HAMER MEDIA | ዘመነ ካሴ ዝምታውን ሰበረ | ለሀብታሙ አያሌው የማያዳግም ምላሽ ሰጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 256

  • @GetnetGesese-tp6hv
    @GetnetGesese-tp6hv 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አይ ሀብታሙ መጨረሻህ ቅሌት ይሁን ?

  • @santayehusantalayehu
    @santayehusantalayehu 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሀብታሙ አያሌው እከካም ነገር ነው ዘምየ የፈለከውን አድርግ እንወዶሀለን አንተ ከነቤተሰብ ዋጋ እየከፈልክ ያለኸው አንተነህ ይህ የአቃጣሪ ልጅ መልስ መስጠት የለብህም ነበር አንተ ጀግና ደግአደረክ እነኳን

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሀብታሙ ተዋረደ በገዛ እጁ
    በግድ እስክንድር ይንገስ ብሎ ጉድህ ፈላ ......አወቀ አወቀ ሲባል
    መጨረሻው ይህ ሆነ ትልቅ ኪሳራ ነው :: ዘመነ ቀላል መሬ አደለም 👏🏽

  • @seidadem-qc3sp
    @seidadem-qc3sp วันที่ผ่านมา +29

    ዘሜ መሿከክ አይወድም ጀግና ነው ።ባለጌው እስክንድር እንጅ ዘሜ አይደለም

    • @muluhabtu8682
      @muluhabtu8682 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እናተ ወሬ የምታመላለሱ ወኔ የለላችሁ የአማራን ህዝብ ህልውና እያስከበረ ያለውን ህዝብ ወሬ እያመላለሳችሁ እራሳቸውን ይከታተሉ ወይስ የእናተን ወሬ ያመላልሱ ትግሉ መጬ አለቀ እረ እባካችሁ አንድ ሁናችሁ የአማራን ህዝብ ስቃይ አሳጥሩት እስክድር በውነቱ ከሆነ ያንን ያህል ስቃይ ያየኸው ምንም ያለየለት ትግል መባላት ይልቅ በአንድነት በውይይት ተስማምታችሁ ትግሉን መስመር አሲዙት አታሳፍሩን የህፃን ስራ አታድርጉት

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመን ካሴ ምንም ብትሳሳት ያጋጥማል ።እንዳከብርህና እንድመካብህ ያደረገኝ ግን ስለነ ታጋይ መሳፍንት የተናገርከው ነው ።ተባረክ!!! ዘመድኩን ደግሞ ጨርቁን ያልጣለ እብድ ነው!!!

  • @HabtamuAyana-o3c
    @HabtamuAyana-o3c 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እስክደር ነጋ እንደ ግለሰብ ያለኝ ክብር ከፉያለ ነው ይሁን እንጅ ራስአርበኛ ዘመነ ካሴ የአማራን ህዝብ ነፃ ለማውጣት የፋኖን ትግል ችቦ በመለኮስ ቀዳሚው ታጋይ መሆኑን ማንኛውም የአማራ ህዝብ ጭልጥ ያለ ምስክርነት ይሰጣል። እስክንደር በሃላፊነት ጥቂት የፓለቲካ ፓሪቲዎችን መርቶ ለውጥ ማምጣት ያለቻለ ግለሰብ በመሆኑ አሁን ከስልጣን ዝቅ ብሎ መታገል ያለበት ግለሰብ ነው ።

  • @AbeniDadael
    @AbeniDadael 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘመድኩን በቀለ ን አዳምጡ እውነቱን ለመረዳት ❤❤

  • @WubalemDesalegnMitayeDesalegn
    @WubalemDesalegnMitayeDesalegn 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዘሜ ከኢየሱስ ክርስቶስ ቀጣይ የምትናፍቀን ንጉሳችን ድምፅህን ሁሌ ብንሰማ እኛ የአማራ ልጆች እንጠነክራለን እንወስናለን ተስፋ እናደርጋለን ።

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እነዚህ ሰዎች እንኳን ለአማራው ሕዝብ ለራሳቸውም የማይሆኑ ለአማራ የመከራ ጊዜ ያራዘሙ የመንደር ዱሪየዎች ናቸው ።

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    አይ! ሀመር ሚዲያ ሰጠራጠርህ ነበር ዛሬ ሚናህን ለይቸዋለሁ።ቻዎ!

    • @MeleseGirma-i3o
      @MeleseGirma-i3o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Unsubscribe መድረግ ነው ካድሬ ነው

  • @MeleseGirma-i3o
    @MeleseGirma-i3o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ ሚዲያ የብልፅግና መሆኑን ያላወቃችሁ ካላችሁ ይገርመኛል ሁሌም ፋኖን የሚከፋፍል መረጃ ነው የሚያሰራጩት

  • @santayehusantalayehu
    @santayehusantalayehu 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የህ ሚዲያ የማን ወገን አንደሆነ ታውቋል ጀግናው ምንይጠበስ አያላችሁነው ምንም አታመጡ እሱ እየለፈለ ፈ አይደለም እየተዋጋነው

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ አማራዬ የሽለምጥማጥ መአት ወረረህ።ሁሉም ሽለምጥማጥ ነው። አንድ ነብስ ያለው የለም።

  • @danielazeze
    @danielazeze 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የድምጽ፡ቅጅ፡ወጣ፡አልወጣ፡እነ፡እንከፍ፡ሀብታሙ፡ምን፡ትርጉም፡ሊኖረው፡

  • @abaysisay8921
    @abaysisay8921 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሰዉልጅ በምድር ላይ ስትኖር ብዙ ስህተት ይፈጥራል ለይቅርታ የታደለች ልብ ሲኖርህ ብቻ ነዉ ሰዉ የሚባለዉ
    እኔ አባቴን እናቴን ወንድሜን እህቴን ዘመዶቸን ስቆርጥ ስበጥስ ነዉ የኖርኩት
    ችግር የለዉም ሰዉ ስለሆንኩ !!!

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Voice of pp...

  • @SolJij
    @SolJij 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እና ምን ይጠበስ ዘመነ ትክክል ነው

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 วันที่ผ่านมา +11

    ዘሜዋ አንተን የፈጠረች ማህፀን ትባረክ።የፈጠረህ ምድር ይባረክ

    • @agdr895
      @agdr895 วันที่ผ่านมา

      @@sewinetadmasu3902 ዘሜን አምነህ አትሸወድ። ምንአለፋህ አብይን ከጠላህ ዘሜንም ያው በለው።

    • @ayelechteshome7383
      @ayelechteshome7383 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አፈር ብላ አገር ሻጭ፡፡

    • @Edenmulugeta-d3s
      @Edenmulugeta-d3s 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@agdr895 ante wisha sle zeme moralu yelachihum

    • @eztg2758
      @eztg2758 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንስሳ

    • @agdr895
      @agdr895 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በቃ አብይንም ውደድ። አንድ ናቸው ጓድ

  • @USA2005
    @USA2005 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    What's up Hamer media, I like this kind of reporting, but I I don't like discussion and short news by other reporters. If you want many viewers, report like this. Keep it up.

  • @FisehaBelew-g2w
    @FisehaBelew-g2w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ንገርልኝ ዘሜ የኔ ጀግና!!!

  • @danielazeze
    @danielazeze 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እብዱ፡ዘመድኩን፡

  • @SaleamlakWale
    @SaleamlakWale 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ጄግናችን ዘሜ ሺአመት ኑርልን

    • @eztg2758
      @eztg2758 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እንስሳ

    • @eztg2758
      @eztg2758 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እንስሳ

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አትልፋ አይሳካልህም ፋኖን በዚህመልክ መከፋፈል አትችልም

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እነ ዘመነ ካሴ፣እነእስክንድር ነጋ፣እነ ሐብታሙ አያሌው ሁሉም ለአማራው ነው እየታገሉት ያለው።ዘመድኩን ነቀለ የሚባል ምቀኛና ቅናተኛ የቆቱ ኦሮሞ ግን ፋኖን ለመበታተን ከብልፅግና ጋር የሚሰራ ነው።

    • @Meazawteshome-el3sf
      @Meazawteshome-el3sf 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዘመድኩን የሚባል ሀፍረተ ቢስ ሽማግሌ ተውት ይለፍልፍ ።ከቤተ ክርስቲያን ያፈነገጠ ሰው እንደዚህ ነው የሚያብደው!!

  • @sewun_keegziabher_mastarek
    @sewun_keegziabher_mastarek 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hamer tegeletish! Flagotishin tenefesish!muartishim ayseram!..............!

  • @jamesali7767
    @jamesali7767 วันที่ผ่านมา

    zamene this guy is like agang leader 5:29

  • @chilotutefera6213
    @chilotutefera6213 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሀብታሙ አያሌውና እስክንድር ለአማራ ህዝብ የበረሃ ጊንጥ ማለት ናቸው

    • @eztg2758
      @eztg2758 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንስሳ

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀብታሙ በቅርቡ እስክንድርን ማሰፈራራት ይጀምራል

  • @RANE-ETIO65
    @RANE-ETIO65 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ታዲያ ምን ይጠበስ! አይ ዘሜ የቁርጥ ቀን ልጅ.

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zama.yamhara.Gagna.naw.Atelfhu❤❤❤❤

  • @SerkalmAdemu-m4n
    @SerkalmAdemu-m4n 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @مرحبامرحبا-د8ظ8ب
    @مرحبامرحبا-د8ظ8ب วันที่ผ่านมา +1

    ,ከይትብ..የምታገኘውን..ለፋኖ..አካፍል..እምሠራው..ዘመነ..ነው..ያለው..ትላለሕ..እኔ..የፖለቲካምሑር..ትመሢለኚ..ነበር..ምሐይም..ነሕ...ሐፍታሙ..አያሌው..የዘመነ..ሪከርድ..ቢኖረ..እካሑን..ምን..እየጠበቀነው

  • @Mekuriaw-b3d
    @Mekuriaw-b3d 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ashkabachochi amaran lemekfafel new enesu ytarekalu alamachewum 1new

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እስክንድር መጀመሪያ ጎጃም አይደለም እንዴ የገባኸው? ፋንታሁን በሰራኸው ስራ የአማራን ትግል ጎድተኸዋልና ራስህን አስተካከል።

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dili le fano ❤❤❤ anite ersu mini yetebesi newu yemitilewu zema a hero

  • @MegaTamirat
    @MegaTamirat 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም አልልህም፣ እግዚያብሔር ድምጽህን ይዝጋው።

  • @sosunamerid5638
    @sosunamerid5638 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሐመር ሚዲያ ለአንተ ለአመሀ ደገፋ የብልፅግና አቃጣሪ ሳትጥራ ዘው የምትል
    ታዲያ ምን ይጠበስ
    ታዲያ ምን ይጠበስ
    ታዲያ ምን ይጠበስ
    የጀገናው ዘመነ ካሴ ድንቅ አባባል

  • @YonasZemene-o8v
    @YonasZemene-o8v 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባካቹሁ እንኳን ሰላንትያ አቁሙ በፈጠራቹ ለዚህ ያበቁን ሁሉም ሰው ሰው ነው❤❤❤❤

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Recording some one with out hus or her permission and transferring to the third.nowrson is the crime of crimes
    It is punishable

  • @WondimagegnehuMechamalka
    @WondimagegnehuMechamalka วันที่ผ่านมา +1

    አርበኛ መከታዉ ማሞ

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘሜ! አይዞህ ሁላችንም ከጎንህ ነን!!!

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The amhara people need Zemene as the symbole of amhara nationalism , not hodam and Banda habtamu

  • @WondimagegnehuMechamalka
    @WondimagegnehuMechamalka วันที่ผ่านมา

    አመራ እጅግ በጣም በሠላም በሁሉም የኢትዮጵያ አከባቢዎች በጋራ ሲኖር ነበር፣እየኖረም ነዉ፣ይኖራልም፣ነገር ግን የባንዳዎች ፣የኢትዮጵያን ታሪካዊው ጠላቶች፣በተለይም የሐይማኖት አጥፊዎች ሴሬ ፣ከዉስጥ የተገዙ ባንዳዎችና ያላወቁ የዋሃን እየተታለሉ ወደ አላስፈላጊ ችግሮች ዉስጥ መግባት የለበትምና ።

    • @Edenmulugeta-d3s
      @Edenmulugeta-d3s 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Meche naw beselam yenorew

  • @kirubelshiferaw7113
    @kirubelshiferaw7113 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    dula anatihin yiberkisew kedada

  • @leul5353
    @leul5353 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከእስክንድር ከሞት በቀር የሚለየን የለም ብሎ ያለዉ ማን ነበር😂😂😂😂

  • @reflection9636
    @reflection9636 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Looks like Abiy Ahemed should be laughing at the internal personality nitpicking in the individual resistence movements. Personality differences and petty retorics are to be expectef expected. These distractions should be cut short not to impede the main goal of the movements.

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚና ተለይቶል የአማራን ትግል ለመጥለፍ የማትሆኑት የለም እናተ በለጌዎች እናንተ ከዲያስፖራው እየገፈፋቹሁ ጠግባቹ ሁ ነው ምን ታረጉ ፋኖ አላማ አለው ዘመነ ጀግና ነው በርታ ዘመነ ካሴ

  • @MeseretChikssa
    @MeseretChikssa 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቃ ! የአማራ ትግል መልኩን ቀይሮ በአብታሙናበዘመድኩን መካከል ሆኖ አረፈው !!!

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘሜ ከገዳም ገዳም እየዘለለ የሚመሽግ መለኩሴ በራሱ ጠባቂዎች ከልተመታ የምን ድሮን የምን ጥይት ምስኪኑን ገበሬ ያስጨርሳል እንጅ😁😁😁😁

  • @EndalkFenta
    @EndalkFenta 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    mengist eyeferese mehonunis atawekim jezibaw

    • @ketemaago9165
      @ketemaago9165 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Anatik yifres anta neh yefereskaw jezba

    • @EndalkFenta
      @EndalkFenta 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ketemaago9165 abiyin teyekew,,,ረሀብ ክፉ ነው በምታገኘው ፍርፋሪ ነው እንጅማ አንተም ታቃለህ ደናቁርት

  • @WondimagegnehuMechamalka
    @WondimagegnehuMechamalka วันที่ผ่านมา

    ዘመኑን የአዋጁ የፖለቲካ ትግሎች ለአሁኗ ኢትዮጵያ አይመጥንም ።!!!

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zimbel zelzala zemene lewegenu new yemetagelew legezeb weyim lezin ayidelem. Hebtamu tebyew gin yedeyasborawn gezeb slebela naw lemin texeyeku blo yihe wisha yante media bexe eskinder malet fanon eyegeba yemebexebx yewend alcha ke habtamu gar.zeme jegna nurln

  • @AsayeAlebachew
    @AsayeAlebachew 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሳዩ በጣም እየወረድክ መጣህ

  • @zshow984
    @zshow984 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሐመር መቼ ነው እንዲህ በልጽጎ ከአንድ ወገን ሆኖ እንደ እነ ኢቢሲ የሚያወራው
    ዘይገርም

  • @AlemayehuDesalegne
    @AlemayehuDesalegne 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yihee Dewuye Mineew Interview Madreg Biyakom tenegeree, Voice Tracking adrigew Indaymeta , Tew belut Mita be zimita Yihunn.

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 วันที่ผ่านมา +13

    ይሄ ለካ ተላላኪ ሚዲያ ነው ጎበዝ አትሸወዱ ከብልፅግና ወሬ ራቅ በሉ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል❤

    • @yesharegmamo8436
      @yesharegmamo8436 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ሰብስክራይቭ ያደረጋችሁ አሰብስክራይቭ እያደረጋችሁ ዉጡ የሌባ ሚዲያ ሆዳም የአብይ ተላላኪ ዉሻ ነህ አተ ባለሚዲያዉ አተ ደደብ

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን ተላላኪ ብቻ የብልፅግና አቃጣሪ ሚዲያ ነው ደስ የሚለው ግን ጀግናው የአማራ ፋኖ የእለት ጉርሱ ሆኖ በየቀኑ ዩቱዩብ እየስራ ከርሱን የሚሞላበት እንጀራው ሆኗል

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመነ ካሴ ለሐብታሙ አያሌው ብቻ መስሏችሁ የምታወሩ በጣም ጥሩ ደንቆሮዎች ናችሁ።ይሄ መልዕክት ለዘመዴ ነቀለ ለእሱም ጭምር ነው። ምክንያቱም ዘመዴ ነቀለ ሰሞኑን እያወጣ ያለውና የሚያወራው ነገር ለፋኖዎች ውርደት ስለሆነ ነው።ሐብታሙ አያሌው ያለው እነ አርበኛ መሳፍንት ስም ጠቅሰው ማውራት ስለጀመሩ አርፈው አልቀመጥ ካሉ እውነታው እጄ ላይ ስላለ ካስፈለገ አወጣዋለሁ ነው እንጂ ያለው እንደ ዘመድኩን ነቀለ ፋኖን ለመበታተን እየለቀቀ አይደለም።ስለእዚሕ ዘመነ ለዘመድኩን ነቀለ ምክርም ማስጠንቀቂያም ጭምር ነው የሰጠው።

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ ወዴት ወዴት ዘመድኩን ነው የነቀለው ወይስ ሀብታሙ ስሙ ባልተጠራበት አርበኛ መሳፍንት የእስክንድርን ስም ስለጡሩ እቡር ያለው ሀብታሙ ለዚህ ነው ይልቅ ዶላሩን ከች አድርጉት በልልን ምሁሩ

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ይጠበስ

  • @DesalegnMuche
    @DesalegnMuche 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሐመር ሚዲያ የሉጢዎች ሚዲያ ነዉ ሲባል ሰማሁ እውነት ነው (ግብረ ሰዶሞች የሚገናኙበት ሚዲያ ነዉ ይባላል)

  • @BelayAssena
    @BelayAssena 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያንተን ሀብታሙ ከነመረጃው
    አዝለኸው ዙር ሰሚ የለም።

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እና አርበኛ መከታው ማሞ እጂን ይዞ ፋኖ ካደረገው አቶ እስክንድር ለምን የአርበኛ መከታው ማሞ መሪ ሆነ? ለምን አርበኛ መከታው መሪ አልሆነም? መሪየ ሁን እባክህ ብሎ ነው አርበኛ መከታው አቶ እስክንድርን እጁን ይዞ ፋኖ ያደረገው? ብለክ ጠይቅልኝ በፈጠረክ!

  • @WondimagegnehuMechamalka
    @WondimagegnehuMechamalka วันที่ผ่านมา

    የአማራ ሕዝብ የፖለቲካ ትግል በአንድነት ታግሎ ዉጤት አምጥቶ አያዉቅም ።በታሪክ የአማራ የፖለቲካ ትግል በጎጃም ፣በጎንደር ፣በወሎ፣እና በሸዋ በምንም ተዐምር በ አንድነት የቆመበትን ተሞክሮ ለአብነት እስኪ አምጡልኝ !!!???

  • @DemozAssefa
    @DemozAssefa วันที่ผ่านมา +1

    በሰላሙ ቀን ያወሩትን በተጣሉ ጊዜ የሚያወራ እሱ ግምኛ ነው

  • @belayadmassie
    @belayadmassie 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአካል ተቀራርበው ባላወሩበት ጉዳይ አትቀበጣጥሩ።

  • @LalemKnde
    @LalemKnde 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአማራ ሙሴ ዘሜ

  • @WondimagegnehuMechamalka
    @WondimagegnehuMechamalka วันที่ผ่านมา

    የእኔ ጥያቄ:
    ምስኪኖች የአማራ ተወላጆች ምንም የአሁኑን በኢትዮጵያ የወደቀ፣ የፋኖ የፖለቲካና ውንብድና ከምንም ሳይቆር ፣እንዴ በበፊቱ በአገራችን ኢትዮጵያ ተዘዋውሮ ፣ከሌሎች የኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር በሠላም ፣በፍቅርና በትብብር ፣በአንድነትና በወንድማማችነት ፣በእህትማማችነት፣ወዘተ በለመደው የሥራ ትጋትና በሀገር ጥልቅ ፍቅር ተመርኩዞ እንደድሮው ኑሮዉን ይቀጠቅጣሉ ።
    የወደቀ ፣የባንዳዎች የፖለቲካ ስራዎች ግን ሰለባ መሆን የለበትም ።!!!

  • @AregaGebere
    @AregaGebere 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሐመር ሚዲያን አትሥሙት ደብል ክሮሥ የሚሠራ ቡችላ ነዉ ማፈሪያ

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Janet mecia@ ante raseh akatari neh
    Y akatari leje

  • @KD-fk2eq
    @KD-fk2eq 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሐብታሙ አያሌው ማለት ጥንብ ተራ ሰው ነው ። የማይታመን ትንሽ ሠው ነው በሰላሙ ጊዜ ወዳጅ ብሎ ያወራውን ሰው በተጣላ ጊዜ የሚናገር መጥፎ ሰው ነው። ከዚህ በሗላ ማን ሰው አምኖ ከሱ ጋር ይሰራል???ማን ከሱ ጋር ማን interview ያደርጋል???? በጣም ትንሽ ሰው ነው!!!!

  • @AbaHailewld
    @AbaHailewld 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም አይመጣም አይዞሕ

  • @mulugetagebrehiwot412
    @mulugetagebrehiwot412 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላማህን እና አቋምህን ለማታውቀውና ለማታምነው ከተናገርክ እራስህን ለችግርና ለመሰናክል አጋለጥክ ማለት ነው ፣፣ አሁን አትናገሩብኝ አታጋልጡኝ ለፀረ ዓላማ አራማጆችህ አሳልፈህ ከሰጠህ በራስህ አንገት ገመድ አሰገባህ ማለት ነው ፣

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሳ ይጠበስ

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሃብታሙ ድንፋታ ምንም አያመጣም። ለአማራ የሚያስብ ከሆነ አቁዋሙን አስተካክሎ ታሪኩን ያድስ።

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Antem ende hodamu habtamu woregna neh

  • @user-yo1pu6ly1m
    @user-yo1pu6ly1m วันที่ผ่านมา

    ጅግና ነሆ ዘሜ ማነንም አተስማ አው ስሚት የሚቀይሩ ነግር የኖራል

  • @kirubelshiferaw7113
    @kirubelshiferaw7113 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    generalihin man gedelew ashekabach

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመነ ዶላሩ አልቆባቸው ነው ተወዉ ይዝረክረክ አድማጭ የለውም።

  • @AlemukumessaMekonen
    @AlemukumessaMekonen 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You have been in Gojame before 2 years.
    Habitats is adevile man.
    Tray and let us see.p
    Habitats and Eskender are tefeth a d looking for dollars.
    Long live zemene

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘሜ ፋራው ምን ቢያወራ ነው?

  • @YOHANNESHILUF-r5n
    @YOHANNESHILUF-r5n 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zemenes libachin lay tetsifual Hamer media gn chaw😂😂😂😂

  • @MosMoj
    @MosMoj 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤💚💛❤💚💛🙏🙏🙏🤔🤔🤔🤔🤔

  • @abaaywedum1195
    @abaaywedum1195 วันที่ผ่านมา +1

    Leba media

    • @agdr895
      @agdr895 วันที่ผ่านมา

      ሚዲያው ምን ያድርግ።

  • @WondimagegnehuMechamalka
    @WondimagegnehuMechamalka วันที่ผ่านมา

    ዘመኔ፣ጋሽ መሳፍንት ፣**ሀሜት**
    ሰመን መለስ?? መከታዉ ማሞ፣..
    ኮማንደር አረጋ፣ ወዘተ...
    **,ለድሮን፣ታንክና ሀሜት ... አልንበረከክም** !!!
    የዘመናት የአማራ የፖለቲካ

  • @ezra22764
    @ezra22764 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆምጬ እንደለ ገለባ ነው። 24 ሰዓት ይፎክራል ፣ 30 ደቂቃ ይዋጋና ከዛ ሳምንት ሩጫ 😂😂😂😂

  • @hailubirhan5172
    @hailubirhan5172 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሱ መች ስለራሱ አወራ ስለ ጋሽ መሳፍንት እንጂ ሀብታሙን ኩም አደረገው

  • @WondimagegnehuMechamalka
    @WondimagegnehuMechamalka วันที่ผ่านมา

    አሻጥር ፣ሴራ፣ ተንኮል ፣ጥላቻ ፣ጠላትነት፣ጠልፎ መጣል፣የአምባገነኖች ትዕቢት ፣ ወዘተ....

  • @sosunamerid5638
    @sosunamerid5638 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለቃቃሚው ሐመር ሚዲያ ምን ይጠበስ

  • @AgegehushGete
    @AgegehushGete 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቻቻል የሚባለው የት ሄደ ትግሉ ይለቀ መሰላችሁ እረተው ወገኑን አታሰጨራሱ

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጦርሜዳ ላይ እየተጋደሉ ያሉ ን ማበረታ ት ይገባናል።
    ዘመነ በፋኖ ትግል ስሙ ስለተጠራ ፣ የታወቀ ሰው በመሆኑ ቅናት ነው ያብሰለሰላችሁ።

  • @paitiencezekaria5300
    @paitiencezekaria5300 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አትከፋፍሏቸው ከወሽካታው ከቆቱ ኦሮሞው ስልባቦት በስተቀር ሁሉም ለአማራ ሕዝብ የሚቆረቆሩ ናቸው ።

    • @abaykebede1857
      @abaykebede1857 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሚቆረቆሩ ከሆኑ አንዱ ሌላውን መሳደብ ምን አመጣው? ሆዳሞቹ ሀብታሙና ዘመዴ ታሪካዊ ስህተት እየሰሩ ነው።

  • @user-yo1pu6ly1m
    @user-yo1pu6ly1m วันที่ผ่านมา +3

    አሁን ነዉ አማራ መገደል የጀመረዉ ስድስት አምት ተጨፈጨፏል ጅግናና ዘሜ

  • @adaneayalew6258
    @adaneayalew6258 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልሳንህን እንዳንዘጋው ስርአት ያዝ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘሜ እውነት ብቻ ሀፋታሙ ወራዳ ነው

  • @GabereSelase
    @GabereSelase 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናንተን ማዳመጥ መግቢያችሁ እንጂ ገባ ሲባል ዋልታና ፋና ናችሁ።

  • @melesemihret6022
    @melesemihret6022 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አማራዎች ይህን ሚዲያ በጭራሽ እንዳትከታተሉ የብልጽግና የካድሬዎች ሚዲያ ነው

  • @GechoDebalkie
    @GechoDebalkie 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Deg aderege enkun des alek

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ዝምታ ወርቅ ነው

  • @ለሁሉም
    @ለሁሉም วันที่ผ่านมา

    እስክንድር እና የብታሙን ሚስጥር አውቃለሁ አወጣዋለሁ

  • @BethEd-u4m
    @BethEd-u4m 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tinb squdo ahabtamu ayaleawu koshash squdo zerih yitfa awo squdo mamen awo yamara telat ede squdi yelem

  • @Worky-N
    @Worky-N 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመነ 5 ስታር መሃይም😂😂