ፍቅር ብቻውን በቂ አይደለም ከሳሙኤል መንግስቱ ጋር | Bunna with Selam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 4 หลายเดือนก่อน

    እይታችሁን ወድጄዋለሁ ለለውጥ መስራት ነው የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ❤❤❤ thank you ❤

  • @ጠበላYouTube-g5v
    @ጠበላYouTube-g5v ปีที่แล้ว +15

    ጡሩ ነው ግን በአማረኛ አውሩ አትቀላቅሉ እንግሊዘኛ ❤❤❤

    • @hopesrelaxing8962
      @hopesrelaxing8962 ปีที่แล้ว +1

      እንግሊዘኛ ቅመም ከሆነ ቆየ ሲስቱ እና ደሞ እንግሊዘኛውን እንደተረዱት አማርኛውን ትርጓሜ አያቁትም ለዛ ነው

    • @yeroo730
      @yeroo730 ปีที่แล้ว +1

      Awo ewunat ene ayigebagn be amerigna bicha awuru esk

    • @rotimigenetglana
      @rotimigenetglana 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂❤

  • @heyabhaben3228
    @heyabhaben3228 ปีที่แล้ว +2

    selamye yne sweet, i luv the way u talk 🤌, and I luv Ur todays guest too.🥰

  • @miskerkedir7046
    @miskerkedir7046 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif guest well explained .... selaminaye demo endet endet endemakebirsh you are enku ❤

  • @bereketGetu720
    @bereketGetu720 8 หลายเดือนก่อน

    የምር በጣም ነው የወደድኳቹ 😊❤❤❤❤

  • @IbrahHuss-xv1nf
    @IbrahHuss-xv1nf 3 หลายเดือนก่อน

    እንዲ ተመስጬ የሰማሁን ፕሮድከስት yølme i love it🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln 4 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤❤ respect

  • @derebenigussie2934
    @derebenigussie2934 8 หลายเดือนก่อน

    ya there is in most rural area

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 ปีที่แล้ว +1

    ፅጋ ተልከሰከሰች😂😂😂
    wow እይታህ በታም ገርሞኛል! እኒም እንደዛ ነበር fill yadrkut!

  • @hopesrelaxing8962
    @hopesrelaxing8962 ปีที่แล้ว +2

    ብራዝር እሷ ማወቅ ፈልጋ ነበር አንተን ሳታቂው የሆነ ነገር ገልፀክላታል አሪፍ ለመባል አትሞክሩ ስትሆኑ እራሱ አሪፍነታቹ አፍክቶ ያሳያችዋል አሪፍ ወንድ በነገራችን ላይ ብዙም አያወራም።

  • @amanuelmelkamu1455
    @amanuelmelkamu1455 ปีที่แล้ว

    My generation thinks they can explain everything in words. gud luck😊

    • @amharicBs
      @amharicBs ปีที่แล้ว

      What do u think

  • @gemechisahmed1312
    @gemechisahmed1312 7 หลายเดือนก่อน

    Personality psychology

  • @eimanlove
    @eimanlove 11 หลายเดือนก่อน +3

    እረ እግሊዘኛ ባማረኛ ይተረጎምልን የምትሉ በላይክ ግማሹ አልገባኝም❤❤❤❤

  • @ቤቲኢትዮጵያዊት
    @ቤቲኢትዮጵያዊት 10 หลายเดือนก่อน

    ሳሚ የኔ ፍቅር 🥰🥰

  • @addi514
    @addi514 ปีที่แล้ว +2

    ልጅቷ ግን ጥያቀዋ በደብ ነዉ የተመቸኝ ከሱ መልስ የሧ ጥያቄ ብዙ መልስ ይሰጣል ጎበዝ ቀጥይበት

  • @alexmih8173
    @alexmih8173 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነው አንችን ማገኘት የምንችለው

    • @balayneshe5300
      @balayneshe5300 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ባገኛት ደሰ ይለኛል

  • @Eliasyt24
    @Eliasyt24 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምየ የልጂ አዋቂ ጨዋ በርችልን

  • @yohannisgetachew9155
    @yohannisgetachew9155 ปีที่แล้ว

    How do you reach into that decision?

  • @IbrahHuss-xv1nf
    @IbrahHuss-xv1nf 3 หลายเดือนก่อน

    Good🎉🎉🎉

  • @adeyabebe8211
    @adeyabebe8211 ปีที่แล้ว +5

    ለኢትዮጲያ ህዝብ አደል ቪዲዮን የሰራቹት አመርኛ ከበቂ በላይ ነው ምንድነው ጉራማይሌ ማረግ!

  • @sintayehugirma6295
    @sintayehugirma6295 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጥሩ በረችህ

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 ปีที่แล้ว +8

    ትዳር በፍቅር አይጠበቀም በእውቀት እንጂ....

    • @enable7892
      @enable7892 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል❤❤❤

  • @BeliEyasuBeliEyasu
    @BeliEyasuBeliEyasu ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ 🎉😍

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln 4 หลายเดือนก่อน

    Seli

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 11 หลายเดือนก่อน

    1:17:10 i will definitely will be very happy if i could get a man who is look alike me i mean behavior wice❤

  • @HbtemariamGebreyohannes
    @HbtemariamGebreyohannes ปีที่แล้ว

    Selame.. Selame.. Des yemil guest.. Des yemtel Selamm.. Ena eleshalew be erase kelem demk beyalhuu..

  • @alemusisay4444
    @alemusisay4444 ปีที่แล้ว +1

    ማገር ሳይሆን ምሰሶ

  • @habeshget-w6g
    @habeshget-w6g ปีที่แล้ว

    ማገር ሳይሆን ምሰሶ ነው

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ቪድዮሽን ማየት እየፈለኩ አክት የምታደርጊው እና ቋንቋሽ ይደብረኛል በእጅ አዙር ቅኝ ተገዝተሻል በነጮች መፅሐፍ

  • @mesfinashenafi9068
    @mesfinashenafi9068 ปีที่แล้ว

    ምሶሶውን ማገር እያልሽ አልተሳሳትኩም ትያለሽ ? አይ የኔ ቆንጆ

  • @zelalemdebebe5018
    @zelalemdebebe5018 ปีที่แล้ว

    Mesehaf yemnagerw endemibeka nw

  • @winatadesse8712
    @winatadesse8712 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @sebsibehaile575
    @sebsibehaile575 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ወሬ ነበር ግን የምር ምሶሶ ማለት አቅቷችሁ ነው ማጋር @41:07

  • @jokerhahaha4944
    @jokerhahaha4944 ปีที่แล้ว +3

    "Love is when two (or more) hearts build a safe emotional, mental, and spiritual home that will stand strong no matter how much anyone changes on the inside or the outside. It demands only one things and expects only one thing: that each person be his or her own true self." neil struass
    love is not blind it sees the truth. trauma is blind.
    true is a simple love between two NORMAL PEOPLE(not great people stupid)
    how can person that can't and didn't experience true love guide people to a good and healthy relationship? how can a person that express her true identity as a great person guide a person to self fulfillment?
    if you say that you are a person that gives another person your love and affection based on your value, then you must believe that jesus or god doesnt love you. if you believe that your love is something that you give willingly to someone then you dont know what you can control. Love is not a chess game or war. Love is not always about carrying the burden of the other person.
    Know the difference between true and pure love and seduction.

  • @Rute1921
    @Rute1921 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @biniamworkalemahu
    @biniamworkalemahu ปีที่แล้ว

    ጥሩ ሃሳብ ነው ያነሳችሁ ነገር ግን አንቺን የመሠላ ሰዉ ላንቺ ሂወት ጥቅም የለውም ምክንያቱም ምንም ከሡ አታገኝም አንቺን እራሰሸን መስታወት ፊት ቆመሽ እንደማውራት ነዉ ስለዚህ በጣም አሰልቺ ሂወት ነዉ የሚሆነው ምንም ቻሌንጅ የለም
    2. ቪዲዬሽኝ በደንብ እይው እጅ ሽ በጣም ስራ ይበዛበታል

  • @zolabefekadu7030
    @zolabefekadu7030 ปีที่แล้ว

    Pp+