የገንዘብ አያያዝና የሀብታምነት አውነተኛ ጥበብ/Financial Management and Wisdom of Wealth Creation/Section2/Video 135

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 66

  • @Meki-wy1jp
    @Meki-wy1jp ปีที่แล้ว +1

    በጣም።ይገርማል ቆሞ ደሞ ማስተማር ይገርማል እናመሰግናለን±♥

  • @FitsumMeftehie
    @FitsumMeftehie 2 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ዶክተር !! በህይወቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ አልዎት 2007 ደብረ ታቦር ዮንቨርሲቲ ለተመራቂ ተማሪዎች ስልጠና ሲሰጡ ተካፍዬ ነበር እናም በብዙ ተጠቅሜበታለሁ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ!!

  • @haymanotbeyene
    @haymanotbeyene 2 ปีที่แล้ว +5

    ሃብታም መሆን በጣም ከመጓጓቴ የተነሳ ሁሌ እርስዎ ኋላ ኋላ እየተከተልሁ እየተመለከትሁ ነው፤ መንገዴን ጀምሬያለሁ፣ በርቱልን ዶክተር!

  • @keralemkeralem8826
    @keralemkeralem8826 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ለህይወቴ በጣም አስፈላጊ ቁልፍ የሆኑ ነገሮችን አግንቼአለሁ እ/ር እረጂም እድሜናጤና ይስጦት አመሰግናለሁ ። ምናልባትም እንደእርሶ ያለ ሰው ከዛሬ 20እና30 አመት በፊት ሀገራችን ኢትዮጵያ ብታገኝ ኖሮ ዛሬ ሀገራችን የከፈታ ማማ ላይ ነበር ስለዚህ የእርሶ ድርጅትም ወደ ኮሌጅ ተቀይሮ በዬ ክፍለሀገሩ ተደራሽነት አግኝቶ ብዙ ወጣቶች ት/ህ አግኝተው ብዙ ኢንተርፕርነሮች እነዲኖሩ እመኛሎታለሁ አመሰግናለሁ ዳዊት አምሳሉ ከካሳንችስ

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      ለተሰጠኝ አበረታች አስተያየት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ረጅም አእድሜና ጤናን ፈጣሪ ለሁላችንም ይስጠን።

    • @KebedeWolde-tb2kr
      @KebedeWolde-tb2kr ปีที่แล้ว

  • @Tsion-y5k
    @Tsion-y5k 3 หลายเดือนก่อน

    Dry Abt swdhe norlin

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዶት የኔ አባት ኑሩልን

  • @danielbeketa6229
    @danielbeketa6229 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ዶ/ር ። የመፃህፍትዎ ርዕዝ ቢነግሩንና መግዛት ብንችል።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች ይባላል መጽሀፉ። ብ 0911407753 መደወል ይቻላል።

  • @Elbarun
    @Elbarun 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ገንዘብ ለኔ መስራት ጀምሯል አሁን 10:82:8 እየተገበርኩ ነኝ በአራት አመት ውስጥ ቢሊየነር ነኝ የመጀመሪያው ድርጅቴ ስራ ላይ ነው ሁለተኛው ሀምሌ ሶስተኛው መስከረም አሳካቸዋለሁ...ብዙ ሰፊ እቅድ አለኝ::አንድ ቀን በኔ ታሪክ ትውልድ ያነቃሉ በቅርብ ብዙ ታሪክ እሰራለሁ

  • @bereketayal7847
    @bereketayal7847 6 หลายเดือนก่อน

    Nice

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ ปีที่แล้ว

    እደምክር አድርጌ የምወደዉየለም❤ እናመሰግናለን

  • @damtam553
    @damtam553 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ወሮታው በጣም አመሰግናለሁ የሀብት ሚስጥር አሁን ገብቶኛል ጌታ ይባረክህ

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ጀሞዜ ትንሽ ደህነና ነዉ ግን በፍጹም ማስቀመጥ አልችልም አሁን ግን የእርስዎን ትምህርት ትከትዬ ለመሻሻል እሞክራለሁ በጣም በጣም ጠቃሚ ትሞህርት ነው

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว +1

      ስለክትትሉ በጣም አመሰግ ናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አንርሳ።

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 ปีที่แล้ว

    Betam enamsegenalen Abatchen egzabher yesetelign ❤🙏

  • @አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ
    @አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @moabra7567
    @moabra7567 4 หลายเดือนก่อน

    Your content in TH-cam is very interesting and much needed. But you need to fix your audio quality.

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 หลายเดือนก่อน

      Thank you very much for watching this video and for writing your comment.

  • @አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ
    @አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ 2 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏

  • @keradonmediacenter952
    @keradonmediacenter952 2 ปีที่แล้ว

    Betam nw emnamesgenew Dr

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን መስመር እንድንይዝ ረዱን 🙏🙏🙏

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      ለተሰጠኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ።

  • @KebedeWolde-tb2kr
    @KebedeWolde-tb2kr ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ዶ/ር የመጀመሪያ መፅሀፎትን
    ገዝቶ እንድናነብ የጋበዘን ቤተሰብ ነበር።
    ያኔ ብዙ መረዳቱ አልነበረኝም። ከቅርብ አመታት ወዲ በተለያዩ መንገዶች ትምህርቶትን በመከታተል ለመተገበር አስባለሁ ነገር ግን
    እስካሁን መተግበር አልቻልኩም ለምን ይሆን?
    የዛሬ ጥያቄዎቹ ምላሽም ይህን ያመለክታል።
    1,የመኖር ነፃነት ለማግኘት 2,አይታወቅም 3,የለኝም 4,አይታወቅም 5,መካከለኛ ገቢ ያስገኛል 6,የለኝም 7,አልፈጠርኩም 8,የለኝም
    9,የለኝም 10,አልጠነቀቅም።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ። ወድ ተግባር ያልገባህበትን ምክንያት ካንተ በላይ የሚያውቀው ማንም ሰው የለም። በቪቪዲዮዎቹ በመታገዝ ክፍተቶችን ለመሙላተ ሞክር። ከቻልክም ወደ ማሰልጠኛችን ና። ይህን ቻናል ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አትርሳ። ጠንካራ ሰዎች በዙሪያችን አእንዲበዙ ያደርግልናል።

    • @sewmehone1736
      @sewmehone1736 2 ปีที่แล้ว

      እሺ ወደ ማሰልጠኛ ለመምጣት ወደ ዉሳኔ
      እየተቃረብኩ ነው። እየሰለጠኑም ከእርሶ ምክሮችን ማግኘትና በእጃችን ላይ ያሉ ሀብቶችን ወደ ጥቅም የምንቀይርበትን አቅጣጫ አገኛለው ብዬ አማናለው ።

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ዶክተር መፅሐፍዎን እንዴት መግዛት ይቻላል ከአኢትዮጵያ ውጭ

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ። ጃፋር መደብር ወይም ክኛ ቢሮ።

  • @mujibasiraj7472
    @mujibasiraj7472 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ አንተንም ዘርክንም ይባርክ

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  ปีที่แล้ว

      አሜን ፈጣሪ ሁላቸንም ይባርክ። አመሰግናለሁ። ሌሎችም አነዲመለከቱት እንጋብዝ።

  • @tsedey8105
    @tsedey8105 2 ปีที่แล้ว

    እንደዝህ በራሳችን ቋንቋ በንረዳዳ ምንኛ በተለወጥን,,,

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር እናድርግ።

  • @AbrehamTola
    @AbrehamTola 6 หลายเดือนก่อน

    ማሰልጠኛ ቦታ የት ነው

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። አድራሻችን አዲስ አበባ ደምበል ሲቲ ፊትለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4/400

  • @getachewdassash9119
    @getachewdassash9119 2 ปีที่แล้ว

    ስኳር ኮርፖሬሽን የጠቀመኝ ትልቁ ነገር አንተን የመሰለ ሰው ሃገሬ እንዳላት ማወቄ ነው! መንገድህን እየተከተልኩ ነው!

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว +1

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። እኔም እንዳንተ ያለ ወንድም ስላለኝ በጣም ደስተኛ ነኝ። ለሌሎችም ሸር በታደርግ?

    • @getachewdassash9119
      @getachewdassash9119 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ስራወችህ አሉኝ የማውቃቸውን በሙሉ ወዳንተ እጋብዛለሁ እንዲሰለጥኑ ሁሌም ነው ምጋራቸው! የፐርፐዝ ብላክ አባል ስለሆንክም ደስ ብሎኛል እኔም በቅርቡ ሁኛለሁ! ሌላ መፅሃፍ ብትፅፍልን ዝግጁ ነኝ!

  • @bizunehnigussie8795
    @bizunehnigussie8795 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ክፍሌ ሃገር ያለነው መጽሐፎችህን ከየት ነው የሚናገኘው

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      መጽሀፉን መጻህፍት መደብር ይጠይቁ።

  • @HabtamuGawo-zm3di
    @HabtamuGawo-zm3di ปีที่แล้ว

    እባክሕን መፅሐፍቶችሕን በpdf ብትለቅልን በጣም ብዙ ሰው ያነበዋል ይለውጣል። video ብቻ በቂ አይደለም።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  ปีที่แล้ว

      ስለአስተያየቱ አመሰግናለሁ። መጽሀፎቹን ገዝቶ ማንበብ ይቻላል።

  • @bilewbirhanu830
    @bilewbirhanu830 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶር! በቅድም ለሚያደርጉት ገንቢ ተግባር አመሠግናለሁኝ፡፡ ከዚህ በመቀጠል የእኔ አስተያየት ፕሮግራሞዎን በተከታታይ በዩቱብ ማየት ብንችል!

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      ለተሰጠኝ አስተያየት አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብ አድርግ። ለሌሎችም ሸር ብታደርግ መልካም ነው።

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 2 ปีที่แล้ว

    የገንዘብ አያያዜን መስመር እዳሲዝ ስለረዱኝ ይሄ ቪዲዮ እዚጋር እዲደርስ አስተዋፆ ላደረጋቹ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
    እደ አስተያየት ግን ቪዲዮችን እየቆዩ ባይለቁ ብዙ እጠብቃለንና ከእርስዎ ሌላው ደግሞ ቦታው ይመስለኛል እደበፊቱ ጥራት የለውም ቪድዮ

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      ለተሰጠን አስተያየት በጣም አእናመሰግናለን።

  • @tube-if2cg
    @tube-if2cg 2 ปีที่แล้ว

    Dr እኔ 18 አመቴ 10 class ተማሪ ነኝ ምን ይመክሩኛል እባክዎ 🙏

  • @andualemmesfin915
    @andualemmesfin915 2 ปีที่แล้ว

    ዶክ የኦላይን ትምህርቶን ማግኘት ይቻላል???

  • @michaelbegashaw6324
    @michaelbegashaw6324 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ወሮታው! ፕሮግራሞትን በዩቲዩብ እከታተላለሁ
    እና እባክዎ እነዚህን መጻህፍት የት እንደማገኝ ቢነግሩኝ?
    1ኛ. ዘመን ተሻጋሪ
    2ኛ. በቀለ ሞላ የትጋት አርአያ
    3ኛ. ተካ ኤገኖ አንጋፋው ኢንቨስተር
    4ኛ. ተግባር
    አመሰግናለሁ!

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      1።ተስፋ ገ /ስላሴ ማተሚያ ቤት 2 መጻህፍት መደብሮች 3።ማህበራዊ ፎረም 4 ሰንሽይን ቢሮ ብትሞክር?

    • @michaelbegashaw6324
      @michaelbegashaw6324 2 ปีที่แล้ว

      @@dr.werotawbezabih1057
      እጅግ አመሰግናለሁ! ክብረት ይስጥልኝ!