ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእዉነቱ ትልቅ ትምህርት ነዉ አባታችን ቃለ ሒይወትያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ማስተዋሉን ይስጠን የተማርንዉን ለመተግበር ፈጣሪ ለሁላችንም ይርዳን ከሀፂያት መንገድ ይጠብቀን🙏💖
በእዉነቱ ግሩም ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን!!!
✅መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እዴሜ ለመምህር ግርማ ለመምህር ተስፋዬ አበራ በደብ አድርጎ አስተምሮናን በንስሀ በጸሎት በስግደትጸ በጾም ይወጣን
በእዉነቱ ግሩም ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቀጣይ ደግሞ የሴት ብልት በተፈጥሮ ሰፊ የሆነ አለ እና ስሜት አይሰጥም ሰፊነዉ ብለዉ የሚያፈርሱ አሉ እና ስለሱም ትንሽ ብትሉን መልካም ነዉ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን ልክ እንደዚህ ግልፅ አድርገው ሲመክሩን ብዙ ነገሮች ይፈታሉ
አባታችን ቃል ይወት ያሰማልን እውነት በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው እውነት🙏🙏🙏😍😍😍❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አስፈላጊ ትመህርት ነው ለወጣቱ ህዝቤ ከልብ አድምጡ እናመሰግናለን አባታችን
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
ወጣቱ ዝሙተኛ ሁኖ ነው እንጂ እናቶቻችን እህቶቻችን ወድሞቻችን ድምጻቸው አይሰማም ወልደው ከብደው እሰከ ሞት ድርስ ታምነው የሚኖሩ አሉ እየኖሩም ነው አሁን ወጣቱ ግን ___እንጃ ከሰግደት ከጾም ከጸሎት ከሰራ ተለይቷል ሚዲያዉ ሁሉ ሰለግብር ሰጋ ግንኙነት ነወሸ የሚያወራው አሁን ደግሞ በዚህ ሰታሰተምሩ ሳይ ወጣቱ ባለትዳሮች ምን ያክል ለዝሙት እጃቼውን እንደሰጡ ያመለክታል እንጂ እውነተኛ ክርስቲያን በሰጋወ ደሙ እየተመላለሱ በጾም በጸሎት በሰግደት የሚመላለሱ ወገኖቻችን በደሰታ ነው ህይወታቸዎን የሚመሩት መብቴ ነው ቤት ውስጥ የሚከናወነውን ቅዱስ ነገር በአደባባይ እየተሰበከ ወጣቱ ይበልጡን ፍላጎቴ መብቴ ነው እየተባለ ወደ ዝሙት እየሔደ ፍረሀተ እግዚአብሔር እየጠፋ ነው ትዳርን ያክል ነገር አላስደሰተኝም አላሰደሰተችኝም ብሎ መፍታት እራስን አለመግዛት ነው ክርስቶስ ተመችተነው ነው የወደደን እየቃተተ እተሰቃየ እሰከመጨረሻው አላማውን የፈጸመ እኮ በማይመች ሁኔታ ሁኖ ነው እኛ ግን በመኚታ ብቻ አላስደሰተኝ አለች አላስደሰተኝ አለ ብሎ ትዳርን መፍታት የመጠው ፋሽን ነው ልቦና ይሰጠን በእውነት ሲመቼን የምንኖርው ሳይመቼን የምንፈተው አይደለም ትዳር መቻል መታገስ ያሰፈልጋል ዝም ብሎ በልቅ ልኑር ማለት የእኛ የክርስቲያኖች ጸባይ አይደለም ከቅርብ ግዜ ወዲህ ነው ይህ ነገር የመጣብን
ወጣቱ ዝሙተኛ ሁኖ ነው እንጂ እናቶቻችን እህቶቻችን ወድሞቻችን ድምጻቸው አይሰማም ወልደው ከብደው እሰከ ሞት ድርስ ታምነው የሚኖሩ አሉ እየኖሩም ነው አሁን ወጣቱ ግን ___እንጃ ከሰግደት ከጾም ከጸሎት ከሰራ ተለይቷል
ልክ ነሽ ❤
እዉነት ነዉ
በአውነት ለመምህራችን ቃል ህይውት ያሰማልን በጣም ደስ ይምል ምክር ነው ያቅሪብክልን ወንድማችን አናመሰግናለን❤❤
ችግራቸውን ሰው አውቆት እንኮን መፋተሄ መቀበል አይፋልጉም ለምንድሆና አላውቅም እግዚያብሔር ብቻ ልባቸውን ይመልስላቸው መጥፎ በሽታ ነው
ቃለህይወት ያሰማልን በውነቱ ሁሉን ያማከለ ዘመኑን የዋጀ ትምህርትነው እናመሰግናለን
ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን😊😊😊😊
በጣም አመሰግናለሁ አባቴ ወደትዳርከመግባት በፌት በጣምይጠቅመኚል አምላክንእሜፈራ ሰው ይስጠን
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
ቃለ ህወት ያሰማልን የተዋህዶ ዕንቁወች
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እደቸርነቱ ይቅር ይበለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
አሜን ቃለህ ይወትያሰማልን አባታችን❤
Qaleheywet yasemalin Abatachin endihum Wendemachen ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባተችን
ቀለህወት ያስማልን❤❤❤
❤❤❤❤Tolee Abbaa keenya Waqayyoo Saagalee jireenyaa isiin haa dhaagesiisuu Tolee hin dhagaeefanna Baarsiisaa keenyaa Dhugaa barumsaa gaarii nuuf Laatanii Umurii nuuf dheeraadhaa Abbaa keenya ❤❤❤🌹🌹💯💯💯🥰🥰🥰🌹🌹🌹💝💝💝
የህይወትን ቃለ ያሰማልን❤
Ye Ewunet qali hiyoot yasamali Abatachine🎉🎉❤❤❤❤❤
ቃል ህውቴ ያስማልን አባቴችን❤❤❤
❤❤❤❤❤ቃለ ሒወት ያሰማልን የሚገርም ምክር ነው
እናመሰግናለንአባታቺን ይህቺግርነው ትዳርንእየበጠበጠያለው አምላካቺን ልቦናይስጠን አገራቺንንሰላምያድርግልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ትምህርታቹህን በደንብ እከታተላለሁ ኮሜንት ላይ ግን ብዙም አደለሁም እና ዛሬ ቢስተካከል ብየ ያሰብኩት ክእናንተ እንደማላውቅ አውቃለሁ ነገር ግን ከርዕሷ ላይ ፅሁፉ ትንሽ ቢስተካከል ጥቅምም ጉዳትም አለው ግማሹን ስቦ ሲያመጣ ግማሹን ደግሞ ሊያባር ይችላል ለምን ካልን መንፈሳዊ ብስለታችን ገና ስለሆነ በሌላኛው በአመንዝራው ሚድያ እንደሚጫወቱ ሁሉ በዚህም ጀመሩዴ ያሰኛልና ርዕሱ ተስተካክሎ ትምህርቱ በውስጥ ቢደረግ እላለሁ ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ🙏🙏🙏
❤️❤️❤️lbnymnka ❤️ngr ❤️tnagrahh ❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ምንድነው ችግሩ ቅልጽነቱ ወድጃዋለሁ ም/ክ ለብዙ ትዳር መፍታት መንስኤ ስለሆነ 🎉
@@Dnglmaryamhiwetenat ልክ ነህ
ቃለ ሂወት ያሰማልን
በዚዘመን ብዙ ትዳር ችግር ውስጥ ነው ጊዜውን አይቶ ለውይይት መቅረብ ጊዜውን መዋጀት ጥሩ ነው ባወቁት መጠን ካስተማሩን ላንተ ባይጠቅም የሆነ ሰው ትዳር ግን ዛሬ ከመፍርስ ድኖይሆናል ::ንስሃ አባቶች እንዲ ብዙ ሊያነቡ የልጆቻቸውን ችግር ለመፍታት እንዲ ሲሆኑ ጊዜውን ይዋጃሉ ብዙ ያተርፋሉ...!
ቃለህይወትን ያሰማልን
Be Ewnata kale hiwote yasemalan batama gerarum tamarta new
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሠማልን ጥያቄ አለኝ ምንም ስሜት የሌላት ሴት መዳኒት ብንጠቀም ችግር አለወይ አፅያትስ ነወይ😢 መዳኒት አለው ይባላልና
እንደኔ ምን አይነት ክኒንባ ባትወስጅ ጥሩ ነው ማታ ማታ የቅዱስ ሩፋኤልንመልኩን የፀለየይሽ ተማፀኘው ፀበልመጠምቅ መጠጣት ነው እሚሻለው ሳታቋርጭ
እኔ የምለው ግን የዘመኑ ወንዶች ምን ነካቸው ግን የምር ብዙ ወንዶች ግን እራስን በራሳ ማርካት በእንደዚህ አይናት በሽታ የተያዙ ናቸው
እናመሰግናለን
እኔ 16 አመት ሙሉ 😢 በክፉ በሽታ ለለክፌ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🙏🙏
😢😢😢😢😢😢
Abatachinin bemin magnet enchilalen?
እኔ ቀን ሙልጭ አድርጎ ከሰደበኝ በሃላ ማታ ሲያቅፈኝ ደሜ ነው የሚፈላው ስሜቴ ይጠፋል
🎉🎉
🥰🥰💖
Selam amlak mhret yadrgln
kalhiwt.yasemaln
❤❤❤
ዛሬ ደፍራችሁ መጣችሁ ይህ ነዉ እራስ በራስ ማርካትንም ለማስቀረት ገና ከልጅነት መፍትሄ ይበጅለት አንድ ሰዉ እስኪያ ገባ ድረስ ብዙ ዘመን ይፈጃል ይህን ክፍተት እንዴት ይሸፍነዉ ሚለዉንም ቢነሳ ዝብሎ ፃድቅ ፃድቅ ህፃን ነዉ ልጁ ማለቱ ቢቀር 😂😂
Abatachin.kalyot.yasamaln
ወይ አባ ቄሱ ወንጌሉን ዘርተው ጨርሰው በቅሎ እስኪያፈራ ስራ ከምፈታ ብለው መጡልን ማለት ነው
@@sebl4615 ማለት
ማለት
ማለት ትዳር ክቡርነዉ መኝታዉም ቅዱስ ነዉ በቤተክርስቴያን ስርአት ያስተማሩትም የዘመኑን ባለትዳር ዉስጥ ያለችግርነዉ ምንአጠፋ ከቻልሽ ተማሪ ካልቻልሽ አባቶቻችን አትኩብን😡😡😡😡
ምን አጠፉ? ኦርቶዶክስ ቤት ምን ትሰራለህ? ምነው ፓስተር ቸሬ ሲያስተምርህ ትክክል ነው ቄሱ ሲያስተምሩህ ግን ሥራ ፈትነት ነው? እኛ እንዲህ የሚያስተምረን ቄስ መምህር አባት ስላጣን ፓስተር ቸሬን እናዳምጣለን:: ትክክልና ወቅታዊ ድሮም የነበረ ችግር ነው በተለይ ለዚህ ዘመን የሚስማማ ትምህርት ነው ካልጣመህ ካልጣመሽ ውጪ ውጣ:: ምናልባትም ስራህን ስለነገሩህ ተናደድሽ::
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤🙏
❤❤❤❤