በጣም ምርጥ ሂና ቅርንፊድ እና ጥቁር አዝሙድ ለፀጉር ልዮ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 183

  • @Addistubehttps
    @Addistubehttps 3 ปีที่แล้ว +4

    Elsiye በጣም ቆንጆ መፍትሄ
    ነው ያሳየሽን እናመስግናለን

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ አሪፍ ትሪትመንት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @ZeharaAhmed-ek3hd
    @ZeharaAhmed-ek3hd 4 หลายเดือนก่อน

    ኤልስየ አቦ ጤናሽን ይስጥሽ ስታስረጅ ከልብሽ የምር መሆኑ በጣም ያስታውቃል ቅን ሰው ነሽ ያቆይሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @elephantkidschannel55
    @elephantkidschannel55 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወድሽ

  • @sadibutajiratube4070
    @sadibutajiratube4070 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሱዬ በጣም። አሪፍ ነው ሂና። እኔም ከመዳሜጋር። እጠቀመዋለው ይህ እራሱ ሂና። ነው። በጣም አሪፍ ነው

  • @RahmetReyu
    @RahmetReyu ปีที่แล้ว +1

    የምር በጣም ጎበዝነሽ

  • @natigazemomissmiss53
    @natigazemomissmiss53 2 ปีที่แล้ว

    ኤሊሲ በጣም ልዩ ነሽ በርች ትክክለኛ ሰው እውቀትን እንደዝህ ያካፍላል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ ከአክብሮት ጋር

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስየ መልካም ሰዉ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እኔም እሞክረዋለሁ በርችልኝ

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሳዬ በጣም ምርጥ ነገር በርችልኝ እህቴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      Natiዬ የምወድህ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ninayoutube4120
    @ninayoutube4120 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰገናለን ኤልሱ

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልስዬ ልዩ ሐይላችን በጣም እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ አከብርሻለሁ በጣም አመሰግናለሁ

    • @elfneshmulugeta5367
      @elfneshmulugeta5367 2 ปีที่แล้ว +1

      @@elsabeautynt በርቺ እኛም በጣም እናከብርሻለን

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 ปีที่แล้ว +3

    Woowww Elsay የኔ ጎበዝ በጣም አርፍነው በርቺ ላይክ ሼር እኔ ህና በጣምነው የምወደው ኢትዮጵያ እጠቀም ነበር ለፀጉር ተስማምነው😍👍

    • @genettoshema5661
      @genettoshema5661 2 ปีที่แล้ว

      ወደገደለውቶሎለመግባትብትችዪ

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺእህቴ በጣምቆንጆነዉ የተለቀቀው ያስተምራል

  • @mekibebitube3371
    @mekibebitube3371 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስይ የኔ ልዕልት እናመሰግናለን በርች የኔ መልካም

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ እንደሁልጊዛ ለጸጉራች በጣም ጠቃሚ የሆነ የተፈጠሮ መንከባከብያ ዘዴ ነዉ የሳየሽን የሚገርመዉ ያንቺ ጸጉር በጣም እንደተመቸዉ ያስታዉቃል እናመሰግናለን

  • @tsigekibret9659
    @tsigekibret9659 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for what you doing

  • @fafitube1
    @fafitube1 3 ปีที่แล้ว

    ቆጆ አሰራር ነው እሞክረዋለሁ👍👍👍

  • @achutube1688
    @achutube1688 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልንን በጣም ደስ ሚል ነው እናመሰግናለን እህታችን

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 ปีที่แล้ว

    እሺ እናመስግናለን የኔ ቆንጆ ትህትናሽን ስወድልሽ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ እኔ ጥቁርን ሂና ነበር የምጠቀመው
    የኔ ጎበዝ ሁሌም የተፈጥሮ ነው ለምታደርጊልኝ እንክብካቤ ፡በጣም እናመሰግናለን።
    Thank you for sharing ☺️☺️🙏🙏🙏

  • @AzebMesfin-ki2uh
    @AzebMesfin-ki2uh ปีที่แล้ว

    በጠም፣ጎበዝ፣ኤልሢ፣በጣም፣ሀቀኛ፣ነሽ፣

  • @birukmekdi
    @birukmekdi 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ እናመሰግናለን

  • @lawitetube
    @lawitetube 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልስየ የእኛ መልካም እግዚአብሔር ያበርታሽ በጣም ገራሚ ውህድ ነው እንሞክራለን በርች እህታችን ሂና በጣም ጥሩ ነው

    • @felanatube
      @felanatube 3 ปีที่แล้ว

      ኤልሲ ምርጥ ሰው ጠቃሚ መረጃ ነው ባለቤቴ ትወዳለች ሂና አሪፍ ልምድ ነው ያካፈልሽን በርቺ

  • @sosinaeshetu6219
    @sosinaeshetu6219 ปีที่แล้ว

    እልሲ ተባረኪ ቆንጆ ❤️❤️🌹🌹

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ

  • @alemzeethiopia1129
    @alemzeethiopia1129 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤልሲ በርችልኝ የኔ መልካም

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ሰው እግዝአብሄረ ይባረክሺ በረችልኝ ይቅረታ ሰላረፈድኩ

  • @masimtube671
    @masimtube671 3 ปีที่แล้ว +2

    ማመዬ የሸበት መጥፈያ ከሌሽ ንገርኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እያነበብኩ ነው ሌላም ሰው ጠይቆኝ ሰራለሁ

    • @masimtube671
      @masimtube671 3 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt እሺ እህቴ

  • @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ
    @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጡሩ ነው የቁርፍድ እና ጥቁር አዝሙድ ውሀ ፀጉርም በፍጥነት ያሳድጋል የቁርፍዱና ጥቁት አዝሙድ ውሀው ፀጉሬ ልክ እደ ፀጉርሽ ነው ያደረገው ሽታ ለትንሽ ሴኮንድ ይሸታል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว

      ትክክል በርቺ

    • @ሰአዲቾነኝየሀይቋ
      @ሰአዲቾነኝየሀይቋ 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ይህንን እየተጠቀምኩነበረ የጥቁረአዝሙድና ቁረንፍዲ ውሀ ውልጊዜ ልክ እንደ ቅባት የምጠቀመው ግን ፀጉሬ በጣም ደረቀብኝ ምን ላዲረግ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽኝ እሞክረዋለው የኔ ፀጉር ደረቅ ስለሆነ🙏

  • @bem_1221
    @bem_1221 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤልሲዬ

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ ስፈልገው. የነበረ ነዉ እናመሰግናለን

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ኤልሲ

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 3 ปีที่แล้ว

    አሞክረዋለሁ በርቺልን እናመሰግናለን

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 ปีที่แล้ว +8

    ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ጎበዝ እኮ ነሽ፣ የኛን ውበት ለማፍካት ለምታደርጊልን ልዩና ተፈጥሮአዊ ውህድ ክበሪልን🙏

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ብዝት ይበልልኝ ኤልሥየ የኔ በልካም እህት በጣም አሪፍ ነው ልክ ነሽ ሂና እኔም እጠቀመዋለሁ እና ያፍፍል እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @selamrezeneselina8322
    @selamrezeneselina8322 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @bedertutube4089
    @bedertutube4089 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምብያለሁእናመሰግናለን አሪፍውህድነው

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሰዬ የኔ ዉድ በርቺልኝ ማር አሪፈ ነዉ እሞከርዋለሁኝ የኔ ዉድ

  • @almetubez237
    @almetubez237 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልስዬ ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @mahraalahmd248
    @mahraalahmd248 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ እህታችን

  • @zarfetube4068
    @zarfetube4068 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ በርችልኝ ካች ብዙ ነገር ተምራልው

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 2 ปีที่แล้ว

    ዉድ እህታችን ተባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 ปีที่แล้ว

    Elsiye ፀጉርሽ በጣም ወፍራም ነዉ ታድለሽ ይህንን ዉህድ እሞክረዋለሁ ፀጉሬ በጣም ነዉ የሚነቃቀለዉ። Thank you for sharing 😍🙏👍 like like

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว +1

      Netsiyeee ለሚነቃቀለው የቀረፋና የጥቁር አዝሙድ ዉሃ

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving 3 ปีที่แล้ว

      Elsiye, I will definitely try that. Thank you so much my dear! 🙏❤️👍

  • @ruthchannel4866
    @ruthchannel4866 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ በጣም እናመሰግናለን የምሰሪው ቪዲወ በጣም እየተጠቀምኩበት ነው ስለዚህ ሁሌም ቤትሽ እመዝጣለሁ በርች መልካም ስራ ነው ❤️👍👍👈

  • @Kidist19
    @Kidist19 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ መልካም ሰው😍😍😍

  • @nigat1963
    @nigat1963 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ መልካም ሰዉ

  • @rahelyohannes8991
    @rahelyohannes8991 3 ปีที่แล้ว

    Elsi thank you

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 3 ปีที่แล้ว +1

    wow its amazing thank you elsy

  • @mamitube_mamitube
    @mamitube_mamitube 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሰዬ ሰላም ዋውውው አሪፋነው👍👍🙋

  • @MD29-rq
    @MD29-rq ปีที่แล้ว +1

    ላይላ ሂና ይሆናል እህቴ

  • @emnetteceleab7141
    @emnetteceleab7141 2 ปีที่แล้ว

    Elsiye betamnew ymwedis

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      yene konjio tebareki ameseginalehu

  • @netsihabesha4769
    @netsihabesha4769 3 ปีที่แล้ว

    Nice one 👍

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ኤልሢጎበዝነሺ ውነትሺነው በጣም አሪፍነው በዘይት ሞክሬዋለሁ ያለሰልሳል አችደግሞ ከለር እዲቀይር ከፈለግሺ ሂና ላይ ሻይ ቅጠል ውሀ ንስክፌ ጨምሪበት ይቀይራል ከረል ጥቅምም አለው እህት

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ ውዴ 👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @Aster-bp2ev
    @Aster-bp2ev ปีที่แล้ว

    በርች የነ ቆንጆ

  • @balyuwollotueb
    @balyuwollotueb 3 ปีที่แล้ว

    በርች

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ እህቴ የኔ መልካም👍👍👍

  • @fantayedawd
    @fantayedawd 3 ปีที่แล้ว +1

    በርች ዉዴዋ ሰጨርሺ ደረስኩ

  • @bebimediia_8059
    @bebimediia_8059 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ የምወድሽ❤❤

  • @lubabamdtube6320
    @lubabamdtube6320 3 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ ውዴ በረችልኝ ውዴ አልሳየ ስውዲሽ ♥️♥️

  • @zenebeworkbelay3912
    @zenebeworkbelay3912 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም እንዴት ነሽ እህቴ በጣም በተቸገርኩ ሠዐት ነው የደረሽው ሰንት ሠው አማከርኩ የማይቀር እንደሆነ ነግረውኝ ግራ ገባኝ አመሠግናለሁ ዛሬ እጀምረዋለሁ ተባረኪ ግን በየስንት ጊዜ ብጠቀመው ጥሩ ነው አመሠግንሻለሁ

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ ይህ ቪዲዮሽ ሁለተኛዬ ሲሆን የአቀራረብሽ ሁኔታን እደንቅልሻለሁ
    እንግዲህ እንከታተልሻላን 👌🤙✋🏽

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      Rosette በጣም አመሰግናለሁ አከብርሻለሁ እህቴ ተባረኪ

  • @asmeraworkmolla9018
    @asmeraworkmolla9018 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስየ እናመሰግናለን በየስንት ጊዜው ልቀበው?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ሂና በሁለት ወር አንዴ አረጋለሁ

  • @genettube527
    @genettube527 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነዉ ኢልስይ በርችልን እሺ እንጠቀማለን

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር

    በርች አንችን ሳላውቅ መቆየቴ በጣም ቆጮቶኛል የኔ ውድ🌹🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @netsanetwoldemichael904
    @netsanetwoldemichael904 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ የጉልበት እና የእጅ ክርን ላይ የሚጠቁር መፍትሄው ምንድነው እባክሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      እሰራልሻለሁ በምድር ላይ መፍትሔ የሌለው ያው ሞት ብቻ ነው እሺ እንድትስቂ ነው አመሰግናለሁ

    • @netsanetwoldemichael904
      @netsanetwoldemichael904 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt ኤልስዩ ውዴ እውነትም አሳቅሽኝ ፍቅር ነሽ እኮ።

  • @wegditube2704
    @wegditube2704 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ባለሽበት ቦታ ሁሉ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ ሀገራችንን እግዝአብሄር አምላክ ከአጭበርባሪወች እና ከደም አፋሳሾች ይጠብቅልኝ ሙስሊም ክርስቲያን እያሉ ከሚለያዩን አስመሳሆች ፈጣሪ ይጠብቀን የሀገራችንን ሰላም ፍቅር በጆሯችን ለመስማት በአይናችን ለማየት ያብቃን እጂግ ምርጥ ቢዶ ነበር አይዞሽ ጠክሪልኝ መልካም ጊዜ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በእውነት በጣም አመሰግናለሁ

    • @maritugebeyehu8751
      @maritugebeyehu8751 2 ปีที่แล้ว

      ,,Eels endenesh ene adis Dengashe nega fite laye ezu tekur ntebtabe selalew enet latefaw mekresen eflegaldhu melkam gize

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
    @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ እናመሰግናለን 🥰🥰

    • @achutube1688
      @achutube1688 3 ปีที่แล้ว

      ኤልስዬ የእኔ መልካም ሰው ነሽ

  • @hirutabraham7315
    @hirutabraham7315 3 ปีที่แล้ว

    ውዷ እናመስግናለን 🙏

  • @nigat5625
    @nigat5625 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ዉህድ

  • @bogalebeyene413
    @bogalebeyene413 ปีที่แล้ว

    Yene Gobez

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing this helpful video Elsya I will try it 👍🏾👍🏾🥰🥰

  • @sarasara6663
    @sarasara6663 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ኤልስዬ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ ላይክ ሼር

  • @askalejia-be1ww
    @askalejia-be1ww ปีที่แล้ว

    ሒናው የት ነው ሚገኘው አድራሻውን ንገሪኘ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      አረቦች ሱቅ ህንዶች ሱቅ አለ

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አልስዬ ወነትሽነው ሂና በጣም አሪፍ ነው በሻይ ቢሆን ይመረጣል እኔ ሂና ሳልቀባ አድ ወር አልቆይም የጥቁአዙድም ረሪፍነው ግን ሽታ የለውም እዴ የጥቁራዙድ ዘይቱ ሽታ የለውም ወይ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว

      ምንም ሽታ የለዉም

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 ปีที่แล้ว +2

    ውውውወ😘😘😘👍😘😘

  • @የልጆችአለም-ፈ5ረ
    @የልጆችአለም-ፈ5ረ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም በርቺ ውዴ

  • @alem5097
    @alem5097 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሰዬ. እኔ. እንድይዝልኘም. ነው. የምፈልገው. ኢትዮጵያ. ሆኜ. አየከረድድበኘም. እዚህ. ግን. አሾክ ጰሆነብኘ. እንዴት. ልጠቀም. የሰራሽው ጰካለ. ልቂው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ሂና አዎ ያከረድዳል ለተስማማው ግን ቆንጆ ነው በተለይ ሉጫ ፀጉር ያሳምራል እኔ በዘይቶች ስለማረገው አይዝም ግን አያከረድድብኝም አለዛ ቀለም Amonia free መጠቀም ይሻላል ምን ይመስልሻል?

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 ปีที่แล้ว

    Elsay wed gobaz barcy sher

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 3 ปีที่แล้ว

    ላይክ በርችማር

  • @babybisrat
    @babybisrat ปีที่แล้ว

    የሂናውን ቅላት እንዴት እከላከለዋለሁ፡፡ ሽበቱ ላይ ሲሆን በጣም እንዲቀላ አልፈልግም፡፡

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 ปีที่แล้ว

    Selameshe yebeza bella mia arif video new akerarebeshem 👏

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልስየ እኔ ጥቁር አዝሙድ እና ክርፉድ ትንሽ ፈጨት አድርጌ በወይራ ዛይት 5 ደይቃ አፈለሁት እና አጥልየዋለሁ. ከሻወር በኋላ ወይስ ልታጠብ ስል. ልቀበው ፀጉሪ በጣም ብዙ ነበር ዕና አሁን ግን ይነቃቀላል ግባሪ ጋ ደግሞ ተመልጦል መልሽልኝ 😢😢😢አቀባቡን?

  • @ዜዲወሎየዋ-ጐ2ኰ
    @ዜዲወሎየዋ-ጐ2ኰ 3 ปีที่แล้ว

    የመጀማሬየነው ያየሁሽ ግን ፍቅርነሽ የምር 🥰❤️🥰🥰

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @user-mr9zn4hw1y
    @user-mr9zn4hw1y 10 หลายเดือนก่อน

    ኤልሴየ ሽበት የሚያጠፋ ምንድነው. ገና ሳላገባ. ሽበት አልብኝ 😢😢

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  10 หลายเดือนก่อน

      የሚያጠፋ የለም እንዳይበዛ ሰርቻለሁ እይው

    • @user-mr9zn4hw1y
      @user-mr9zn4hw1y 10 หลายเดือนก่อน

      @@elsabeautynt እሽ ኤልሲ የኔ ሰው አክባሪ.

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሳየ ቤጣም ነው የማ መሠጊነው እነ ቤጣም ነው ሂና የምወዴው ዴጊም ኬሌሪ ቢኖሬው አሪፊ ነቤሪ

  • @umukhalidwoldia
    @umukhalidwoldia 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ እኔ ስሞኑን ያለሁበት አገር በጣም ሙቀት አለ እና ፀገሬ በጣም ነው የሚረግፈው በደቃቁ ብዙ ይረግፋ ምን ልጠቀም ፀጉ ለስላሳ ስስ ነው አሁን በጣም አነስብኝ ምን ልጠቀመው ሂና ስጠቀም ቆዳየ እስከሚላጥ ነው የሚያሳከኝ ምን ትመክሪኛለሺ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว

      በቡና ጨምሪበት በዚህ ላይ

    • @umukhalidwoldia
      @umukhalidwoldia 3 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt አመስግናለሁ ኤልሲየ አሁን አየሁ መልስሺን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም በጣም አመሰግናለሁ

  • @syaifulmontir8351
    @syaifulmontir8351 3 ปีที่แล้ว

    Terimakasih telah membagikan pengetahuannya kawan, semoga bermanfaat yaa

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 ปีที่แล้ว

    ቅርንፉድ በሚል አስተካክይው። ኤልሲ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣አሜን

  • @tsedalmelkamu5602
    @tsedalmelkamu5602 3 ปีที่แล้ว

    angete lay Kodaye yishebeshebal ena mefthe kakesh

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว

      የፊት ማስክ በድንች የሰራሁት ተጠቀሚው ጊዜ ያስፈልገዋል

  • @mimikinfu7719
    @mimikinfu7719 3 ปีที่แล้ว

    ጥቁር አዝሙድ እናቅርንፉድ ድፍኑን ነውየሚቀቀለው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว

      ልክ እኔ እንዴረኩት አርጊው

  • @TerryAllCars
    @TerryAllCars 3 ปีที่แล้ว

    Salmea ellaseya knjooo

  • @hiruthmariam5576
    @hiruthmariam5576 2 ปีที่แล้ว

    selam nesh Elsi? Teshalesh ሀገር ውስጥ ቀዪ ሒና ነዉ ያለዉ layla የሚባለው አሱ ነጩን ፀጉር በርበሬ ያስመስላል ። ከየት ይገኛል ያንቺ አይነቱ? ሌለዉ ደግም ኮኮነት ቅባት ሀገር ዉስጥ ያለው የጣሳ ነው አሱ ይሆናል ወይ? ለፊትም ለፀጉርም?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ተባረኪ ስለጠየቅሽኝ አመሰግናለሁ የኔም ሒና እኮ ፀጉሬ ተፈጥሮ በጣም ጥቁር ስለሆነ ስለማይዝ ነው እንጂ ብራውን ነው ኮኮስ እሱ ነው ከከፈትሺው በኃላ በጠርሙስ እቃ ገልብጪው በጣሳ አታስቀምጪው ለኛ አገር በጣሳ ያስገባሉ ይሁን ያልፋል አመሰግናለሁ

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 3 ปีที่แล้ว

    Yen gobez berche

  • @etetuwolde2786
    @etetuwolde2786 2 ปีที่แล้ว

    እነ ጠጉር አጭር እና ለስላሳ ሲሆን በተለይ ከሃላ በኩል በጣም የለስለሰ ስለሆነ በብዙ መንገድ ብከታተለውም ሊቀየር አልቻለም ምን አድርጊ መቀየር እችላለሁ ምክር እፈልጋልሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ለስላሳ እና ስስ ፀጉር ሂና ይወዳል እመኚኝ በወር አንዴ በቅርንፍድ እንደሰራሁት ተጠቀሚው ጫፍ ጫፉን ቁረጪው ዉሃ በደንብ ጠጪ