666 ማነው? ቤተ-ክርስቲያን ስለ 666 ምን ትላለች?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +19

    በአዛኝትዋ ዮሐ.ራዕይን ሁሉንም አስተምረን መምህር በጣም የሚደንቅና ለአምሮ የሚገባንን ነው በአጭር ደቂቃ የምታስተምሩን ቀጥሉበት እንማራለን ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ አስበን ከክፉም ሁሉ ጠብቀን በመቅደስህ አፅናን አሜን

  • @haytesema
    @haytesema ปีที่แล้ว +5

    የተከበሩ ዲያቆን ዶ/ር ከሳቴብርሃን እንደርሶ ያለ መምህራንን አምላክ ያብዛልን እጥር ምጥን ያለ ዘመኑን የዋጀ የወንጌል መልክት የአገልግሎትዘመኖን ይባርከው ከክፉ ይሰውሮት በርቱ ብዙ እንጠብቃለን ሊቁ❤

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 ปีที่แล้ว +7

    እኛ ጠዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌላኛዉ ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ❤❤❤❤

  • @Dave_Top.G
    @Dave_Top.G ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏 🙏 በርቱልን ፤ በጣም አሪፍ አቀራረፅ ፤ አሪፍ editing ፤ አሪፍ አቀራረብ ነው በዚሁ ይቀጥል 👍🥰

  • @Setna1312
    @Setna1312 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን በአጭር ደቂቃ ድንቅ ትምህርት ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት❤❤❤

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እሚጣፍጥ ትምህርት ነው ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለኛም ሰምተን የምንለወጥበት በልባችን የምናረገው ይሁን

  • @rahelwoubale7447
    @rahelwoubale7447 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ። በርቱልን

  • @rahelamare3439
    @rahelamare3439 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ።

  • @linabekele6695
    @linabekele6695 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤ ሰዓት ግን በጣም አነሰ

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bereketteklu1221
    @bereketteklu1221 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን በእውነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 หลายเดือนก่อน

    😢እውነት ነው ወንድሜ 😢🙏

  • @redietwondafrash2087
    @redietwondafrash2087 ปีที่แล้ว +1

    Felt so great about this 😊😊😊😊😊😊

  • @Redromkt
    @Redromkt 2 หลายเดือนก่อน

    ፀራዊ (በግዕዝ)
    መርምያዋኦስ (በእብራይስጥ )
    የሰው ቁጥር (የሰው የደምስር ቁጥር )

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @shimelisabera-nn9vd
    @shimelisabera-nn9vd ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።

  • @አየለችሰለውሉምነገርእግዘ
    @አየለችሰለውሉምነገርእግዘ ปีที่แล้ว +1

    Amene mlkame kane

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @AfomiyaSolomon-ci5yp
    @AfomiyaSolomon-ci5yp ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemaln 🙏

  • @bitsliul8768
    @bitsliul8768 ปีที่แล้ว +1

    Oh GOD thank you 🙏 so much you gave me relief!!!!Fetari yirdan

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በርታልን አዳምጪ እኮምታለሁ አርጋኖን ይቱብ በርቱልን እረጋ ያለ ለማዳመጥ የሚመች ነው የምለቁት ቀጥሉበት ለኔእ ለሰነፏ እና ለደካማዋ እህታችሁ የምበረታበት ነው
    እስኪ የንባብ ልምድ የማገኝበትን ልምድ ምከሩክ ንባብ በጣም ነው የምጠላው መፀሐፎችን ገዝቼ አላነብም እስኪ ኮሜንቴን ካረበባችሁት ጎሽ❤❤ በተረፈ በርቱልን

  • @BrhaneLegesse
    @BrhaneLegesse ปีที่แล้ว

    ይመችሕ❤

  • @gedammedia444
    @gedammedia444 ปีที่แล้ว +1

    14:23 Camera..w lik endezi motion binorew bettam arif yihonal..static kemihon

  • @Aklesiaalex
    @Aklesiaalex ปีที่แล้ว

    😮😮

  • @channelllll13
    @channelllll13 ปีที่แล้ว +1

    የት ነበራችሁ እስከዛሬ??

  • @sahaioman9792
    @sahaioman9792 ปีที่แล้ว

    Ebagachu yimitkemnine enketatel ena hayemanote keyralhu bel noro hulu yegiba yenichacha niber

  • @tsionzele429
    @tsionzele429 ปีที่แล้ว

    የተጠቆሙትን መፃህፍት ርእስ ዲስክሪብሸን ላይ ብታስቀምጡልን

    • @kesatebirhangebreyesus865
      @kesatebirhangebreyesus865 ปีที่แล้ว +1

      ሺህ ዓመትና ሐሳዌ መሢሕ - መጋቤ ሐዲስ ስብሕ አዳምጤ

    • @tsionzele429
      @tsionzele429 ปีที่แล้ว

      @@kesatebirhangebreyesus865 🙏

  • @maserteyelma
    @maserteyelma ปีที่แล้ว

    Antenme bakgwe yakomhe!!!

  • @sasolution3931
    @sasolution3931 ปีที่แล้ว

    kasach as ur name indicate bro
    GOD bless u

  • @SolomonM-dq9ps
    @SolomonM-dq9ps ปีที่แล้ว +1

    አንተ ችግር አለብህ እንዴ....
    የሪፎርሜሽን መንገድ አመቻች ነህ አንዴ ...
    ለምንድን ነው ነጠላ የማትለብሰው ቆይ ካንተ የበሉጡ ስንት ሊቃውንት ሞልተው አንተን የሚገብዙት ምን አይነት ሞኚዮች ናቸው...ለማንኛውም አታሰድቡን ካልሆነ ዳውን ዳውን....

    • @ethio3839
      @ethio3839 ปีที่แล้ว +4

      nexela kaladeregu aysemahm?

    • @bitsliul8768
      @bitsliul8768 ปีที่แล้ว

      Yhen yemesele tiru comment be Konjo Kalat eko mestetet ychala

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 ปีที่แล้ว +1

      ምን ላዉራ ነገር ነህ

    • @bereketteklu1221
      @bereketteklu1221 ปีที่แล้ว +3

      Eski ye sw eneken mefelege men malet nw kalun atesemame ende mejemere wey sw

    • @Warknish-kz3gf
      @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +1

      ስድብ ምንአመጣው ልብ ይስጣችሁ ወንድድማች ቢያጠፋ በስአት ማናገረነው ነጌአስተካክሎ ይመጣል

  • @LemlemTaya-gz3rx
    @LemlemTaya-gz3rx ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን