"አትፍሩ" የቢሾኘ ዳዊት ሞላልኝ መልዕክት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 547

  • @samitube7948
    @samitube7948 2 ปีที่แล้ว +116

    Bishop ካለ ሳቅ አለ
    እወድሀለሁ በቃ ያንተን ስብከት
    ቀን ሙሉ ብሰማው ውስጤ ነው
    GOD BLESS YOU 😘

    • @solomonmaryam9938
      @solomonmaryam9938 2 ปีที่แล้ว

      Vc

    • @WardehJariri
      @WardehJariri 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤AmeNAmenAmen

  • @ሳምሪየወንጌልአማኟ
    @ሳምሪየወንጌልአማኟ 2 ปีที่แล้ว +102

    ግን እኮ 4 ሰአት ያንተን ስብከት ብሰማ አልጠግብም ኑርልኝ የአባቴ ጀግና😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +2

    Pastor Dave የብዙዎች አባት
    መንገድ ጠራጊ
    ድንቅ አባት❤❤❤

    • @Almetu-yk9qp
      @Almetu-yk9qp 3 หลายเดือนก่อน

      yes

    • @Almetu-yk9qp
      @Almetu-yk9qp 3 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +31

    ቢሾፕ ዴቭ ይትባረክ ምርጥዬ ስወድህ ለምልምልን

  • @latifaethiopia5900
    @latifaethiopia5900 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን
    ዘመንህ ይለምልም
    ተባረክ በ ቡዙ ቅባት ተጠለቀለቅ
    ፀጋዉ ይብዛልክ
    ፀጋዉ እጥፍ ይብዛልክ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +15

    የምወድህ ፓስተር ተባረክልኝ ስለአንተ ጌታ ይባረክ ከጌታ ኢየሱስ የተነሳ አሸናፊ ተደርገናል 👏👏👏👏

  • @lt963
    @lt963 2 ปีที่แล้ว +19

    ዩኒዬ ለዚህ ነው ወጀቡ የበዛብህ። እግዚአብሔር ገና ባንተ ድንቅ ያደርጋል። ፓስተር ዳዊትዬ ተባረክልን መልእክትህን ስሰማ ብውል አይስለችም።

    • @tsionguta736
      @tsionguta736 2 ปีที่แล้ว

      yoni ljochachw yemotutn btatsnanu

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 2 ปีที่แล้ว +12

    ቢሻፕ አንተ ማለት ጌታን ለኔ ሁሉም ስሱ ነህ አንተ ብቻ ስሆን ስብከትክም የእውነት ነው Love you so mach !!!!!!

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 2 ปีที่แล้ว +21

    ጌታ ዘመናቹሁን ይባርክ ከሁሉም በላይ በአንድነት ሆናችሁ በማየቴ ነብስም አልቀረልኝ ዮኒ አንተ አንደኛ ነህ።
    U are unstoppable !!

  • @tsehaybekeletege7232
    @tsehaybekeletege7232 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አንተ የትውልድ አባት ተባረክ ሁለም ደግመ ደጋግሜ በሰማው አልጠግብም ቃል ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maskerem4943
    @maskerem4943 2 ปีที่แล้ว +15

    ዋውውውውው አሜሜሜንንንንን ድንቅ ቃል ነው ክብር ሁሉ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን። ተባረኩ ድንቅ የቃል ጊዜ ነበር!

  • @genet1009
    @genet1009 2 ปีที่แล้ว +1

    Amenn እየሱስ ከስም ሁሉ በላይ ነው ።

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 2 ปีที่แล้ว +11

    በእኛ ዉስጥ ያለው የእግዚአብሔር መንፈስ መርማሪ እንጅ ተመርማሪ አይደለም ቢሾፕ ጌታ ይባርክህ 🙏

  • @lidiyameron4299
    @lidiyameron4299 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜንንንንንንንን ሀሌሉያያያ bishop አበቴ ተባርክ ወዳኃለሁ 😘

  • @adisalemayehu9636
    @adisalemayehu9636 2 ปีที่แล้ว +26

    ማበሉንና ዎጀቡ እያለ ለኔ ግን ማለፍ ይሆንልኛል እየሱስ በዉፅጠ ስላለኝ አሜን እድሜና ጤና ይስጥክ ፋስተር ዳዊት

  • @eyasuzemedkun4251
    @eyasuzemedkun4251 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ፓስተር ዴቭ አንተ ፈረቀዳጅ ነህ ፡ ከሚቀጥሉት አገልጋዮች ጋር አብረህ የምትሰራ መልካም ሰው ነህ ሰው እንደተከበረ ሲሆን ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @maregndegene1842
    @maregndegene1842 2 ปีที่แล้ว +7

    ቢሾፕ ዘመንህ ይርዘም ይርዘም ይርዘም ጳውሎሳችን አርያችን አባታችን

  • @samsontadytady4387
    @samsontadytady4387 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና ወንድም ዮኒኒኒኒዬ ከእግዚአብሔር የተሰጠከን ስጦታችን ነክ።

  • @ሶሲየባባዬልጅነኝ
    @ሶሲየባባዬልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አልፈራም በወደደኝ በጌታ ከአሸናፊዎች በላይ ነኝ ተባረክ ዴቭ

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩልን ኢየሱስ ያድናል ። የእግዚአብሔር ሰዎች በሙሉ እናንተም ይሄንን የሚጠፋውን ትውልድ ወደ መልካም መንገድ በመግባት ፈጣሪውን እንድያውቅ ከወንጀለኞች መዝገብ ስማቸው ወጥቶ በቅዱሳኖች መዝገብ ውስጥ እንድሰፍር ስለሚታደርጓቸው በእግዚአብሔር አምላካችን ፊትም ሆነ በምድራዊ አሸባርዎች አፍ ትመሰገናላችሁ ተባረኩ ቅዱሳን አሜን።

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ልጆች ጠላት
    እርርርር ያለበት
    ድንቅ ህብረት
    ድንቅ program 👍👍❤❤❤

  • @Tewabechpetros8104
    @Tewabechpetros8104 2 ปีที่แล้ว

    ግን እኮ የገረመኝ ከልጂኔት ጀምሮ ዝማሬዎች ስብከቶች ብሰማም ብሰሰማም አልጠግብም ያአባቴ ብሩክ ዘመን ይባረክ እንወዳለን 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmaroman8655
    @girmaroman8655 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ጌታ ያሻግረኛል እሠው ሀገር ነው ያለውት በጣምም ከፍቶኝም ነበር በመልክትህ ተፅናናው

  • @teedywesego150
    @teedywesego150 2 ปีที่แล้ว +7

    ተባረክ ቢሾፕ ዳዊት

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ዴቭ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልክ ።❤❤😍👏

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 2 ปีที่แล้ว +2

    ከማይጠፋው ዘር ተወልደናል
    ቢሾፕ ዴቭ ተባረክ 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ፓስተር ዳዊት

  • @مريممريم-ش4ج9ر
    @مريممريم-ش4ج9ر ปีที่แล้ว +1

    amen tabaraku Yesssss❤❤❤❤🙏👍👍🍇👏👏👏💒💔

  • @helengirma115
    @helengirma115 2 ปีที่แล้ว +3

    አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ዴቭዬ

  • @degefamamoofficial8452
    @degefamamoofficial8452 2 ปีที่แล้ว +13

    መጀመሪያ ልጅ ሁን ፈውስ አይቀርብህም👍👍👍👍👍👍👍👍ልጅ ሁን አሜሜሜሜሜን

  • @saronmolla3617
    @saronmolla3617 10 หลายเดือนก่อน

    ቢሾፕዬ የተፈጠርከው ለቃልመገለጥነው ዘመንህይባረክ እንዳንተአይነቶችንያብዛልን

  • @Kasu-Kebede
    @Kasu-Kebede 2 ปีที่แล้ว +57

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @maregndegene1842
    @maregndegene1842 2 ปีที่แล้ว +5

    የተነሱ አገልጋዮች ሁሉ ያንተ የድካም ውጤት ናቸው

  • @EdneEdne-c8o
    @EdneEdne-c8o 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane tabarke

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +13

    እሰይ የእግዚአብሔር ልጆች
    አንድ ላይ

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ድንቅ የሆነ አምልኮ ነው ልብ ላለው

  • @aresaheylu3312
    @aresaheylu3312 2 ปีที่แล้ว +4

    አመን አመን አመን እግዚአብሔር ይመስገን እየሱስ እየሱስ እየሱስ ስሙ ከሁሉ በላይ አመን ዮን ዘመን ይለምልም የስራ ባልደረቦችም ገታ ይባርካቹ💐💐💐💐❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TeddyMarkine
    @TeddyMarkine 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Pastor Davi❤

  • @Saron202
    @Saron202 2 ปีที่แล้ว +10

    ኡኡኡኡኡ ያለ ወረፋ አባቴ ክበርልኝ
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @ደሳለችደርልሎ
    @ደሳለችደርልሎ 2 ปีที่แล้ว +11

    ❤️❤️❤️❤️በደሙ ተሸፈኝ በጥበብና በሞጎስ እግዚአብሔር አምላክ ያሰድግሽ ያኔ ጠፈጭ ተበራክ❤️❤️❤️💯✅📖📖📖💯✅❤️

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 2 ปีที่แล้ว

    ቢሾፕ ዴቭ እወድሀለሁ የ እግዚአብሔር ሰው ተባረክ❤🙏

  • @mesimesi7507
    @mesimesi7507 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፃጋዉን ይጨምራል ተበርክ 🥰🥰🥰🥰🥰📖📖🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 ปีที่แล้ว +9

    ኡፍ የብሾፕ ስብከት ቀኑን ሙሉ ብሰማ አልጠግብ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅

  • @yisahakdawit4477
    @yisahakdawit4477 2 ปีที่แล้ว +1

    Yoni big brother you are so blessed !!! keep your strength up !!!

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 2 ปีที่แล้ว +2

    ሲያምርብህ❤😍

  • @solomondamisse8304
    @solomondamisse8304 2 ปีที่แล้ว +12

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው📖📖🙏

  • @hhaymanot123
    @hhaymanot123 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈወሰ የልጆች እንጀራ ነወ አሜን መጀመሪያ ልጅ ሁን 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እንሽንፍልን ሃሌሉያ ትባርክህ ❤❤❤ዳዊት እየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤ክእየሱስ ጋርአሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሽንፍንኝ ሃሌሉያ

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 ปีที่แล้ว +6

    ክብር ለሚገባው ለናዝሬቱ እየሱስ ክብር ይሁንለት 🙏🙏ዮኒዬ አንደኛ ከዚ በላይ ወረስ ✝️✝️📖📖💖💖💖💖😘😘😘

  • @sarontumisido460
    @sarontumisido460 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen geta eyesusi abizto yibariki Tebaraki wodami 💯📚📚📖📖📖💔💔💔🙏🙏

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 2 ปีที่แล้ว +2

    Sitamru yabatie brurukan. Abiet meqebabel siyamrbachu! Daveye, tebareku

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +15

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @gudinaediti2240
    @gudinaediti2240 2 ปีที่แล้ว +19

    አሜንንን እኔ ልጅ ናኝ አግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን 👏አሜንንን 👏አሜንንን 👏አሜንንን 👏አሜንንን 👏🙏

  • @mimimim7390
    @mimimim7390 2 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ያድንል 👑💒💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙌

    • @mimimim7390
      @mimimim7390 2 ปีที่แล้ว +1

      💌🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💓✅

  • @tamenechtesfaye2595
    @tamenechtesfaye2595 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏🙏🙏ተባረኩ 💓💓💓👍👍

  • @temubk4023
    @temubk4023 2 ปีที่แล้ว +2

    amen tebareklgn bishop

  • @anisabekalu9489
    @anisabekalu9489 2 ปีที่แล้ว +3

    የተባረክ የእግዚአብሔር ልጅ!

  • @lindamehari6442
    @lindamehari6442 2 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen aliferam Daveye bless you more

  • @ኢታፈሩእህት
    @ኢታፈሩእህት 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ፓስተር ትክክል ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏❤❤

  • @elsatsehayegebrmdhin4680
    @elsatsehayegebrmdhin4680 2 ปีที่แล้ว +2

    Haset eyareku yememarbet yemesnanabet sebaki tebarek🇪🇷♥️

  • @degubydaniel6807
    @degubydaniel6807 2 ปีที่แล้ว +6

    pastor Dev ውስጤ እኮ ነዉ😍😍

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Halleluja kbr hulu leegzeabher amlak yhun amennnnnn

  • @hassankanso8734
    @hassankanso8734 2 ปีที่แล้ว +6

    አመን,አመን,አመን,ተባረክ,የኛ,ጀግና,አበቴ🙏🙏🙏🙏👍👍👍❤❤

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Jesus is Lord hallelujah hallelujah Jesus Jesus Jesus he is Name hallelujah bless you my family’s

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @solomonwolisohade904
    @solomonwolisohade904 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen Geta idmhn yalmlemw bmedri zuraly wotaki bdli tmalasi Geta kebri yhunil Dave ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @samsomkelati1932
    @samsomkelati1932 2 ปีที่แล้ว

    Wowww may God bless you pastory dawit I love you pastory I am from Eritrea 🇪🇷 you are our blessing as kingdom of God

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ከተባረከው በላይ ይባርክህ

  • @felekeurp1
    @felekeurp1 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን አሸንፏል።

  • @gesimogesese7078
    @gesimogesese7078 2 ปีที่แล้ว +2

    wow! prize God, Amazing word

  • @abenetgetu2221
    @abenetgetu2221 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፓስተር ዴቫ ተባረክ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ሥወድህ ጌታ ኢሡሥ ዘመንህ ይባርህ

  • @godisgood1194
    @godisgood1194 2 ปีที่แล้ว +34

    Lion said
    No matter the economy of the jungle,i can never eat the grass,its not the pride;it is just who i am!! God bless you Bishop Dave

  • @asratbekele5458
    @asratbekele5458 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ አባት መንፈሳዊ መርነህ ብሾፕ ዳዊት እና ዮን መኛ

  • @Derartu-f1b
    @Derartu-f1b 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ሁሉ ለዘላለም እስከ ዘላለም ለጌታቺን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሃሌሉያ

  • @ገዘኸኝኤርምያስ
    @ገዘኸኝኤርምያስ 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን ወውወ ቢሾፍቱ አበቴ ቡሩክ ይጨማርልክ ዮን የተወደድክ እንኳን ደስስስ አልክ ሴጣን ግራ ይግባ 🙏🙌🙌🙌

  • @asratalange1027
    @asratalange1027 2 ปีที่แล้ว

    Mabelu sibezza wojjebbi sibezza yebase aberittitto mengeddachew atsenttuwali geta simu yettebarekke yihun tebarekki deviye

  • @amanueltsegaye7845
    @amanueltsegaye7845 2 ปีที่แล้ว +2

    ያድናል ኢየሱስ

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen eyesuse geta naw Amen yadenale yetadegali Amen Haleluy pastor Devi tebareki geta eyesuse yebareki Amen ♥️♥️

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችው አትፍሩ ከእናንተ ጋር ያለው ከሁሎ ይበልጣል አንፈራም አትፍሩ

  • @musetesfaye
    @musetesfaye ปีที่แล้ว

    አሜንን ድንቂ ቃል ዘማን ይባራክ

  • @Nafekote
    @Nafekote 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ የምወዳቸው ❤️❤️❤️

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 ปีที่แล้ว

    አልፈራም የጠላቴ ዘይቻ እሔዳለሁ ምስጋና ዳርች በቅ ነው እየሱስ ብቻ አሜን ክብርና ምስጋና ለናዚረቱ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁንለት

  • @Tigest-j6y
    @Tigest-j6y ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen
    Tebarekii Tebarekii ❤❤❤❤❤

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanku Lord we love you brother god bless you bishop dave

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn amennnnnn tabarki fatari abazitoooooo yabark yabark Tkxxxxx so much wedime

  • @m.j9886
    @m.j9886 2 ปีที่แล้ว +8

    Jesus Christ #🙏🙏🙏deve you are blessed .

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn Halleluja kbr legeta Jesus Christus yhun amennnnnn GBU more and more

  • @tsiyoutube4059
    @tsiyoutube4059 2 ปีที่แล้ว

    Haleluyaaaa kibri le geta leyesusi kirsitosi yihun

  • @ኢየሱስያድናል-ፀ2የ
    @ኢየሱስያድናል-ፀ2የ 2 ปีที่แล้ว +12

    አሜንንንንንን ጌታ ይባርክ ዴቬ

  • @etalemhmariam2416
    @etalemhmariam2416 2 ปีที่แล้ว +2

    እየሱስ ያድናል መልካም የሥልጠና ጊዜ ይሁንላችሁ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @berekettitos2948
    @berekettitos2948 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው📖📖🙏 ተበርኪልኝ❣️

  • @desu1450
    @desu1450 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንን ክብር ሁሉ ጌታ ይሁን

  • @betsegawengliz7437
    @betsegawengliz7437 2 ปีที่แล้ว +15

    ጌታ ይባርክህ😍😍😍

  • @mihretabgetu3699
    @mihretabgetu3699 ปีที่แล้ว

    Be blessed by long age pastor dawit molalegn and your all family in Jesus name

  • @tecnotecno8635
    @tecnotecno8635 2 ปีที่แล้ว +1

    Neger yizo mesewiya ayikebdim abate kidimiya negerachihun chersachihu bitastemiru enantem hizbum yibarekal

  • @melakubezabih9274
    @melakubezabih9274 2 ปีที่แล้ว

    ቢሾኘ ዴቭ ጌታ ይባርክህ ስወድህ ዘሜንህ ይለምልም

  • @ZedKnjo
    @ZedKnjo ปีที่แล้ว

    ክብር..ሁሉ..ለእየሱሰ.ክርሰቶሰ.ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤