አጃኢብ የሆነ ታሪክ 7 | ነብዩ ሸምዑን፣ ጧሉት ጃሉትና ነብዩ ዳውድ ዐ·ሰ | ሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @endrisymam-pd8qi
    @endrisymam-pd8qi 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላምሙስልሞች

  • @EntisarAli-ww9rj
    @EntisarAli-ww9rj หลายเดือนก่อน +1

    جزاك الله خير الجزاء وبارك الله فيك ❤أللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا ❤

  • @RayaRayuma-x5p
    @RayaRayuma-x5p 10 หลายเดือนก่อน +24

    በፈጠራቹ ሳትለይኩ እንዳትሰሙ🥰

    • @mamemome8341
      @mamemome8341 10 หลายเดือนก่อน +2

      ማሻአላህ በጣም አሰተማሪ ሀዲሰ ነው። በራሰ አቅም ትምኪተኛ መሆንን አላህ እንደማየወድ ተምረንበታል። መመካት በአላህ መሆኑን ከቂሳው ተምረንበታል።

  • @hussenmohammed-y5q
    @hussenmohammed-y5q 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TamarAsh-jj3bt
    @TamarAsh-jj3bt 4 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀንአላህወማሸአላህ

  • @foofee8061
    @foofee8061 หลายเดือนก่อน

    جزاك الله خيرا

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 10 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ ወማሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbdulazizMohammedAbas
    @AbdulazizMohammedAbas 10 หลายเดือนก่อน +6

    እስላም አልይኩም ኡስታዘ !! እንዴት ነህ ኣስታዛችን አላህ መልካም ስራህን አላህ የቀብልህ !! በመቀጠልም !! እኔ የምኖርው አፍር ክልል ዋና ክተማ ሠመራ 37 ተብሎ የሚጠራ ስፍር ነኝ !! እና እኔ ማልት የመፍልገው የመስጂድ ግንባታ የተጠናቀቅ አሁን ላይ ተገንብቶ ያልቅ !! እየተስገድብት ያል መስጂድ አል!! እና ኦስታዛችን ለእዚህ መስጅድ የውዱ ማደርጊያ የውሃ መስመር አዲስ ዘርጋታ የፈልጋል !! እና መስመሩን ልማስግባት 200ሜተር የውሃ ትቦ እና የቆፋሪ የእጅ እና የመስምሩ የአዲስ ቆጣሪ ማስገቢያ ገንዘብ ያስፍልገናል !! እና እስካሁን የሰብስብንው ብር የልም ግርን የሚያገዘን ስው ካግኝን እኛም ከእራሳችን ፍልገን ጨምርን ብአላህ ፍቃድ ሙሉ ውዱ ማድርጊያ ቦታ አስገንብትን የውሃ መስምር ዘርጋታ አስገብትን ቆጣሪም አስገብትን በአልህ ፍቃድ እንጨርሳልን !! እና ኡስታዛችን እድሜህን አላህ ያርዘመልኝ አላህ ያክብርህ !! አንተም የመተችልውን ድጋፍህን እንድታደርግልን እና ምልካም ስድቃ የሚችሉትን ለሚያድርጉ ያአኬራ ውንድም እና እህቶቻችን እንድታሳውቃችው እና ልእዚህም ምልካም ስራ አላህ በመጪው ሀገር አኬራ ትልቅን ቤት መንግስት መላይኮች እንዲገንቡልህ !! እንማፀነዋልን !! ጅዛክልህ ለግንባታው እና ልዘርጋታ ብጠቅላላ እስክ 80,000 ብር ደርስ የሚያስፍልግን የሚሆን የሆናል ብአላህ !! ፍቃድ ብእዚህ ከታች በአልው የባንክ አካውንት የክይር ተካፍይ እንድተሆን እና ልሚሆኑትም የአላህ ውድ ውዳጆች እንድታስትላልፍላችው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት 1000579034948 abdulaziz Mohammed abas BC የአኬራችን ስንቅ እንድተተባብርን እንጠይቃልን ሁሉንም ብፍጠርው ባስገኝው በአሽናፊ ኩሩ አምላካችን አላህ ሱብሀን ውተአላ ስም እንጠይቃልን ምልካም ስራህን አላህ የክፍልህ ጅዛከላህ ከይርን !! አላህ ያቁይህ ኦስታዛችን እላህ የጨመርልህ እስላም አልይኩም !!❤❤😊

  • @RabiaAhmed-ns4xp
    @RabiaAhmed-ns4xp 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አላህ ኽይር የሽህ ስኢድ

  • @sikosilo3753
    @sikosilo3753 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩምሏህ ኸይር ያሸህ

  • @GalaxyGalaxy-nd4fb
    @GalaxyGalaxy-nd4fb 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን

    • @nureproduction
      @nureproduction  10 หลายเดือนก่อน

      ወኢያኩም ♥

  • @HanLia-u7y
    @HanLia-u7y 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ye Qur'anun sura temnetu lay bisaf.... 🥰
    Iyayen indnketatel💞beterefe barekellahu fikum

  • @ughv4928
    @ughv4928 10 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀን አላህ

  • @TbrehrjbNttnttj-go8pc
    @TbrehrjbNttnttj-go8pc 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SeidIbrahim-rj4xp
    @SeidIbrahim-rj4xp 10 หลายเดือนก่อน +1

    أتمنا لك ياشيخ عمراطوسلا

  • @bintmuhammed
    @bintmuhammed 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዚኩሙሏሁ ኸይረን ሸይኻችን አሏህ ይጠብቅልን

  • @Umnassim4533
    @Umnassim4533 10 หลายเดือนก่อน

    ماشالله الله يحفظك

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 10 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ አፊያ እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @Kediraman-xi9cv
    @Kediraman-xi9cv 9 หลายเดือนก่อน

    Alahu akber

  • @nesrunesru-l6m
    @nesrunesru-l6m 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል የምትለቁዋቸው በርቱ አቦ

  • @skinatube9120
    @skinatube9120 8 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ያአኸዋኒ ወያአኸዋቲ ይሄ ቻናል ማሻአላህ ብዙ ታሪክን ይተርካል ሰብስክራይብ አርጊያለሁጥፍጥብሎኝ ነው የማዳምጠው የሸኻችንን ዳእዋ አላህ ሙሉ አፍያ ከእድሜጋር ይስጥልን ያረብ❤❤❤❤

  • @amuchuamuchu9776
    @amuchuamuchu9776 10 หลายเดือนก่อน +4

    አረ ላይክ ሳታደርጉ እንዳትወጡ

  • @zeynebseid6248
    @zeynebseid6248 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛካላህ ኸይር

  • @YhH-e2f
    @YhH-e2f 2 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤❤❤

  • @ياالله-د6ب
    @ياالله-د6ب 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ ሸሀችን ቻናሉ ምርጥ ቻናል ነው በርቱ 👍👍👍👍👍😍

  • @huda._.010
    @huda._.010 10 หลายเดือนก่อน +3

    አህለን ቢኩም ወሰላሙላሂ አለይኩም

    • @nureproduction
      @nureproduction  10 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላህ

  • @EThiopian1895
    @EThiopian1895 10 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉!!!شكرن !!!

  • @msKhairi
    @msKhairi 10 หลายเดือนก่อน +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @KedirOsman-b5o
    @KedirOsman-b5o 10 หลายเดือนก่อน

    ለሸኻችን አፍያ እና ሀያት አላህ ይስጣቸው!

  • @uaeuae532
    @uaeuae532 10 หลายเดือนก่อน +2

    ☝☝☝☝☝☝👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ለሀዉለዉላቅወተኢላቢላህ
    @ለሀዉለዉላቅወተኢላቢላህ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙአለይኩም አፖልኬሺን እናሰራላቸዉ ለሸኽአቺን ወላሂ ይጠቅመናል

    • @nureproduction
      @nureproduction  2 หลายเดือนก่อน +1

      ወአለይኩምሰላም ኢንሻአላህ ቁርአኑን በሙሉ ኢዲት አድርገን ስንጨረስ ለአፕልኬሽን የሚያስፈልገውን ነገር በዝርዝር የምናቀርብ ይሆናል

    • @GalaxyGalaxy-nd4fb
      @GalaxyGalaxy-nd4fb หลายเดือนก่อน

      በጣም ጥሩሀሣብ ነው

  • @huda._.010
    @huda._.010 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሸመኡን ማለት ነብዩላሂ ሳሙኤል አ ሰ ነው

    • @nureproduction
      @nureproduction  10 หลายเดือนก่อน

      አወ ሳሙኤል ነው

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@nureproductionሳሙኤልሚባልነብይአለ ያአላህ ጠቃሚእውቀትወፍቀን ንግቻለሁእኔማ

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative 10 หลายเดือนก่อน

      ሳሙኤል የሚለው ስምኦን በሚለው ይስተካከል!

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative 10 หลายเดือนก่อน +1

      ማለትም ሽምዖን (ስምኦን)

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g หลายเดือนก่อน

      ጉድ እኔ እስካሁን አላውቀውም ዐ ሰ

  • @YhH-e2f
    @YhH-e2f 2 หลายเดือนก่อน

    8:56