውሳኝ ሰው ነህ

  • @tamrat-kifleabebe2054
    @tamrat-kifleabebe2054 2 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ "ሜጋ ፕሮጀክቶች" የሚለውን ቃል በአግባቡ ተጠቀሙ።
    ሜጋ ማለት " እጅግ በጣም ግዙፍ " በኢትዮጵያ ያለ ሜጋ ፕሮጀክት አንድ ብቻ ነው። እርሱም የዓባይ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ብቻ ነው።

  • @tsegehi1510
    @tsegehi1510 2 ปีที่แล้ว

    ሐገሬ ንፍቅሽኝል ምለዳረግሽ ድህነት ግድብንም ጨርሽሎው ግንለረስነ ለልጅ ኮዶሚንምን አልስጥም አሉኝ ጡሩሽን ስለየ እንደለልፍ ፍረሁኝ ግን መሽሏ ብይሌው።ዐብይ ኑሬልን አሜን

  • @takyos8190
    @takyos8190 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank You engineer.

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop 🇪🇹🌷🌷🌷🌷🇪🇹🌷🌷🇪🇹📃📃🎞️

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ሀገሬ አሚን 🤲🇪🇹🙏 ኩሪ በፈጣሪሺ ጥሩ መሪ አብቹን አመጣልሺ
    የጠፋ ውብትሺን እንዲመልስልሽ

  • @daved5683
    @daved5683 2 ปีที่แล้ว +2

    Great job 🇪🇹!

  • @afeworkbahbla3888
    @afeworkbahbla3888 2 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ሰበብ የዘረፋ መንገድ ነው መጀመርያ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ረሀብተኞችን አድኑ በሱማሌ ክልል በረሀብ እየተሰቃዩ ነው

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 ปีที่แล้ว

    Wonderful Addis Ababa Wonderful Ethiopia 🇪🇹

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮግራማችሑን ስትጀምሩ እናመስግንሐለን በሉት ምትክ የሌለው ሕይወቱን ለሚስጥ ለጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት። የስለጠኑ ሐገሮችም እንደዚሕ ይሉ ነበር በየ ማስ ሚዲያ አሑንም አሜሪካን ውስጥ። Thanks So much The Heroes Etheiopian People National Army Fors and Air Force. ሑሉም በሐገር ነው ኢትዮጵያ።

  • @svalley4567
    @svalley4567 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነገር ነው በሱ እናመስግናለን ግን እሁን እንደ ውጭ ዜጋ ወደ እዲስ እበባ እማራ በመሆናቸው መታወቂያ ይላችሁም እየተባሉ እንዲመለሱ ለሚደረጉት የእማራ ህዝብ ለህክምና መተው ለሚከለከሉት የእማራ ህዝብ ድምፅ ሁኑ ሁሉም እኩል ሲኖር ነው ደስ የሚለው ዘረኝነት ይጥፋ::

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ዓቢይ ኢትዮጵያንለ10እና ለ20አመት ከመራ አለም ደህና ሰንብቺ ለምኔ አሜሪካ ለምኔ አውሮፓ ያስብላል ዓለም በሙሉ ወደ ኢትዮጵያ ይጎርፋል ቦታው እራሱ እንደሎንዶን ከተማ በስራ ማውጫና መግቢያ እሁድና ቅዳሜ እንደሚጨናነቅ ሁሉ ኢትዮጵያም የ አዲስ አበባ ከተማ ትጨናነቃለች ።

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop 🇪🇹📷📷📷📷🇪🇹📷📷

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 ปีที่แล้ว +2

    ተhaበk ሀ our great leaders PM 🅰️🅱️ℹ©️♓⛎ዬ & Adanech Abebe ! …God bless E➕♓ℹ🅾️🅿️ℹ🅰️ 🇪🇹 💚💛❤

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 2 ปีที่แล้ว +1

    Wwwwo Salam laa widii agarachin Ethiopian ina hisbochan faxari 🇪🇹❤️🙏👍👑

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክትር አብይ ይሄን ድካምህን ልፋትህን አይቶ አላህ ያሰብካትን አይነት ኢትዮጲያ ለመየት ያብቃክ ያረብ የአንተን ስራ ለመጠልሸት የሚሯሯጡት ቅን ልቦና አላህ ይስጠቸው።

  • @solomontekle4859
    @solomontekle4859 2 ปีที่แล้ว +2

    The country should concentrate on fighting corruption and improving public transport ( trains and trans) as well as sanitation and sewage system.

    • @anthonysolomon9492
      @anthonysolomon9492 2 ปีที่แล้ว +1

      In order to do that it needs to create a way to make money... especially foreign currency so small projects like this is vital....the terrerists goal is to stop prosperity to it'll be considered as loosing if all time ND energy is wasted on terrerists who have unlimited fund.

  • @abebayene5559
    @abebayene5559 2 ปีที่แล้ว

    ተፈጥሮን ማስዋብ ድንቅ ነው ።የህዝቡን ችግር መንግስት ከሚታሰቡ ፕሮጀክቶች ውስጥ ቢካተት።

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 ปีที่แล้ว +4

    To the stone country called Tigray. " For the land that is not satisfied with eating, and for the place that is not satisfied with drinking " 100 billion wasted on many ungrateful gluttons and thieves.
    Imagine how many jobs and projects this 100 billion Ethiopia dollars would have created in other regions of Ethiopia and for hundreds of thousands of citizens.

    • @Black-2024
      @Black-2024 2 ปีที่แล้ว +1

      Very correct 🙂👍

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 2 ปีที่แล้ว

    የሸጎሌና የቃሊቲ እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የአውቶቡስ መናኽሪያዎችን ጎብኝተን እጅግ ተደምመናል የሚገርመው በዜናሲዘከር አልሰማንም ለምን?ያለፈውን ማድነቅና ማመስገን ከሌለ የዛሬውን ማድነቅ ከንቱነት ነው።ፖለቲካዊው ትረካ ይቁም

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 2 ปีที่แล้ว +1

    Idime Ina xenaa laa Abichachin

  • @nurjames2282
    @nurjames2282 2 ปีที่แล้ว

    አኔ ብቻ ነኝ ግን የአዛን ድምፅ የሰማውት።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 ปีที่แล้ว +1

    Be EPRDF Gize YeMITAYALNEBEREM??

  • @user-fy9ex8xe2y
    @user-fy9ex8xe2y 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ላአብይ

  • @GetFit777
    @GetFit777 2 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍

  • @user-fc8ji9bx1m
    @user-fc8ji9bx1m 2 ปีที่แล้ว

    💪💪🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹❤️🤲

  • @nabushow
    @nabushow 2 ปีที่แล้ว

    Wowwww 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ራዕይ ያለው መሪ በመምጣቱ አይደለም አዲስ አበባን ገና ኢትዮጵያ ታብባለች።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 ปีที่แล้ว

    wwwwwww.ያምራል

  • @fatumabedru2890
    @fatumabedru2890 ปีที่แล้ว +1

    ❤💛💚🤝🙏🤲☝️

  • @thereisonlyone6357
    @thereisonlyone6357 2 ปีที่แล้ว +2

    The main priority in all of these is SAFETY, everything else is secondary. No need to fool anyone by shifting in the world of social media.

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    😡😡😡አማራ እንዳይገባ ያለችው መዲና ??
    ሸታታ ሰገራ ጋላላላ አይመራንምምም። እንተያያለን

  • @aabd5
    @aabd5 ปีที่แล้ว

    ኣዋጅ አዋጅ አማራ አሸባሪ ነው አማራ አሸባሪ ነው

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 ปีที่แล้ว

    አብይእናመሰግናለንባህርየሆነሀብትእያለንበየሰውሀገርጤዛየሆነሀብትፍለጋእንሰደዳለንያገሬሀብትየሚያሰራንመግስትካለከታችምተቀባባይብሩህአመለካከትከመጣሀገራችንተዝቆየማያልቅሀብትአለ

  • @hailemikaeldesalegn7141
    @hailemikaeldesalegn7141 2 ปีที่แล้ว

    Jtg

  • @alazara.ltube200
    @alazara.ltube200 2 ปีที่แล้ว

    eweneth ye keketemwa wetatoch kezi tetekemewal

  • @abdulazizmusbha3903
    @abdulazizmusbha3903 2 ปีที่แล้ว

    ወሬ:አታብዙ:ሜጋ:ጌጋ:ፕሮጀክት:እያላችሁ:የፖለቲካ:ትርፍ:ስታሳድዱ:መሐል:ከተማ:ውስጥ:ሕዝቡን:ጎርፍ:ይወስደዋል:ወሬና:ሥራችሁ:አራምባና:ቆቦ:ሆነብንኮ:

    • @solomontesema9201
      @solomontesema9201 2 ปีที่แล้ว +3

      "ለአህያ ማር አይጥማትም" ይላሉ አበው እንዳንተ አይነት ሲገጥማቸው።

    • @etenukeyo2654
      @etenukeyo2654 2 ปีที่แล้ว

      Korokonda chenkelat mugelyam weyane menm aytemwem

  • @joyaku1826
    @joyaku1826 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂የአዲስአበባ እዝብ ዳቦ ና የምግብ ዘይት አሮበት ዳቦቤቶችና የዘይት መጭመቂያ እንደመስራት ጨቅላው ደደቡ አብይ ቢሊዬኖች ብር አውጥቶ ፓርኮች ይሰራል የባለስልጣን ቢሮዎቾን ያድሳል😂😃😃ህዝባዊ ፣ቅድሚያን የማያቅ ጨቅላ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብዬው ደደብ😄😅😅😅😅😅

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 2 ปีที่แล้ว

    አረቲ ፊሻን አምላኪ አፈሪ ብሉ የትኛው ሰው ነው የሚዝናናበት ብልግናውች አረመኔ በንጹሀን ደም የተዘፈቀ ሚድያ ማለት ይህ ነው !!

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 ปีที่แล้ว

    ካለሁበትሀገርበሀገሬምቢጠናከርየምለውየአሳእርባታበብዛትቢኖርምግብአቸውንምፈብርከንብናባዛባሉበትምእንደውጭውምግብቢደረግላቸውአዋጭነበር

  • @fatumabedru2890
    @fatumabedru2890 ปีที่แล้ว

    ❤💛💚🤝🙏🤲☝️