ነፂ የምወዳት ፍቅረኛዬን አገናኘችኝ. ከ ሚድያ የጠፋውበት ምክንያት 😭😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @Faeza852
    @Faeza852 10 หลายเดือนก่อน +41

    ይታረቁ የምትሉ ላይክ😊

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 7 หลายเดือนก่อน

      Are.ayonatimi.sijamari.xiqimaya.ya.hulu.fiqre.😢

    • @Zed-m3w
      @Zed-m3w 7 หลายเดือนก่อน

      አይዋ

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 7 หลายเดือนก่อน

      @@Zed-m3w towo.baqa.gini.fiqreye.jagina.nati.ine.ibihoni.ibaxabixalo

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 8 หลายเดือนก่อน +29

    ወይኔ ይህ ፋቅር ነበር በሩት የተተካዉ ዉይ አብርሽ ብትታገሰ እኮ ትመለሰ ነበር

    • @NaymaNayma-u7x
      @NaymaNayma-u7x 7 หลายเดือนก่อน

      ነበር💔

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 6 หลายเดือนก่อน

      Uko😢😢

    • @zaharamuhammad2691
      @zaharamuhammad2691 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም ሳየዉ እብየ ይመጣል በጣም ነዉ እሚወዳት በመሀከል ገብታ ለያየቻቸወ ደሙኩዉ ሲታምር

  • @Faeza852
    @Faeza852 10 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቅር እኮ ህፃን ሆና ነዉ ያልተረዳችዉ 😢😢😢

    • @Kachunas
      @Kachunas 9 หลายเดือนก่อน +1

      ahun abrish lela tarik wust new ke ruta gar

    • @Faeza852
      @Faeza852 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ruta arogit nechko​@@Kachunas

  • @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
    @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ ปีที่แล้ว +108

    ፈቅር ከባድ ነዉ ነፂ ፈጣሪየልብሽን ይሙላልሽ

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍🤚🤚🤚💕💕💕🌹🌹🌹🤣🤣🤣🤣

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 ปีที่แล้ว +358

    ወላሂ ነፂዬ ምን ልበልሽ ወላሂ ልዩ አስተዋይ ጨዋ ያሳደገሽ የጨዋ ልጅ❤❤❤

    • @jemilanesro
      @jemilanesro ปีที่แล้ว +1

      ሸወየጨበመ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@jemilanesro ደምሪኛ

    • @f.2834
      @f.2834 ปีที่แล้ว +14

      ደሞ ወላሂ ትያለሽ አሏህን ከዚህ አውጭው ለዝሙት እየጠራይ ጨዋ ትያት አለሽ አቃጣሪ ነው እምባለው በርግጥ ክህደት ይበልጣል ሙስሊሞች ግን አታበረታቱ

    • @mubarek_yisak
      @mubarek_yisak ปีที่แล้ว

      Hi 👍

    • @ابشروبالجنت
      @ابشروبالجنت ปีที่แล้ว +2

      ወላሂ አትበይ ዘለሽ ምን ኸይር ታይቶሽ ነወ ከንቱ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 ปีที่แล้ว +51

    እፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭አይ ፍቅር ነፂየ አቦ ሸ አመት ኑሪ ሁለየ በደስታ ኑራ እደት እዲለቀስኩ 💔😭😭

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว +141

    የኔ ማልቀስስ 😢በፈጣሪ እመብርሀን በፈቅር ታኑራችሁ ገና ልጆች ናችሁ አይዞችሁ በመነጋገር እመኑ በፈቅ ውስጥ ያለመግባባት ይፈጠራል ግን ተነጋግሮ መፈታትም ይቻላል ፈቅር ያሸንፋል እና ፀንታችሁ ትልቅ ደረጃ ደረሳችሁ ያሳየን ❤

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 ปีที่แล้ว +162

    በፍቅር ውስጥ መዘጋጋት ሁለቱንም ይጎዳል መነጋገር ነው ነፂ አላህ ያቆይሽ በጣም ደስ ይላል

    • @MHAYYOUTUbe-n8z
      @MHAYYOUTUbe-n8z ปีที่แล้ว +1

      🙏😭😭😭💘💘💘💘ዘላለም ያኑራችሁ ውዶች ሥታምሩ ፍቅር በናተ ያምራል

    • @الحمدالله-ش8م5ي
      @الحمدالله-ش8م5ي 11 หลายเดือนก่อน

      ግን ጥያቄ አለኝ ድራማ እየሠሩ ነዉ አይደል ዉስብስብ አለብኝ ሩታ የምትባለዉጋ አይደል እንዴ አሁን

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 11 หลายเดือนก่อน

      የበፊቱ ፍቅር ኛው ነች ይቺ እቢ ብላ ሄዳነው አሁን እሩታነች ❤​@@الحمدالله-ش8م5ي

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +104

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @balinezhighgabriel2304
    @balinezhighgabriel2304 ปีที่แล้ว +66

    ፍቅርኛ ለሌላችሁ እዉነተኛ አፍቃሪ ፍጣሪ ይስጣችሁ ይስጠን 💝💝💔💔💔 ሁሉም የፈጣሪ ስጦታ ነዉ እና

  • @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ
    @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ ปีที่แล้ว +83

    ማርያምን በእባ ተጥለቀለኩ ነፂዬ እግዚያብሔር ይባርክሽ ፍቅሩን ያብዛላቸው 🥰😓

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 ปีที่แล้ว +1

      እኔም😭😭😭😭😭😭😭😭👈

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 ปีที่แล้ว

      እኔም አሁን ያለውበት ሰአት ጥሩ አይደለም ፊቴ በእንባ እራሰ ስፍስፍ ብዬ አለቀስኩ ብዙ ብሶት አለ በውስጤ ፍቅሬን ባባዬን የምወደው ፊቴ ላይ መቶ ድቅን አለብኝ አሁን ላይ ተጣልተን ነው ያለነው እኔ በስደት እሱ ሀገር ቤት ነው

    • @sarasa1576
      @sarasa1576 ปีที่แล้ว

      ጀዝባ ስንት የሚያስለቅስ እያለ አሽቃባጭ

    • @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ
      @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ ปีที่แล้ว

      @@sarasa1576 የነሱ ፍቅር ወይም መፋቀር ሳይሆን ወደራስ መለስ ሲባል ያለው የህይወት ውጣ ውረድነው የሚያስለቅሰው እናም ስድቡን ምን አመጣው ይቅር ይበልሽ

    • @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ
      @ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ ปีที่แล้ว

      @@slntayehucherney8210 አይዞን ለሁሉም ግዜ አለው እግዚያብሔር ለሚታገሱ ሁሌም መልካም ያደርግላቸዋል

  • @Yabseratube
    @Yabseratube ปีที่แล้ว +55

    የኔ ወደኋላ ዘመመለስ🤣🤣 ዋዉ በጣም ነዉ ደስ የምቱሉት ሁለቱም ጩጬዎች እግዚአብሔር👌👌👌❤❤❤ አይለያቹዉ ነፂዬዬ ተባረኪ

  • @weltemariyam978
    @weltemariyam978 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ከፍቅረኛየ ተዘጋግተን ሁለት አመት አልፎን ነበር ግን ውስጤ እየተጎዳም ቢሆን ችየ ነበር ከድገት ስልክ ዘግቶ ጠፍ ቶ ቆይቶ በሌላ ስልክ አናግሮኝ እያወራን ነበር አንድ ቀን ይቅርታ ጠይቆኝ እኔ ግን እልህ ይዞኝ ይቅርታ አልቀበልም ብየው ሣምት ሣይሞላ ላግባ ብሎ ጠየቀኝ እና አውቆ መስሎኝ አግባ ብየው ከወር በሃላ የሠርጉን ፎቶ ልኮልኝ ደስተኛነሽ አለኝ ቢመረኝም ከማስከፈው ብየ አዎ ደስተኛ ነኝ አል ኩት በዚህ ቢድዮ ግን የውነተኛ ፍቅርን አየሁበት የኔ ደሞ የሃሰት ወይም የስሜት ፍቅር መሆኑን በዚህ አውቄ አለሁ በውነት እንኳን ተገናኛቹህ

  • @ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ
    @ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ ปีที่แล้ว +17

    እንደኔ በቲክታክ ግማሹን አይቶ ወደዚህ የመጣ ፈልጌ ፈልጌ ነው ያገኘሁት😍😍😘😘😘

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +8

    ፍቅር የኔቆጆ ይሄፍቅራችሁ ይመለስ 😢

  • @HaymiYouTube-t3b
    @HaymiYouTube-t3b 9 หลายเดือนก่อน +5

    ያርብ ፍቅርና አብርሽን አሳታርቅልን❤❤

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና ปีที่แล้ว +64

    ድንገት ነው ያየሁት ይቱብ ስገባ የኔ ቆንጆዎች ሲያምር ደሞ ተባረኪ በዚህ ዘመን እስታራቂም መኖሩ ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @weyni7527
    @weyni7527 ปีที่แล้ว +26

    ነፂየ የኔ ትልቅ ሰው ተባረኪ😢😢😢

  • @zahrahussenhussbo8387
    @zahrahussenhussbo8387 ปีที่แล้ว +31

    እንዳንቺ አስታራቂ ያብዛልን እቺን አስተዋይ ሣታደንቁ አትለፉ ወላሒ 😭

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 ปีที่แล้ว +14

    ወላሂ ነፂ መልካምነትሽ ሥወድሽ😍 ኡፍፍፍአስለቀሱኝ😭

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 ปีที่แล้ว +25

    ያፍላ ፍቃ ከባድ ነው ሚስኪን ነፈር😂😂😂💃💃 አይዞዋቹ 👍❤❤

  • @ማቢገረዚሄርነኝየቅዱስጊወ
    @ማቢገረዚሄርነኝየቅዱስጊወ ปีที่แล้ว +4

    ነፁየይ ኣንችኮ ትልቅ ሰው ነሽ የኔ መልካም ሰው ንሩለኝ እናት ነሽ ኡነት ነፁ የሚብል ላይክ👍👍👍

  • @seni194
    @seni194 ปีที่แล้ว +29

    ምን አይነት መልካም ልጅ ነሽ ነፂ እግዚአብሔር ይባርክሽ በዚህ ዘመን የሚያጣላ እንጂ የሚያስታርቅ የለም😢 ክበሪልኝ እህቴ🙏

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و ปีที่แล้ว +6

    ሜካብ የሌለበት ፊት ማየት እዴት ያስደስተኛል መሠለሽ ነፂ ጎበዝ አንቺን አይቼ ነው የገባሁት አላውቃቸው ገና ዛሬ አይኃቸው ደስ ይላል እናተ ገና ልጆች ናችሁ አለች አይ ነፂ

  • @kelem_Tube
    @kelem_Tube ปีที่แล้ว +12

    ዋው ነፂ ጎበዝ የእውነት አስተዋይ ነሽ ኡፍፍፍፍ የኔ አብሮ ማልቀስ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሰውሆኖ እማይጋጭ የለም ተመካክሮ ችግርን መፍታት ነው

  • @aagg4801
    @aagg4801 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ebsነው የመሰለኝ ነፂየ ስርአትሽ ደስ ይላል ሁለቶችም ልጅ ቢሆኑም አብረው ያድጋሉ ዋናው ፍቅር ነው እውነት ክፍል ሁለትን ይዘሻቸው ቅረቢልን

  • @trr1069
    @trr1069 ปีที่แล้ว +4

    እደዚህ በፍቅር ሳንጃጃል ከሀገር መዉጣታችን ግን አሳዘነኝ😂😂😂😂 አይይይይ የማዳም ኩሺና

    • @saadaa6907
      @saadaa6907 ปีที่แล้ว

      አይዞንያልፋል😢😢😢😊

  • @የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
    @የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ ปีที่แล้ว +12

    _ፈጣሪ ፍቅራችሁን እስከ መቃብር ያድርግላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ😍😍_

  • @tsgagurum5677
    @tsgagurum5677 ปีที่แล้ว +6

    የእውነት ሰው ነሽ ነፅየ ማር ፍቅራቹ ይብዛ😥😥😘😘😘😘😘😘😘

  • @Faeza852
    @Faeza852 10 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ፍቅርና አብርሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @ቦረናነዉቤቴ
    @ቦረናነዉቤቴ ปีที่แล้ว +18

    የእዉነት ፍቅር ከባድ ነዉ አላህ ያፅናላችሁ

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 ปีที่แล้ว +5

    ነፂየ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናንተም ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ አይለያችሁ ድስስ ትላላችሁ

  • @adan1376
    @adan1376 ปีที่แล้ว +7

    ነፂየ አሁንም ተይ መልሰሽ አስታርቂችው😢😢😢 ከነገ ዛሬየ ይመጣሉ ባንድ እያልኩ በጉጉት አለሁ የኔን ማዘን እና ማልቀስ ማን ይይልኝ የናተን ቪደወ እየየሁ ይሁ አለሁ እስከዛሬ ተስፋ ሳልቁርጥ በመለያታችሁ 😢😢

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 9 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 9 หลายเดือนก่อน

      La.biri.bilo.fiqre.shaxa.abireshi.gini😢

    • @Janat-d3y
      @Janat-d3y 8 หลายเดือนก่อน

      Itaraqu

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 8 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭uufa.fiqreye.

  • @seadaseid9403
    @seadaseid9403 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረየመቸነው እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ያሁነው ወይስ የበፊት 😢😢😢😢ወላሂ ፍቅርና አብርሽ ስወዳችሁ ነፂ ትለያለሽ

    • @KamilaRose-i1v
      @KamilaRose-i1v 4 หลายเดือนก่อน

      ከሩታ በፊት ነዉ

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 ปีที่แล้ว +40

    ነፂዬ የኔ ደርባባ ኦመቤቴ ትባርክሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @MadinaMadina-x7u
    @MadinaMadina-x7u ปีที่แล้ว

    እሩ አይደለችም እንዴ ፍቅረኛው እንዴ ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ለቤታችሁ አዲስ ስለሆንኩ መሰለኝ ያው እሩቲ ከሌለችበት አያምርም ትኑር የምትሉ❤

  • @heyatheyatmohammed7903
    @heyatheyatmohammed7903 ปีที่แล้ว +4

    የኔማልቀስ 😥😥😥😰😰 አላህ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ😥😥😥😥

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ለመናገር ኣብርሽ ምርጥ ኣፍቃሪ ነው ፍቅር ኣትወዶም ሩታዬ የኔ ሙሉ ሴት እግዛቢሔር ካሽ ነው

  • @hyme7165
    @hyme7165 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደሥ ይላል እንባየ ተናነቀኝ 😥 በጣም እደሚዋደዱ ያስታዉቃሉ እመብረሀን እስከመጨረሻዉ ፍቅራቹህን ታብዛላቹህ

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውኮ ስለተዋደደ ሳይሆን አላህ ስላለብቻነው አብሮ የሚኖረው ሱበሀን አላህ😅

  • @ወሎየዋነኝያውምከቦረና
    @ወሎየዋነኝያውምከቦረና ปีที่แล้ว +4

    የኔውድ ነፂየ አላህ ቅኑንመገድይምራሽ ሌላምንም አልልሽ ከዚህየበለጥ ቃልያጥረኛል ❤

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl หลายเดือนก่อน

    Woyen gen feker konjiya nhat eko dagimho ene ymer batam naw ymewodat❤❤❤❤❤

  • @ritademeke7896
    @ritademeke7896 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ለትልቅ ነገር ያብቃችሁ እንደዚህ ተመስጪ ያየውት የለም ደስ ይላሉ በእውነት

  • @getuwoldtsadik2932
    @getuwoldtsadik2932 ปีที่แล้ว +3

    ነፂ እንዴት እንደምገልፅልሽ ግራ ይገባኛል በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን ปีที่แล้ว +5

    እፍፍፍፍፍፍ ፍቅርርር ከባድ ነዉ ነፂ ተባረኪ ቅንነት ለራስነዉ አይለያያችሁ ዉዶች

  • @Han.2431
    @Han.2431 ปีที่แล้ว +19

    አያችሁ ትክክለኛ ፍቅር ይሄ ነው። ልጆቹ ምንም ቃል አልወጣም ካንደበታቸው እርስ በርስ ልባቸው ነው የተናበበው በልባቸው ነው የተግባቡት ። በቃ ያለቃላት ልውውጥ በአንድ ልብ ውስጥ መዋጥ ይሄ ነው። እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ አሜን!!!

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 ปีที่แล้ว

      ወሬኞች 😂😂

    • @KamilaRose-i1v
      @KamilaRose-i1v 4 หลายเดือนก่อน

      ያማ ቀረቱ ሊላ ዘፈንመቶ ሆሆ

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda3206 ปีที่แล้ว +5

    ምን አይነት መልካም ልጅ ነሽ ነፂ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @NooklFookl
    @NooklFookl ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ ምን እንደምል ኣላቅም ብቻ ፈጣሪ ያለውን ነው የሚሆነው ነፂዬ ግን ሳላክብርሽ እና ሳላደንቅሽ ማለፍ ኣልፈለኩም ተባረኪ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ነፂ አንደኛ ነሸ ክበሪልን የኔ ቆንጆዎች በፍቅር መሀል ብዙ ነገር ሊፈጠር ይችላል ግን ደግሞ ነገሮችን በትግሰት ማሳለፍ ነው እንጂ እንዲ እየተፋቀራችው የምን መለያየት ነው ሰርጋችውን እንጠብቃለን ክርሰትና ለኔ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +4

    ሲያሳዝኑ ደስ ሲሉ😍😍😍😍😍
    ሁለቱም ደስ ይላሉ ፍቅር በልጅነት አይለያቹ ።
    ደሞ ታያላቹ የት እንደሚደርሱ

  • @sadamuhammed9524
    @sadamuhammed9524 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ልዩ የፍቅረ ቤተስብ ናችሁ ወላሂ ተባረኪ

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 ปีที่แล้ว +2

    እውነት እኔም አለቀስሁ😢 እሚዋደድ ሰው ሲለያይ ይከብዳን

  • @amberiyaidris8350
    @amberiyaidris8350 ปีที่แล้ว +10

    ነፂ አስታወይ 🎉🎉❤❤

  • @jamilah3482
    @jamilah3482 ปีที่แล้ว +1

    ኡፊ አረ እንየስ ቀናሁ ወይኔ መቸነዉ ከማዳም ስራ ተላቅቄ እንዲህ ሞሆነዉ😢😢😢😢

  • @hiruttube8274
    @hiruttube8274 ปีที่แล้ว +13

    ፍቅር እስከመቃብር ብለናል ደስትላላችሁ ፈጣሪ አይለያያችሁ የምር አስለቀሳችሁኝ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta ปีที่แล้ว +2

    ነፅዬ የጨዋ ዘር መልካም ቀን አሳቢ እግዚአብሔር ይባርክሽ ነፂ ታምኒአለሽ እኔ ለእነሱ በደስታ ፍንክንክ አልኩኝ አይ ፍቅር ከባድ እኮ ነው

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 ปีที่แล้ว +5

    የተቢ ይለየች ገዱይ አይ ማራያም ደስ ትላላችው ፍቅራቸውን ፈጥሩ ይጨምራላችው😍😍😍😍😍😍

    • @ami3506
      @ami3506 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪ

    • @sa-wx3eq
      @sa-wx3eq ปีที่แล้ว

      ክክክክክ የተንቢ ሥሩ ተቀየሩ ነው ሀብት ንብረት ያዙ ምትል ደሞ እውነቷ ነው ግን ከሆነ ወዲያ ምንም ማረግ አይቻል ነፂ በጣም መልካምና ፍቅር የሆነች ልጅ ናት የሠው ችግር ምትረዳ

  • @vrrgdheedd7914
    @vrrgdheedd7914 ปีที่แล้ว +8

    ነፃ የኔ መልካም መልካምነት ለራስ ነው ፍቅር ከባድ ነው 😢😢እመብረሀን በፍቅር ታኑራችሁ 🥰🥰🥰

  • @ወሎየዋነኝከአረብኤሚሬት
    @ወሎየዋነኝከአረብኤሚሬት ปีที่แล้ว +31

    ነፂየ መልካም ሰው ነሽ

  • @almialmi6047
    @almialmi6047 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልቅሶ ምን ይሉታል በማሪያም እኔንም ከምወደው ሰው ጋር እንዲህ የሚያገናኘኝ ሰው ፈጣሬ አድለኝ 😭😭😭

  • @almalm523
    @almalm523 ปีที่แล้ว +14

    ነፃዬ መልካም ሰው ❤❤❤❤

  • @زيناتفنتو
    @زيناتفنتو 7 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል አብርሺ ከልጅነቱ ጀምሮ ምርጥ አፍቃሪ 😢😢

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ውቦች ሰታምሩ ነፂ የኔ ቁሙ ነገረኛ አስታራቂ ከዚ በአላ አትጣሉ አብራችሁ ኑ እንጠብቃለን አብራችሁ እደጉ

  • @aaAa-sn9zl
    @aaAa-sn9zl 7 หลายเดือนก่อน

    እዳዉ ባያችሁ ባያችሁ እማልጠግባችሁሥነገር አብርሺ እና ሩታዬን ዉድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ የኔ ወድም ተይዘህብኝ ነዉ ለካ አይዞህ ወድሜ

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉feker yene konjooo sewodeshi🎉🎉🎉🎉

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 ปีที่แล้ว +5

    ፍቅር ከባድ ነው ያለፈበትና የቀመሰው ነው የሚያውቀው ነፂ የኔ መልካም እንኳንም አገናኘሻቼው አብርሽ ፍቅር ፍቅራችሁን እስከ መጨርሻው ያዝልቅላችሁ በፍቅር ውስጥ ያለነው መጋጨት ግን መነጋገርና መግባባት አለባችሁ ከልብ እምትዋደዱ ከሆነ ደግሞ በጣም ልጆች ናችሁ ❤👍👍👍🇲🇱⛪️

  • @bettyabdisa516
    @bettyabdisa516 ปีที่แล้ว

    Ye ewnet betam new alekskut yene konjoo anchim egzaber melkam hiwot yesatesh Emma love you ❤❤❤😥😥😥

  • @الانناات-ق8ج
    @الانناات-ق8ج ปีที่แล้ว +269

    የተቢ ብትኖር ታየኝ 😂ሁለቱንም በጥፊ አቃጥላ አባራቼው ነበር 🤪

  • @Amdo.m
    @Amdo.m ปีที่แล้ว

    ነፄ 😂😂😂😂😂😂 የቀረውን እናንተ ጨረሱ እኔ ልሄድ ነው ነፄ ምርጥ ልጅ ነሽ ምክርሽ ደስ ይላል ጎበዝ አነጋግራሽ በጣም ያስቃል😂😂🙏🙏

  • @መድስደተኛዋ
    @መድስደተኛዋ ปีที่แล้ว +3

    ነፅ ኣንችም ፈጣሪ ይባርክሽ ፍቅር ከባድ ነው ትንሽ ኣይል ትልቅ ኣይል ና በፍቅር ኑሩ😍😍😘😘

  • @ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ
    @ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ ปีที่แล้ว +2

    የመቸ ነው መቸም አድስ ነው እዳትሉኝ

  • @mesitube5623
    @mesitube5623 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ደስ ስትሉ ክፍል ሁለት ይቀጥል ያስብላል አይለያችሁ በርቱ በመነጋገር ፍቱት ዋናው ፍቅር ነው

  • @AhmadAhmad-ll7ce
    @AhmadAhmad-ll7ce ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማልቀስ ነው የገረመኝ😢😢😢

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ሞኝነት እነሱ ሲታረቁ እባዬ ወረደ ነጲዬ ተባረኪ ከልብ ሚዋደድ ሰወ ያስታወቃል አይለያቹ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏

  • @مريمال-ك8ن
    @مريمال-ك8ن ปีที่แล้ว

    በጣም ትልቅ ሰው ፈጣሪ ያክብርሽ እኛም ደስ ብሎናል ❤❤❤❤ግን እኮ የኔ ማልቀስስ

  • @kobrakobra1049
    @kobrakobra1049 ปีที่แล้ว +10

    አይፍቅር የስርህንይጠህ አይለያችሁ ለቁምነገር ያብቃችሁ

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 ปีที่แล้ว +2

    አብርሽ ለዝህች አይን ለማትሞላ X ብዙ መከራ ያሳለፍከው ፣ ወይኔ ሩታኮ እጅግ ውብ ነች ፈገግታዋ ደም ግባቱዋ : ስነስርአትዋ ፐ እመቤቴ ሰጥተሃለች አባው ተንከባከባት ሩታን።❤❤

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 11 หลายเดือนก่อน +2

      ዝምበይ ወሬኛ የፍቅርን የእግሯን እጣቢ አታገኘዉም ሮቶ ተብያችሁ

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ ปีที่แล้ว +5

    ፍቅር ከበደ ነው ለቁም ነገር ይብቃችሁ 🤲🤲ድግሞ የገንችው ልጀቱ በጣም አማሳግናለው ማራያም ቃልት የለም እማብርሃን ትጠብቅሽ 👈ዛሬ ነው ሳበስክርያ የደርኩት

  • @naeemanaeima66
    @naeemanaeima66 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኔማሮች ምን አይነት ጊዜ ለያያችሁ

  • @Seadi-tube
    @Seadi-tube ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ሳላስበው አለቀስኩ 😭😭ፍቅራችሁ ለዘላለም ያድርግላችሁ❤

  • @tatunugusei9370
    @tatunugusei9370 ปีที่แล้ว

    ነፂ ተባርኪ የ እውነት እንዴት ደስ እንደሚሉ አይለያቹሁ 😊😊

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ😍😍

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh ปีที่แล้ว +2

    የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል ነፂ አላህ ይስጥሽ አቦ ደስ ሲል አላህየ እኔንም ከውዱ ባሌ ጋ በሰላም አገናኘኝ ና እንድህ ላልቅስ ለፍቅር ስል ሰብስክራይብ ላይክ አድርጌያለሁ

  • @romanreignstst3481
    @romanreignstst3481 ปีที่แล้ว +66

    😥😥 እኔም ተስፋ አርጋለዉ 7 አመት እየተፈላለግን ተራራቅን አንድ ቀን ሊንጋናኝ ይሆን💔

    • @rtyet4892
      @rtyet4892 ปีที่แล้ว +2

      ኣይዞሽ እህቴ 🥺

    • @emuyequeen7943
      @emuyequeen7943 ปีที่แล้ว +1

      Yeskal.ehetiy

    • @aldhan-iv8ut
      @aldhan-iv8ut ปีที่แล้ว +1

      Egizabihar yagenagachihu

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian ปีที่แล้ว +1

      😊የእኔ ቢጤ ነሽ 😢😢
      እኔም ሰባት አመቴ ሲሳዝን ወይ የእኔስ ጡር የት እንገሚያደርሰኝ አላቅም እያለቀሰብኝ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @tsinattsinat2223
    @tsinattsinat2223 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️egzabiher yatamirachihu ayileyachihu sitamru

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ ปีที่แล้ว +4

    እውነት ፍቅር ከባድ ነው ነፂ ተባረኪ

  • @alkhorkalba8014
    @alkhorkalba8014 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ምንልበልሽ ቃላት አይገልፅሽም ሚዳውን አላህ ይስጥሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 ปีที่แล้ว +4

    4 ጊዜ አየሁት እያለቀሲኩ ምርጥ ነች ደግሞ ልጅቷ

  • @HikmaMuhammad-l6c
    @HikmaMuhammad-l6c ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እንኳን ደስ አለህ ወንድም ኔፂ ጡሩ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @abdurayatube8258
    @abdurayatube8258 ปีที่แล้ว +4

    ቆይ ሩታ ምኑናት 😅

    • @Fatimah-im9cu
      @Fatimah-im9cu 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ዛሬምስለእሩታየሚኮምትአለ😅😅😅😅😅

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 ปีที่แล้ว +2

    ነፂዬ በጣም ምርጥ ነሽ ቀለት ዬለኝም ከነሱ ጋናዉ ያለቀስኩት ወለሂ🍓🍓🍓😥❤🌹

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅራችሁን አምላክ ያብዛላችሁ ነፂ የእኔ ቅመም

  • @chaltuuethiopiayoutube8388
    @chaltuuethiopiayoutube8388 ปีที่แล้ว +1

    Yemiri Nast liyu neshi emabeten siwadishe yefiqir sawuu😘😘😘🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤💋💯💯👌

  • @tetr4232
    @tetr4232 ปีที่แล้ว +4

    ከከከከ ወይ ጉድ ገና እኮ ልጆች ናቸው

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ፍቅር ወረደ❤❤። ወደት ነህ ገለቴ😂😂😂

  • @zinatkalba4037
    @zinatkalba4037 ปีที่แล้ว +6

    እባዬነው የመጣው ውይ ፍቅር እደዚህ ነው

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 4 หลายเดือนก่อน

    የኔማሮች ታይቶ የማይጠገብ ፍቅር ነበር እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion1729 ปีที่แล้ว +5

    ነፂዬ የኔ ማር አንበሶች ቤተነሰብሽ በሙሉ የዋህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 6 หลายเดือนก่อน

    እዲያዉግን ቆይ ለምን እዲህ ይሆናልቆይ ለምንድነዉ ግን በሚወዱትነገር ላይ ፈተና መብዛቱ አሏህ ሁን ብሎት እጂ ከዚህ ነገር በልጦ አይደለም ሁሉም ነገር እኛባልነዉ ሳይሆ ትዛዙ ከላይ እደሆነእኮ የሱ ታእምርነዉ ወላሂ አዝናለሁ😢😢😢😢😢😢😢ከልቤ❤❤❤