ካቴዴራል ማለት የካቶሊኮች አጠራር ነው! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መጠሪያ አደለም!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024
  • ካህኑ መልከጼዴቅ የዘላለም ካህን ነው።
    ካቴዴራል ሚለው ስያሜ የተዋህዶ መጠሪያ አደለም የካቶሊክ እንጅ:-ደራሲና የቤተክርስቲያን ታሪክ ተመራማሪ መኮንን ፀጋየ ቃለ መጠይቅ!!

ความคิดเห็น • 11

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ ነገሮች መልካምና እውነቶች እየወጡ ነው መልካም ነው እስኪ በነካ እጃችሁ ሰንበትን ዳስሷት አሁንም ቆፍሩ መርምሩ አምላክ እውነትን ይገልጣል። ኦርቶዶክስ የሚለውንም ቆፍሩ ትክክለኛ የመልከ ጸዲቅን እምነት ተዋሕዶን ለመያዝ ከሆነ ዋናዋን ሰንበትን መርምሩ

  • @altasebteshome7001
    @altasebteshome7001 2 ปีที่แล้ว

    ይህን መፅሀፍ ደጋግሜ አንብቤ እንደገና አዲስ እውቀት የሚገኝበት; ማንበብን ብቻ ሳይሆን ቆም ብሎ ለመመርመርና ከእውነትና ከራስ ጋር ለመታረቅ መድሀኒት የሆነ መፅሀፍ ነው። እድሜ ከጤና ተመኘውልህ።

    • @adammedia55
      @adammedia55  2 ปีที่แล้ว

      Wow

    • @calashibiru7076
      @calashibiru7076 ปีที่แล้ว

      መጽሐፍ ከአለው በpdf ላክልኝ

    • @altasebteshome7001
      @altasebteshome7001 ปีที่แล้ว

      @@calashibiru7076 መፅሀፉ በቅርብ ጊዜ የታተመ ስለሆነ ገበያ ላይ ነው የሚገኘው pdf የለውም።

    • @calashibiru7076
      @calashibiru7076 ปีที่แล้ว

      የመጽሐፍ ስም/ርዕሱ ማን ይባላል?

    • @altasebteshome7001
      @altasebteshome7001 ปีที่แล้ว

      ርዕሱ ጠፍቶኛል። ስለ ካህኑ መልከፄዴቅ የሚተነትን መፅሀፍ ብለህ ጠይቅ። ቢጫ በቀይ ከቨር ነው

  • @ቤተምርፋቅሚዲያ
    @ቤተምርፋቅሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምንድነው ቁርጥ ቁርጥ የሚለው፧(?)
    ቢስተካከል መልካም ነው

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase 2 ปีที่แล้ว

    እመቤታችን ሞተች አይባልም ኸረ በአዛኝቷ ደራሲ ለዛውም ስለ ክህነት የሚያስተምር ሰው ። ኸረ በትክክለኛው የተዋሕዶ እምነት ውስጥ ቤተ መቅደስ እንጅ ቤተ ክርስቲያን አይባልም ይህ እንደ ካቶሊክ ቀደም ብሎ የመጣ ነው

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase 2 ปีที่แล้ว

    ካቴደራልም ቤተ ክርስቲያን ም የእኛ አይደሉም ። ። ።ደብር አድባራት ገዳም ገዳማት ቤተ መቅደስ እንጅ የአባቶቻችን የተሰውለትን ትተን ዛሬ ካቴዴራልና ቤተ ክርስቲያን የእኛ አይደለም