#የኢትዮጵያ_ከፍታና_የዘመን_ፍፃሜ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @NikodimosShow
    @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว +21

    #መፅሐፉን_ለማግኘት :- +251 91 183 2784 /lastgraceage@gmail.com/ #አገልጋይ_ያሬድ_ዮሐንስ

    • @makuyoakin978
      @makuyoakin978 3 ปีที่แล้ว +6

      የኔ ቆንጆ በዚህ አጋጣሚ በጋሻውን ጋብዥው ያሬድ እና በጋሻው አንድ ላይ ነው ሚያገለግሉት ስለዚህ በጋሻውን የማግኘት አጋጣሚው አለሽ በዛውንም ስለ መፅሐፉ ትጠይቂዋለሽ ተባረኪልኝ

    • @esayoabebe4083
      @esayoabebe4083 3 ปีที่แล้ว

      geta yibark

    • @EyerusalemJerry
      @EyerusalemJerry 3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you Tgye. God bless you

    • @Rezene12
      @Rezene12 3 ปีที่แล้ว

      That is what I want!! Thank you

    • @ratolesa196
      @ratolesa196 3 ปีที่แล้ว

      Tgye I am so blessed by this interview I wish it have part 2… we will learn a lot from this man of God Woooww all the Glory be to our God!!

  • @addisualemayehu5082
    @addisualemayehu5082 3 ปีที่แล้ว +34

    በግል እንጂ በወል የሚሆን አይደለም...እግዚአብሔርን በእውነት የሚፈልጉት ሁሉ ያገኙታል። ጌታ ይባርክህ ወንድማችን...በርታ!!!
    የጠያቂዋ ስክነት፣በሳል ጥያቄዎች፣የማዳመጥ ክህሎቷ ለብዙዎች ምሳሌ ነው። በርቺልን እህታችን!!!!

  • @hiwot8579
    @hiwot8579 3 ปีที่แล้ว +45

    ትእግስት በጣም ጥሩ ጠያቂም አዳማጭም ነሽ ተባረኪ🙏🏾

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 3 ปีที่แล้ว +18

    አስለቀስከኝ😭 እኔና ጓደኞቼም ሀረር ስላሴ በተመሳሳይ ሁኔታ ተደብድበን ጥርሱ የወለቀ የተሰበረም ነበረ ከቤተክርስቲያን የተባረርነው ከዛ ቡሀላ ሀረር መሀል ከተማ እስር ቤት ግቢ ውስጥ ነበረ የቆርቆሮ ቤት ተከራይተን ስንጸልይ የእ/ርን ቃል ስንካፈል የነበርነው። እና የሚገርመው እኛጋ የሚጸለየውን ጸሎትና የሚዘመረውን መዝሙር በግርግዳ ውስጥ ይሰሙ የነበሩ እስረኞች ከኛ እኩል ጮክ ብለው አሜን ይሉ ነበረ ሲፈቱም የተቀላቀሉን ብዙ ነበሩ ብቻ ጌታ አሰራሩ ልዩ ልዩ የው እንደውም መሪዎቻችን እነሱን ከሲኦል ለማዳን ይሆናል ወደዚ ስፍራ ያመጣን ይሉ ነበረ። የነበረው የመንፈስ ቅዱስ እሳት ማንም መቆም እስከማይችል ድረስ ነበረ።

  • @workudoc4804
    @workudoc4804 3 ปีที่แล้ว +41

    አይንን የሚያበራ፣ መንፈስን የሚያነቃ፣ ነፍስን የሚያለመልም discussion ሆኖ አግንቼዋለሁ። ወንድሜ ጌታ ይባረክህ ፤ ትጂዬ አንቺንም ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ። You are already blessed.

    • @wesenlemma7345
      @wesenlemma7345 3 ปีที่แล้ว

      Cover with the blood of Jesus almighty both of you 🙏

    • @wesenlemma7345
      @wesenlemma7345 3 ปีที่แล้ว

      God bless you brother cover with his blood 🙏

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 ปีที่แล้ว +3

    ትግዬ ጌታ ይባርክሽ ትልቅ ምስክርነት ነው ወንድማች ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ ከዚህ በበለጠ ጌታን ለማገልገል አቅምና ጉልበት ይስጥህ የአንተ ተከራካሪዎች ጌታ እየሱስ ማስተዋል ይስጣቸው አሜን ❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 ปีที่แล้ว +98

    እግዚአብሔር አንድ ነገር እለምነዋለሁ ይኸውም የምንስማውና የምናየውን የተለያያዩ ጥልቅ ትምህርቶችን ስምተን አደናቂ ብቻ ሳንሆን የምናስተውልና በሥራ የምናሳይ እዲያደርገን ነው ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🙏❤️

    • @alemabebaw2431
      @alemabebaw2431 3 ปีที่แล้ว

      Mekedes Mezmur አሜን እውነት ነውተባረኪይ

    • @eweyewey3487
      @eweyewey3487 11 หลายเดือนก่อน

      በእውነት አሁን ድንቅ ሀይማኖት ውሰጥ የገበህ አትመሰልም እንዴት ነው ሰለ ዘላለም ሕይወት መሰበክ አይቻልም ሰትል አታፍርም አሁለንም የገባብህ የሞላህ ሀሰተኛው እየሱስ የሞላብህ።አትራቀቅ

  • @samiyonas6057
    @samiyonas6057 3 ปีที่แล้ว +12

    ቲጂዬ ስትጠይቂም ሆነ ስታወሪ በጣም ትህትናን የተሞላሽ ሰት ነሽና ስላንቺ እግዚአብሄርን አመሰግናለው ባይሽ ባይሽ በጣም ትሁት ነሽ የምትጠይቂውን ታውቂያለሽ በርቺልኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ወንድሜ ዘመንህ የባረከ ይሁን ስሙን በሙላት የምትሸከም ሰው ያድርግህ በርታ ተባረክ

  • @GraceLifeofficial2639
    @GraceLifeofficial2639 3 ปีที่แล้ว +10

    ድንቅ መረዳት ነው የተወደድክ አገልጋይ ያሬድ #ተባርከሃል!!ሥላንተ እጅግ ደሥ ብሎኛል።የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ቲጂ የተባረክሽ ነሽ።#ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ።

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 3 ปีที่แล้ว +40

    ነፍሱ የረስረስ ስው ምስክርነት ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን።

    • @mama4596
      @mama4596 3 ปีที่แล้ว +1

      AMEN

  • @addisemamo6788
    @addisemamo6788 3 ปีที่แล้ว +27

    ድንቅ ምስክርነት ነው! እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !!! ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ጌታ ይባርክህ ጌታ የሚፈልገው ይህኑኑ ነው ሁላችንም ሙሽራውን ጌታችንን እድንጠባበቅ የሚያነቃቃ የሚያበረታ ትምህርት ስለሆነ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ድንቅ መልክት ነው በርታ የጌታ መንፈስ አብዝቶ ይጨምርልህ ::ትግዬ ጌታ ይባርክሽ እንወድሻለን

  • @mulatukassa8192
    @mulatukassa8192 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ! በጣም የሚገርም መረዳት ነዉ!! #አገለጋይ_ያሬድ _ዮሐንስ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @ADDIS-LIFE-27
    @ADDIS-LIFE-27 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ኦርቶዶክስ እያለሁ አዋሳም
    አዲስ አበባም አስተምረህኛል ጌታ ዘመንህ ይባርክ አሁን የኦርቶዶክስ ተሀድሶ ነኝ የማልረሳልህ ነገር ቅንነትህ እና መሰጠትህ ....
    ያሬድ እለይህ የነበረው 2 ነገሮች ድምፅህና እጥረትህ አትሮንስ ውስጥ አትታይም ነበር ስወድህ

  • @bethelihemreta3465
    @bethelihemreta3465 2 ปีที่แล้ว

    የአንደበትህ ቃል ሞገሳም ነው ተባረክ

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 3 ปีที่แล้ว +4

    ትግስትዬ በብዙ ተባረኪ ባስፈላጊው ጊዜ ባስፈላጊው ቦታ እግዚአብሔር የሰጠን እህታችን ነሽ እናመሰግናለን፡፡ ወንድማችንንም ባርኮ ለበረከት ያረገው ጌታ ስሙ ይባረክ ብዙ እንደሚያገለግለን ተስፋ አለኝ፡፡

    • @almazalemu9203
      @almazalemu9203 3 ปีที่แล้ว +1

      ታዲያ ዻውሎስ በክርስቶስ ዙፋን ፊት እንቆማለን የሚለው ፍርድ የሌለብን ከሆነ ለምን እንዲህ አለን

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 3 ปีที่แล้ว +4

    በዘመን ፍፃሜ ፣ በጌታ ዳግም መምጣት ላይ ብዙ አስተማሪዎች አይታዩም ። እህቴ ትእግስት ከአገልጋይ ያሬድ ዮሀንስ ጋር የነበረሽን ውይይት በአድናቆት አድምጫለሁ ተባረኪልኝ!!

  • @haregewoinyohannes2777
    @haregewoinyohannes2777 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ስሙ ይባረክ፤ ከአመታት በፊት በምንሰራበት ቢሮ በእረፍት ሰዓት ሰራተኞችን ሰብስቦ
    መምህር ያሬድ የኦርቶዶክስ ትምህርት እና ፀሎት ያስተምረን ነበር፤ ግን ይገርማል
    እኔ የተረዳሁት ሊለውጥ የሚችለው ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር እንደሆነ ነው፡፡
    እኔም ምህረትን ካገኙሁ ጌታን ካወቅሁ ወደ 5 ዓመት ሆኖኛል፡፡
    ኢየሱስ ሁሌም አዲስ ፤ መዳኛ፤ እውነተኛ ጌታ የታመነ የጥያቄዎች ሁሉ መልስ ነው፡፡
    ስሙ ከፍ ከፍ ከፍ ይበል፡፡

  • @eskindirbekure4168
    @eskindirbekure4168 3 ปีที่แล้ว +7

    ወንድማችን ያሬድ ድንቅ ነው የረዳህን ጌታ አመሠግናለሁ በዝቶልሀል ይቀጥላል ❤❤❤

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 ปีที่แล้ว

    በእውነት ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว +50

    የሚገርመኝ ከቆዩት አገልጋይወች በላይ ጥልቅ የሆነ የወንጌሉ እውነት ገብቷቸዋል ከብዘወቹ ቃለመጠዮቅ የተረዳሁት የተለየ የክርስቶስ ፍቅር አላቸው ስወዳችሁ በርቱ ለብዘወቹ የመዳን ምክነየት እየሆናችሁ ሰለሆነ እግዚአብሔር የመስገን 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይባርክሽ ትግስት 🙏🙏🙏🙏

  • @gebratsadikfekert4998
    @gebratsadikfekert4998 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ትግስት ስለአቀረብሽልን ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ጥልቅ የሆነ መገለጥ ነው ወንድሜ ጌታ ይባርህ

  • @astergebresillasie9803
    @astergebresillasie9803 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ስትናገር ብትውል የማትስለች በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠህኝ ተባረክ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው በጣም ነው የተማርኩት ቡዙ መረዳት ማስተዋልና እውቀት የተሞላ ወንድም ፀጋ ይብዛልህ እንዲህ ከእውቀት የሆነ ውይይት ወደ ውስጥ ዘልቆ በመግባት ያረሰርሳል ቲጅየም ፀጋ ይብዛልሽ በጣም እየበዛልሽም ነው

  • @sissis8459
    @sissis8459 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ቅን ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @alayentsegaye2798
    @alayentsegaye2798 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርኬያለሁ ተመስገን ኢየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን መንፈስ ቅዱስ አሁንም ኢየሱስን በሚያከብር ክብር ሁሉ ይባርክህ በጸጋው ያከናውንህ እህት ትግስት አንቺንም መንፈስ ቅዱስ በጸጋሁሉ ለልዑሉ ክብር ይባርክህሽ በጣም ተደስቻለሁ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ እየሱስ መሠረቱ የሆነ ሰው አይወድቅም በጣም ደስ የሚል ውይይት ተባረክ ወንድሜ🙌🙌🙌🥰🥰

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ምን አይነት መገለጥ ነው ጌታ ስም ይባረክ ትጂዬ የምታቀርቢው ድንቅ ስወችን ነው ትጂ ፕሊስ ዘማሪ ተመስገንን አቅርቢልን በጣም ወዳችዋለው ❤🥰🥰🥰

  • @emeba951
    @emeba951 3 ปีที่แล้ว +6

    ቲጂ እናመሠግናለን ! ያሬድ በጣም ጥሩ ግንዛቤህንና የገባህን ጌታ አደንቃለሁ ፀጋው ይብዛላችሁ ፡፡

  • @ሰምረ-ጀ2ጠ
    @ሰምረ-ጀ2ጠ 3 ปีที่แล้ว +6

    ተው ያሬድ ተው አንወሻሽ ኪሳቹን ሽና ከርሳችሁን ከሞላችሁ በኋላ ሆዳቹ አምላካቹ ሆኖባቹ መውጣት ሲያምራቹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አታውቀውም አታስተምርም ስለ ጌታ ስናስተምር ነው የተገፋነው የተደበደብነው ብለ ሃይማኖቱን ማጠልሸት በእግዚአብሔር ፊት ያስጠይቅሃል ወደ ልቦናህ ተመለስ አትዋሽ ያሬድ ከልቤ ነው ባላቅህ ይገርመኝ ነበር ምታወራው!!!

  • @dagnetemesgenbalker6349
    @dagnetemesgenbalker6349 ปีที่แล้ว

    ቲጂ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።ኦርቶዶክስ የሁላችን መሰረት ናት ግለሰቦች ልጆችን መግፋት የለባቸውም ።

  • @netsanetzegeye5884
    @netsanetzegeye5884 ปีที่แล้ว

    ዋው ያሬድ 1996 አም ሚዛን ተፈሪ ሀገረ ስብከት በኢኦቤክ የልማት ኮሚሽን ስር እየሰራሁ ሳለ ለወንጌል ስብከት ጋብዘነው የወንጌል አይናችንን የገለጠልን ጀግና ዋው

  • @fanikidstube6104
    @fanikidstube6104 ปีที่แล้ว

    ወንድም ያሬድ ዮሀንስ እኔ የማቅ ሰንበት ት/ቤትታችን መተ ስታስተምረው ግሩም ትምህርት አይረሳኝም ኦርቶዶክስ እኳ እናትክ ናት እግዚአብሔር ያሳወቀች እንደዚ በእውቀት የተሞላእው እኳ ቤተክርስትያን ነውእኳ ያስተማረች በጣም ከልቤ አዝኛለሁኝ ጌታ እግዚአብሔር ወደ ልብህ ይመልስክ ውጪ አውጥታ ስት ደክማ ያስተማረችህን ቤተክርስትያን ክደሀል ለዚህ ትጠየቃለህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ማስተዋል ይስጥ

  • @asresmoges8160
    @asresmoges8160 3 ปีที่แล้ว +4

    ይገርማል !! እግዚአብሔር ለእራሱ አላማ ያስቀመጣቸው ሰዎች አሉት።። ቤተክርስቲያን የተወችውን እውነት ጌታ በዚህ ወንድም ገለጠው።። ድንቅ እውቀት ጌታ ሰጠህ ድንቅ ጥበብ።። ምድራዊው ነገር ላይ ሃሳባችን ተይዞ የጌታን መምጣት ችላ እንድንል ሆነን ነበር አሁን ግን የሚሻለውን መናፈቅ ሆነልን ያሬዶ ወንድሜ በመልእክትህ ጌታን አከበርኩበት ።።

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ሆይ በየቦታው ስላሉህ ታላቅ አገልጋዮችህ ይባረኩ ባንተ ሀሴት አደረገች ወንድሜ

  • @pastortesfayeabebe4167
    @pastortesfayeabebe4167 3 ปีที่แล้ว +8

    የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላችሁ በዚህ ፕሮግራም ተጠቅሜያለሁ የተባረ ከተስፋችን ይመጣል !!

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 3 ปีที่แล้ว +4

    የማከብርሽ እና የምወድሽ እህቴ ቲጂዬ እናመሰግናለን ብርክ በይልኝ።ምታቀርቢው ዝግጅት ሁሌም ያንፀናል።ወንድሜ ተባረክ

  • @lilitsegaye3899
    @lilitsegaye3899 3 ปีที่แล้ว +6

    ኡ....ፍ ጌታ ይባርክህ ነፍሴን አረሰረስካት።

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚር አይኔን አረ ክፈትልኝ አባት ሆይ ወንድሚ ለምልም እንዲህ አይነት የወሰነልብ ጌታን ያየዋል አንተ ብሩክ ነህ

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 2 ปีที่แล้ว +1

    አገልጋየ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ኣገልግሎትህን ይባርከህ !!❤😘የመጀመሪያ ዳግም ልደት የገኘህበት ያልተበረዘ ያልተከለሰ መሆኑን መንፈስ ቅዱስ በዉስጤ ይመሰክራል በርታ ጎልምስ ጠነክር !!!

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue ปีที่แล้ว +1

    Geta abezto ybark aglglothn geta ybarklh

  • @tsehayabayneh4346
    @tsehayabayneh4346 ปีที่แล้ว

    እእታችን፡ጌታ፡ይባርክሸ፡እንወድሻለዉ፡በጣምነው፡ዐጸንድማችን፡ያሬድ፡ዐጣምነዉ፡የተጠቀምነው፡ገታይባርክቨ፡እንወድሻለን

  • @meronfikadu5699
    @meronfikadu5699 3 ปีที่แล้ว +5

    2014 አመት የሞላትን ቤተክርስቲያን እናድሳለን ማለት ቅዠት ነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እየሱስ ክርሰቶሰን ምታቀው ሲወለድ በከብቶች ማደራያ በዛ ቦታ ነው እየሱስ ክርስቶስን እንዲት ማምለክ እንደላባት ልትነግራት አትችሉም ።

    • @jeremiahgudure5920
      @jeremiahgudure5920 3 ปีที่แล้ว +1

      ende be hawariat zemen "YEHUDI $ KERISTIAN" enji Ortodox yemibal haymanot neber ende? HAWA 11:16 $ HAWA15:19-21

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ መንፈስ ቅዱስ ህልውና በጣም የተሰማኝ እንዳንተ አይነት አገልጋዬች ይብዙልን በክርስቶስ ፍቅር የተሞላህ
    ቲጁ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም የምወድሽ እህቴ ተባረኪ

  • @samrawitasefa880
    @samrawitasefa880 3 ปีที่แล้ว +4

    ቲጂዬ የኔ ውድ የተባረክሽ ነሽ በምታቀርቢያቸው እንግዶች እገረማለሁ እማርበታለሁ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድሜ የተባረክ ነህ

  • @sebletakele8331
    @sebletakele8331 3 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ጌታ እረዳህ
    እግዚአብሔር ሰዉ አለዉ 🙏

  • @FekaduAyele
    @FekaduAyele 3 ปีที่แล้ว +4

    2ኛ ቆሮንቶስ 13:8
    ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልምና።
    የዮሐንስ ወንጌል 8:32
    እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል።

  • @barnabaszemene5827
    @barnabaszemene5827 3 ปีที่แล้ว +6

    ያሬዶ ጸጋ ይብዛልህ! ትጋትህን፣ ቁጥብነትህን እና ወንጌል የመመስከር ተነሳሽነትህን አደንቃለሁ! ለበረከት ሁን ወንድሜ!

  • @lensiewolde1113
    @lensiewolde1113 3 ปีที่แล้ว

    በጐቼ ድምጼን ይሰማሉ ያውቁኛልም። ( ዮሐ: 10:27) ከየትኛውም ሀይማኖት ቋንቋና ነገድ የእርሱ የሆኑትን ጌታ ይሰበስባል። በጣም አስተማሪ discussion ነው። ወንድሜ ተባረክ። እህቴ ትዕግሥትም በ እዚህ show ተባርኬያለሁ በርቺ!

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 3 ปีที่แล้ว +16

    ድንቅ ምስክርነት ነው አሁንም እግዚአብሔር እስከፍፃመው ያፅናህ እንዳልከው ለብዙዎች መዳን ይጠቀምብህ አነጋገርህ ረጋ ያለ ትህትና የተሞላ ነው ተባረክ .

  • @fanikidstube6104
    @fanikidstube6104 ปีที่แล้ว

    ወንድም ዮሀንስ ይህን እውቀት እኳ ያገኛህው ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እኳ ነውወደ ልብ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይመልስህ

  • @emeba951
    @emeba951 2 ปีที่แล้ว

    ይህንን ዝግጅት ደጋግሜ ባየው አይሰለቸኝም ኃሴት አደርጋለሁ ፡፡ ወንድማችን ያሬድ እጅግ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ! በብዙ ተባረኩ !!

  • @tewabechbiru5018
    @tewabechbiru5018 3 ปีที่แล้ว +6

    tags ጌታ ይባርክሽ ወንድም ፀጋው ጨምሩ ጨምሩ ይስጥህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አየሁ በጣም ደስ አለኝ

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነተኛ ወንጌል ፀጋውን የሚያከብር

  • @zenashmoges9274
    @zenashmoges9274 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ይብዛላችሁ የጌታችን የየሱስን ባርያዎች ።የእግዚአብሔር ባርያ ያሬድ ይሀንስ።ሰላየውክ ጌታ ይመስገን።ትምህርቶችክ የመንፈስ ቅድስ የተሞላነው ።ዱባይ ናፍቀናል።

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
    ድንቅ ምስክርነት ነው

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ሀይለኛ መልክት አስተላልፈህልናል

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ ደስ ብሎኛል ድሮ ታዎሎጎስ ላይ ሳያችሁ በመንፈስ እሆን ነበር አሁንም ይኸው ክርስቶስ ደግ ነው አንድ ሆነናል በኢየሱስ አምነን

  • @dariedorba4730
    @dariedorba4730 3 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራሞችሽ እጅግ ጠቃሚና አስተማሪ ናቸውና እግዚአብሔር ይባርክሽ። እባከሽን ቢቻል ስለደብር ብርሃን የሚያዉቁ አባቶችን አናግረሽ አቅርቢልን፣ ያለፈውን በደል ይቅር መባባልም ለአገር መባረክም አስፈላጊ ነው ብዬ ስለማስብ።

  • @adanchdegu8424
    @adanchdegu8424 3 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ፍቅር እና ቅናት ለዘላለም ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ ወገኖቼ ከዚህ ወንድም ለጌታ ታለቅነት ለመኖርና ለመከተል እንማር

  • @genetbogale3563
    @genetbogale3563 3 ปีที่แล้ว

    ወየው እየሱስ እንዴት አድርጎ አፍህን አጣፍጦታል በጨው የተቀመመ የጸጋ ቃል ጌታ ይባርክህ ቲጂዬ ተባረኪ

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 3 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ይባርክህ የሰው ልጅ የተባለ ሁሉ ሊሰማው የተገባ ትምህርት ነው ሃይማኖት አያድንም እግዚአብሔር ይክበር አይናችንን ልባችንን ይክፈትልን

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 3 ปีที่แล้ว +5

    Wow Amazing message my brother you are so blessed and Tgya I love you a lot thank you so much GOD bless you all the family again

  • @እናትሀገርወሎ
    @እናትሀገርወሎ 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ምስክርነት ነው ገናብዙ ይጠቀምብሀል እግዚአብሄር ተባርክ ወንድሜ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 3 ปีที่แล้ว +6

    አሁንም እግዝአብሔር የወንጌልን እሳት ያቀጣጥላል፣ብዙ ቅሪታዎች አሉት ለሚጠፉት ራሱን አሳልፎ የስጠ ጌታ እንጸልያለን

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 2 ปีที่แล้ว

    ጌታን በእውነት መፈለግህን አውቆ ጌታ ተገለጠልህ ። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rahwaneamen308
    @rahwaneamen308 3 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ የሱስ እብዝቶ ይባርክ የኔ ወንድም 🙏❤️🔥

  • @Weyneshet-j3r
    @Weyneshet-j3r ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይመስገን ብዙ ወንድሞች እና እህቶች ገና ይመጣሉ እስክ ገለጥለቸው ድረስ ነው ጌታ ቅርብ ነው

  • @nebertali9708
    @nebertali9708 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ እጅግ የሚጠቅም ትምህርት ነው ተጠቅሜያለሁ

  • @asteryalew8657
    @asteryalew8657 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርካችው ብዙ ተጠቅሚያለው ማወቅ እምፈልገው ክፍል ነበር ።

  • @tsiongebrubeyene9785
    @tsiongebrubeyene9785 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ የኔ ልጅ ጌታ ፀ,ጋውን ያብዛልህ

  • @goldnat4976
    @goldnat4976 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ የሚገርመው "የምድረበዳው ገነት"ያልከውን የእውነት አውቀዋለሁ በህይወቴ ልክ ጌታ ሲያገኘኝ የመጀመሪያው ምንም በማላውቀው ሀገርና በባዶ እጄ ከትዳሬ ተባረርኩ ውይ ጌታ አንተን አምኜ ምድረበዳው ይብላኘ ብየ ስወስን ምድረበዳውን ገነት አለገውና የማያልፍ የሚመስለው አለፈ እንደዘበት ውይ ጌታ አሁን እውነት በህይወቴ ከሚያስደስተኘ ነገር ሰውን ጌታ ሲያገኘው እጅግ በቃ ነብስም አይቀርልኘ በምሰራበት ቦታም በዚህ እታወቃለሁ ዝም የማያስብል ገብቶብኘ ወሬም ዝማሬየም እየሱስ ብቻ ነው ተባረኪ ቲጂ ብዙ ምስክርነቶች እንዴት ሰዎችን እንደሚነኩ አይቻለሁ ተባረኩ ብቻየን ያለ ጌታ መተንፈስ አልችልም

  • @youtubepraypray9019
    @youtubepraypray9019 3 ปีที่แล้ว +6

    ቲጂዮ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ድንቅ ናቸው አንችም እንግዶችሺም ተባረኩ

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 3 ปีที่แล้ว

    በክርስቶስ ፍቅር የተዋጠ ከእሱ አለፍ መንፈስ ቅዱስ የሰውን ልብ ይነካል ከዚህም በላይ የወንጌል ምክንያት ያድርግህ ክብር ለጌታ ይሁን በየዘመኑ ያልሰገዱ የጨከኑ ቅሬታዎች አሉት ለፀጋዉ ባለቤት ክብር ይሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት ያድናል ከሞት በሃላ ንስሐ የለም የመዳን ቀን አሁን ነዉ ወገን በልብ አምና በአፍ መመስከር ከዛ በጌታ ማረፍ ተባረኩ እህታችንም ተባረኪ።

  • @asterbelay8494
    @asterbelay8494 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you brother yared thanks be to God that you wrote this book which clears everything specially rapture and tribulation . Thank you again

  • @tsinatb8817
    @tsinatb8817 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለሁላችን ይሁን። ስለ ዕጹብ ድንቅ ውይይትና ጥልቅ ትምህርት በጣም እናመሰግናለሁ። ወንድሜ ስለኢትዮጵያም ከፍታ ያበሰርከን በተስፋ እንድሞላ ስላደረግኸኝ አመሰግናለሁ። ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥንታዊ ከመሆኗም ባሻገርና ከሀይማኖትነት ባሻገር፤ የኢትዮጵያዊነት ምልክት አርማ ነች። ክህነትን የተቀበላችሁ መምህራን፤ ቤተክርስቲያኗን በታማኝነት ስታገለግሉ የነበራችሁ፤ አስተምህሮቱ ላይ መስተካከል ያለበትን ሁሉ ለህዝበ ክርስቲያኑ ለማስተማር መሞከር መልካም ነበር። ወንድሜ እጅግ አከብርሃለሁ አደንቅሃለሁም። ከመልካም ትንታኔህ ጋር ብዙ እውቀትን አግኝቼበታለሁ።
    መሰረትህ ኦርቶዶክስ በመሆኑም፣ በግዕዝ ብዙ ምስጢራትን ስለምታውቅ በዘመናዊም እውቀት የታገዘ እውቀት፣ አንደበተ ርቱዕ ይህን ድንቅ ትምህርት ስላካፈልከን በድጋሚ እናመሰግናለን። ክብር ሁሉ ለፈጣሪያችን ይሁን።
    ስለኢትዮጵያ አንድነት፣ የኦርቶዶክስ ህዝበ ክርስቲያን በአብዛኛው ግዜ እንደሚጮህ ሁሉ፤
    ልክ እንደ እህት ሶፊ፣ቄስ በሊና፣ዶ/ር ወዳጄነህ እንዲሁም ሌሎች ድምጻችሁን ለኢትዮጵያ እንድታሰሙ እለምናችኋለሁ።
    ሀይማኖትን መለማመድ የምንችለው ሀገር ስትኖር ነውና፤በምዕራብ፣በስሜን፣በምስራቅ፣በምዕራብ በመላው ኢትዮጵያ ካሉ ፕሮቴስታንት ወገኖች ጋር ተባብራችሁ ጦርነቱ
    እንዲቆም፣ሰላም እንዲወርድ ክርስትና ህብረታችሁ በየትኛውም ክልል ውስጥ ትልቅ ነውና ይህን እንድታደርጉ ስለኢትዮጵያ ድምጻችሁን እንድታስሙ እማጸናችኋለሁ። ቲጅዬ ውድ እህቴ፣ይህን ድንቅ ውይይት ስላቀረብሽልን አመሰግናለሁ በርቺ። እግዚአብሔር ይባርከን።
    ሰላም ለኢትዮጵያ።

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 ปีที่แล้ว

    የተባረክህ ነህ በርታ ስብከቶችህን እባርክበታለው።የተባረክሽ ቲጂዬ

  • @kiflufikadu2356
    @kiflufikadu2356 3 ปีที่แล้ว +5

    ያሬዶ የተወደድህ ወንድማችን ብሩክ ነህ። ቲጅ እህታችን በርችልን!!

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ትጂ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ሁሌ ድንቅ ታገኚያለሽ ጌታ ይብርክሽ !!!

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 ปีที่แล้ว +5

    TG ጌታ ይባርክሽ:: እንድሁም ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ

  • @FekaduAyele
    @FekaduAyele 3 ปีที่แล้ว +9

    Longtime ago we heard the message from the Lord that the revival bursts out from the Orthodocs churches. We were expecting and it's shown up. Thanks to God.

  • @tigisttefera5266
    @tigisttefera5266 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ይህንን ስለመጨረሻው ዘመን ትምህርትን በጥቂቱም ቢሆን ስላሳወከኝ

  • @HOPE-xc3lm
    @HOPE-xc3lm 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔርን በቅንነት እድናገለግልና ክርስትናችንን ህይወታችን እዲናገር ፀጋ ይብዛልን

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ ቆንጆ በጣም ለብዙዎቻችን ጥያቄ መልስ ሆኖ አጊቼዋለው ወንጌል ገና ብዙዎችን አስታጥቆ ያስነሳል ንጉሱ ሃያል ነው❤❤❤ተባረኪ❤❤❤

  • @genetgenet8148
    @genetgenet8148 3 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኩልን 👍👍👍👍👍👍👍

  • @gechu71
    @gechu71 3 ปีที่แล้ว +17

    ከእምነት ወደ እውነት እንድታድግ ደግሞ እጅግ እሻለሁ።

    • @bbnaam9220
      @bbnaam9220 3 ปีที่แล้ว

      WAUW !!! Tebarek GETA lehulu ydres 🇪🇷❤😘

  • @esakbediru1254
    @esakbediru1254 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @aynalemyirga9179
    @aynalemyirga9179 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በብዙ ተጠቅሜያለሁ !!

  • @top123a4
    @top123a4 3 ปีที่แล้ว +10

    በኦርቶዶክስ ቤት አድጋችሁ ኦርቶዶክስ ኢየሱስን እንደማትሰብክ አድርጋችሁ ማውራታችሁ በጣም ያሳፍራል። ኢየሱስን ስለሰበካችሁ እንደተገፋችሁ አድርጋችሁ ማውራታችሁ ግብዝነት ነው። የማይረባ ተልካሻ ምክንያት ሳትደረድሩ ጴንጤ መሆን ትችሉ ነበር። ኢየሱስን መስበክ ማለት "ኢየሱሴ፣ ኢየሱሴ" ማለትና መጨፈር ማለት ከሆነ ላንተና ለመሰሎችህ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ። ትንሽ ቆይታችሁ ደግሞ "ነቢያት" እና ዘይት ቸርቻሪዎች እንደምትሆኑ እንጠብቃለን። መልካም የቢዝነስ ህይወት ይሁንላችሁ !!!

    • @mulufekadu6556
      @mulufekadu6556 3 ปีที่แล้ว +1

      I wonder if you really listen to the whole interview? This guy is very impassive the way he explained. He did not even condemn about orthodox. God open his eyes to see the really Jesus . God blessings upon on you .

    • @meazamuleta8170
      @meazamuleta8170 2 ปีที่แล้ว

      Kumilign Melesse
      ኢየሱስን በሰማይ ማወቅ እና በውስጥ ማወቅ ይለያል። ወይም ኢየሱስ ብቻውን አለምን እንደምያድን ማመንና ከሌላ ፉጡራን ጋር አደባልቆ እንደምያድን ማመን ይለያል።
      የሱን እይታ የቀየረ ጌታ ያንተ/ ያንችንም እይታ እንድቀይር ፀሎቴ ነው።

  • @HabelMineshir
    @HabelMineshir ปีที่แล้ว

    ቲጂ እህቴ እህቴ ተባረኪ ያሬዶ የተወደድክ ወንድም❤❤❤❤ጌታ ፀጋውን ይጨምርልክ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እንዲት ደስ የሚል ምስክርነት ነው ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ

  • @menahailemariam762
    @menahailemariam762 3 ปีที่แล้ว

    ደስ እሚል ምስክርነት ጌታ ይባርክህ ጌታ ሆይ ተባረክ በየዘመናቱ ሠው አለህ።

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ በርታ በርታ ጌታ አቅም ጉልበት ጥበብ ማስተዋል ይጨምርልህ
    ተባረክ

  • @lemlemmebrahtu2110
    @lemlemmebrahtu2110 3 ปีที่แล้ว +5

    Bless you all

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን የሱሴ የሌለው እረፍት የለው ሕይወት የለው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 2 ปีที่แล้ว +1

    I thank God for giving us such an anointed brother!!

  • @eyerusalemmuhe8546
    @eyerusalemmuhe8546 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta zemenihin barekelih simu yibarek, astewulehal tebarek

  • @yodittefera7421
    @yodittefera7421 3 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ ተባረኪ መልካም ምሰክርነት ነው ለብዙዋችም ወደ እግዚአብሔር መንግስት የሚጨምር ነው ያሬድዬ ተባረክ ያስመለጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ።

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 3 ปีที่แล้ว +3

    የጌታስም ብሩክይሁን እውነት ከሞት አስነስቶ የሚያጽናና ብርቱ የሚያደርግ ክብርን የሚያሳይ ሀሌሉያ ሀሌሉያ

  • @mahiderabebe6219
    @mahiderabebe6219 ปีที่แล้ว

    ያንተ ፕሮግራም የበለጠ ጌታን ለመጠበቅ ጉጉት ጨምሮብኛል።ጌታ የበለጠ ይግለጥህ ቲጂዬ የተወደድሽ ብሩካን ናችሁ 🙏🙏🙏