Adam Media አዳም ሚዲያ
Adam Media አዳም ሚዲያ
  • 42
  • 77 871

วีดีโอ

ወ/ሮ አሰለፈች 35 ዓመት ከኖሩበት የመኖሪያ ቤታቸው በግፍ ወጥተው በሸራ ኑሯቸውን እየገፉ ነው።የህግ ያለህ ????
มุมมอง 1142 ปีที่แล้ว
ወ/ሮ አሰለፈች 35 ዓመት ከኖሩበት የመኖሪያ ቤታቸው በግፍ ወጥተው በሸራ ኑሯቸውን እየገፉ ነው።የህግ ያለህ ????
17 ዓመት ተምሬ ምንም አላገኘሁም! #ትምህርት የውስጥን ተሰጥኦ ለማውጣት እንጅ ከውጭ አይጠቅምም።#ethiopian_motivation #dawit_dreams
มุมมอง 3362 ปีที่แล้ว
የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ #Eskinderkassa ሰው ከውጭ በሚያገኘው ት/ት አይቀየርም ከውስጡ ያለውን ተሰጥኦ ሲያወጣለት እንጅ። #መደመር ተዓምር እንሰራለን
ከልጆች ፊት የዘርና የጥላቻ ወሬ ማውራትና መዘዙ:-#interview #ethiopian_kids
มุมมอง 782 ปีที่แล้ว
መምህር እና የልጆች መፅሐፍ ደራሲ ቅዱስ ዮሴፍ (ዮሴፍ ሽዋንዳኝ ) ቃለ ምልልስ:-
በረሀብ ምክንያት መኖር ያስጠላት እናት:-ለ 9 ዓመት አልጋ ላይ መኖር አስጠላኝ፡
มุมมอง 782 ปีที่แล้ว
ወ/ሮ ፍሬህይወት አድማሱ ረሀብ ክፉ ነው እርዱኝ ትለናለች??
እባካችሁ ልጄን አድኑልኝ? የህፃን አቤኔዘር እናት #interview #ethiopian_youtuber
มุมมอง 3542 ปีที่แล้ว
ህፃን አቤኔዘር ያለበትን ችግር አይቶ ሚረዳኝ ካለ ውለታውን ፈጣሪ ነው ሚከፍለው!!
ካቴዴራል ማለት የካቶሊኮች አጠራር ነው! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መጠሪያ አደለም!! #ethiopian_orthodox_tewahedo
มุมมอง 9452 ปีที่แล้ว
ካህኑ መልከጼዴቅ የዘላለም ካህን ነው። ካቴዴራል ሚለው ስያሜ የተዋህዶ መጠሪያ አደለም የካቶሊክ እንጅ:-ደራሲና የቤተክርስቲያን ታሪክ ተመራማሪ መኮንን ፀጋየ ቃለ መጠይቅ!!
YouTube ዩቲዩብን ኢትዮጵያውያን በደንብ ልንጠቀምበት ይገባል #interview #ethiopian_youtuber
มุมมอง 2462 ปีที่แล้ว
ኢትዮጵያውያን ስለ ሶሻል ሚዲያ ያለን አመለካከት ሊቀየር ይገባል። ዩቲዩብ እኛ እንዴት እንጠቀም? ሣሙኤል ተክለየሱስ የሂወትክህሎት አሰልጣኝና የቢዝነስ አማካሪ።
የካህኑ መልከ ጼዴቅ ማንነት እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዝምድና! #ethiopian_orthodox_tewahedo #interview
มุมมอง 4.3K3 ปีที่แล้ว
የካህኑ መልከጼዴቅ መፅሐፍ ደራሲ ስለ መፅሃፍ የሰጠው ማብራሪያ:-#መኮነን_ፀጋየ
ችግርን እኔ ተምሬበታለሁ! ከችግር ትምህርት ውሰዱ? #Doyo #interview part 2 #ethiopianmotivation #አነቃቂ_ንግግሮች
มุมมอง 2373 ปีที่แล้ว
ከመና ደጁ(ዶዮ) ጋር የነበረን ቆይታ ክ-2 ከችግራችን እንዴት እንደምንማርበት!!
ትችት ወዳጅ ነን! የመቃብር ጥቅስ አንባቢው:-#ኮሜዲያን_ምትኩ_ፈንቴ #Ethiopian_comedy #funyvideo
มุมมอง 1363 ปีที่แล้ว
ኮሜዲያን ምትኩ ፈንቴ በየሽወርቅ መፅሐፍ ምርቃት ያቀረበው ወግ:-የመቃብር ጥቅስ አንባቢው!
በቃጥላ ማርያም ለማመን የሚከብድ ተአምራት አየሁ በብዙ እስራት ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ኑ#ቃጥላ_ማርያም #TesfayeAbera
มุมมอง 1.8K3 ปีที่แล้ว
በቃጥላ ስም እንዳትጭበረበሩ! ቃጥላ መምጣት ለምትፈልጉ ሙሉ አድራሻው በቪዲዮ ቀርቦላችኋል እያያችሁ ኑ !! #Adam_Media #Niku_whatsapp_group
Doyo & Adamu Interview :-ወጣቱ መነቃቃት አለበት! እኔ እጠቅማለሁ አስፈልጋለሁ ይበል!#Adam_Media #jenuine_team
มุมมอง 6613 ปีที่แล้ว
መና ደጁ (ዶዮ) ወጣቱ የድርሻውን ያበርክት ትለናለች!
የቴዎድሮስ ታደሰ #Tewodros_Tadesse ጉዳይ ተጋኗል እኛንም አስቀይሞናል! ልጁ ሄኖክ ቴዎድሮስ ታደሰ
มุมมอง 3613 ปีที่แล้ว
ሰርፀ ፋሬስብሃት እና ልጁ ሄኖክ ቴወድሮስ ታደሰ እየተወራ ያለው ነገር ተጋኗል!
የህልም ሰሌዳ እንዴት ላዘጋጅ ክ-2 Dream Board p-2 #Netsanet_Zenebe Hypnotherapist
มุมมอง 14K3 ปีที่แล้ว
ሄፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ ስለ ህልም ሰሌዳ #Dream_Board አቀራረፅ የሰጠው የመድረክ ስልጠና #Adam_Media
የህልም ሰሌዳ እንዴት ላዘጋጅ? How to prepare Dream board ? በሄፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ ስልጠና!#Adam_Media
มุมมอง 27K3 ปีที่แล้ว
የህልም ሰሌዳ እንዴት ላዘጋጅ? How to prepare Dream board ? በሄፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ ስልጠና!#Adam_Media
ከአቅም በታች መስራት ራስ ወዳድነት ነው።የሰለሞን ወ/ገብርኤል ክፍል ሁለት ቃለመጠይቅ #Solomon_W_Gebreal Interview with #Adam_Media
มุมมอง 3603 ปีที่แล้ว
ከአቅም በታች መስራት ራስ ወዳድነት ነው።የሰለሞን ወ/ገብርኤል ክፍል ሁለት ቃለመጠይቅ #Solomon_W_Gebreal Interview with #Adam_Media
ከአንድ ነገር እንጀምር ክ-2 በስብዕና ገንቢና የህግ ባለሙያ ሱፊያን ሱልጣን ስልጠና! The power of one #Sufiyan_Sultan
มุมมอง 2973 ปีที่แล้ว
ከአንድ ነገር እንጀምር ክ-2 በስብዕና ገንቢና የህግ ባለሙያ ሱፊያን ሱልጣን ስልጠና! The power of one #Sufiyan_Sultan
ደመወዝ ሰለቸኝ!!! ከአሰልጣኝ ሰለሞን ወ/ገብርኤል ጋር የተደረገ አዝናኝ ቃለ መጠይቅ #Interview With Coach #Solomon_w_Gebreal
มุมมอง 3083 ปีที่แล้ว
ደመወዝ ሰለቸኝ!!! ከአሰልጣኝ ሰለሞን ወ/ገብርኤል ጋር የተደረገ አዝናኝ ቃለ መጠይቅ #Interview With Coach #Solomon_w_Gebreal
ለውጥ ያስፈልገናል ካላችሁ መለወጥ ምትፈልጉት ምንድን ነው? #Solomon_W_Gebreal #Change your behavior !
มุมมอง 4643 ปีที่แล้ว
ለውጥ ያስፈልገናል ካላችሁ መለወጥ ምትፈልጉት ምንድን ነው? #Solomon_W_Gebreal #Change your behavior !
መቀየር ምትፈልጉት ምን መጥፎ ልምድ አለ?? አሰልጣኝ ሰለሞን ወ/ገብርኤል :-ስለ ለውጥ ና መቀየር የሰጠው የመድረክ ስልጠና:-
มุมมอง 2453 ปีที่แล้ว
መቀየር ምትፈልጉት ምን መጥፎ ልምድ አለ?? አሰልጣኝ ሰለሞን ወ/ገብርኤል :-ስለ ለውጥ ና መቀየር የሰጠው የመድረክ ስልጠና:-
ሶሻል ሚዲያ እና መዘዙን ተንትኖ ያቀረበበትን የ#ነፃነት_ዘነበን የመድረክ ስልጠና ሙሉውን በቀጣይ ይዘን እንቀርባለን!!
มุมมอง 1143 ปีที่แล้ว
ሶሻል ሚዲያ እና መዘዙን ተንት ያቀረበበትን የ#ነፃነት_ዘነበን የመድረክ ስልጠና ሙሉውን በቀጣይ ይዘን እንቀርባለን!!
7ቱ የገንዘብ አያያዝ ዘዴወች:-ሣሙኤል ተክለየሱስ #Samuel Tekleyesus Life skills Coach and business consultant
มุมมอง 9K3 ปีที่แล้ว
7ቱ የገንዘብ አያያዝ ዘዴወች:-ሣሙኤል ተክለየሱስ #Samuel Tekleyesus Life skills Coach and business consultant
The power of ONE #Sufian_Sultan ከ 1 መጀመር በአሰልጣኝ ሱፊያን ሱልጣን!
มุมมอง 2263 ปีที่แล้ว
The power of ONE #Sufian_Sultan ከ 1 መጀመር በአሰልጣኝ ሱፊያን ሱልጣን!
አዲስ አመትና ውጤታማ እቅድ በአሰልጣኝ ሲሳይ ምህረት #Sisay_Mihret
มุมมอง 2413 ปีที่แล้ว
አዲስ አመትና ውጤታማ እቅድ በአሰልጣኝ ሲሳይ ምህረት #Sisay_Mihret
ፉክክር ከራስ ጋር ሲሆን ጤነኛ ነው። የህግ ባለሙያና የመድረክ አነቃቂው #ሱፊያን_ሱልጣን በቅን መድረክ!
มุมมอง 1203 ปีที่แล้ว
ፉክክር ከራስ ጋር ሲሆን ጤነኛ ነው። የህግ ባለሙያና የመድረክ አነቃቂው #ሱፊያን_ሱልጣን በቅን መድረክ!
ህፃን ጆጆ ነፃነት በ VISUALIZATION ሳይክል PS4 አሳክቻለሁ!
มุมมอง 1233 ปีที่แล้ว
ህፃን ጆጆ ነፃነት በ VISUALIZATION ሳይክል PS4 አሳክቻለሁ!
2014 አዲሱ አመት የመንቃት አመት ሊሆን ይገባል! ሄፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ #Netsanet Zenebe ስለ አዲስ አመት እቅድ አወጣጥ።
มุมมอง 4193 ปีที่แล้ว
2014 አዲሱ አመት የመንቃት አመት ሊሆን ይገባል! ሄፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ #Netsanet Zenebe ስለ አዲስ አመት እቅድ አወጣጥ።
ኬብሮን ነፃነት ዘነበ 1ኛ አለመውጣቴ ይቆጨኛል!
มุมมอง 2253 ปีที่แล้ว
ኬብሮን ነፃነት ዘነበ 1ኛ አለመውጣቴ ይቆጨኛል!
ሰለሞን ወ/ገብርኤል Solomon W/Gebreal Success is my job ! እኔ ስኬት የሁልጊዜ ስራየ ነው!!
มุมมอง 1043 ปีที่แล้ว
ሰለሞን ወ/ገብርኤል Solomon W/Gebreal Success is my job ! እኔ ስኬት የሁልጊዜ ስራየ ነው!!

ความคิดเห็น

  • @eliasayalew5708
    @eliasayalew5708 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ዓይነት ፈጣጦች ናችሁ ፤ ወይ ያለማወቅ ደፋር ያደርጋል እፈሩ መጨረሻ ለሌላው ተረትና ተረቶቻችሁ

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 2 หลายเดือนก่อน

    Er geta ይቅር yebal ye አውነት mn ayenat weshit ነው gin ye አግዚአብሔር lej አየሱስ ye አውነት waga ያሰከፋለል eha weshit 🤔

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 2 หลายเดือนก่อน

    በየሱስም weshit ነው ዘፍጥረት 14 :18malk tsdak ኢትዮጵያ ነው ayelm ye አግዚአብሔር ቃል way gud አግዚአብሔር yetayekachul ye አውነት 👈

  • @TalaspTt
    @TalaspTt 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ አሰልጣኝ

  • @Mertulemariam
    @Mertulemariam 3 หลายเดือนก่อน

    እና ንግስት ሳባ ከሰለሞን ቀዳማዊ ሚኒሊክን ወልዳለችና በዚያ ነው የንግስና በረከት ያገኘን የሚለው ክብረ ነገስት ስህተት ነው ? የቱን እንምረጥ። ? እግዚአብሔርን ያወቅን ሚኒሊክ በመወለዱ ነው የሚለው ክብረ ነገስትን እንዴት እናስታርቀው ??!

  • @KakuJajjo
    @KakuJajjo 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ!

    • @KakuJajjo
      @KakuJajjo 3 หลายเดือนก่อน

      አሁንም አንድ የቀረህ እውነት አለ! ቆፍር!

  • @nechoyihunie7108
    @nechoyihunie7108 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እፈልገው ነበር እጅግ አመሰግናለሁ አባቴ

  • @11223h_v
    @11223h_v 4 หลายเดือนก่อน

    አቤትትትት 😢😢😢😢 ድፍረት 😢😢😢😢 እግዚዮ መሐረነ ክርስቶስ በቃ እንዲህ በአደባባይ ይዋሻል ?

  • @marthameshesha8660
    @marthameshesha8660 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያስማን እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @Banchayehu-yk5fq
    @Banchayehu-yk5fq 7 หลายเดือนก่อน

    Thank

  • @sarasolomon-y4r
    @sarasolomon-y4r 7 หลายเดือนก่อน

    please read bible melke tsadik teweldu altegeletsem enante hulunm ETHIOPIAWI madereg tewedalachu,, wushet gene ayiselechachum?

  • @burtkansintayehu7576
    @burtkansintayehu7576 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen redeti barketachu yiderbeni❤❤❤

  • @masreshaTilahun-c5t
    @masreshaTilahun-c5t 8 หลายเดือนก่อน

    Ante yehewate abat nehe 1000 amet nurlne

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb 9 หลายเดือนก่อน

    Amen ምስጋና ይድረሳቸው ድንቅ ጻድቅ አባት

  • @ashemanall
    @ashemanall 10 หลายเดือนก่อน

    መልከጼዴቅ ኬኛ 😂😂😂😂

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ አባታችን እረድኤት በረከት ይደርብን

  • @Yonase1376
    @Yonase1376 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልንና ስለዚህ አቡነ ዘራብሩክ በ13ናቸው?

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 ปีที่แล้ว

    Thank u

  • @genettesema1875
    @genettesema1875 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸዉ ይደርብኝ

  • @malimali1337
    @malimali1337 ปีที่แล้ว

    Ebakih mesahaf kidus anbib. Mechem hizbu ayanebim bileh tew Egziabherin fira. Lebichah mesaf kidus asatim enji endih yemil yelem 😢😢😢

    • @davania12
      @davania12 ปีที่แล้ว

      አንተ የፈረንጅ አሻንጉሊት

    • @sarasolomon-y4r
      @sarasolomon-y4r 7 หลายเดือนก่อน

      @@davania12 Orthodox bible manebeb phobiya alebachew

    • @brukyared3634
      @brukyared3634 7 หลายเดือนก่อน

      Eyanebe alneberem?

  • @987654321susu
    @987654321susu ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏🏾

  • @asnakechkebede7122
    @asnakechkebede7122 ปีที่แล้ว

    አንተ አንደኛ ነህ

  • @mengeshawakeyo1303
    @mengeshawakeyo1303 ปีที่แล้ว

    በጠም ስተማሪ ነው....እናመስግናሌን

  • @getaneh-c1z
    @getaneh-c1z ปีที่แล้ว

    እባክህ በርታ ቀጥልበት

  • @joshua_official3209
    @joshua_official3209 ปีที่แล้ว

    In Genesis 14, Melchizedek is called the king of Salem and priest of the Most High God (also see Heb 7:1).👉he's human

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 ปีที่แล้ว

    መጀመር አብረሃም አህዛብ ነበር እግዚአብሔር ከዘመዶችህ ተለይተህ ውጣ ብሎ እግዚአብሔር አስቀድሞ ለአብርሃም (አብራም) ወንጌልን ሰበከ ልክ ነህ ጥቁር ሁሉ ኢትዮጵያ በመባል ይታወቃል መልከ ጸዴቅ የሳሌም ንጉስ(የሳሌም ሀገር ንጉስ) ከኢትይኦጵያ ወይም ከጥቁር ህዝብ ምን ያገናኘዋል????

    • @adinoabose8433
      @adinoabose8433 ปีที่แล้ว

      ፓ/ር አስፋው በቀለን ጠይቁት በሚገባ የበለጠውን ያስረዳል ለተተኪው ትውልድ ውሸትን አተስወርሱ

  • @ashenafizeleke54
    @ashenafizeleke54 ปีที่แล้ว

    ሳሚ እባክህን ቢሮህ የት ነው?

  • @abeshayilma5588
    @abeshayilma5588 ปีที่แล้ว

    እንደ መልከፄዴቅ ካኅን፣ ክኅነቱ ከዘመን ዘመን፣ የዘለዓለም አይደለም ወይ፣ የሰጠኝ ሰላም ከላይ። ብላለች ታላቋ ስነ ጥበበኛ እጅጋየሁ ሽባባዉ።

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ሰው.እናመሠግናለን

  • @genetbekuretsion5575
    @genetbekuretsion5575 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @saniethiohabeshaanki
    @saniethiohabeshaanki ปีที่แล้ว

    Very Interesting , Really

    • @haftukebede7259
      @haftukebede7259 10 หลายเดือนก่อน

      wow amazing person .. long live Netsii!!!

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi ปีที่แล้ว

    ነፂ እናመሰግናለን

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta ปีที่แล้ว

    ወፎች አሳየኝ

  • @bitaniyasibhat8028
    @bitaniyasibhat8028 ปีที่แล้ว

    Thank you so much Hephnotherapist Netsanet Zenebe , u r such amazing person, U Change my life, Much love, respect for you, you awakening me from my Dizzyness

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 ปีที่แล้ว

    ከውሃ ውጭ አሳ እንደማይኖር እናውቃለን። አንድ አንድ ሰዎች ደፉሮች አይናቸውን በጨው ያጠቡ እጅግ በዙ ዜጎች በድህነት የሚሰቃይበት ሀገር የግል ብልፅግና የሚሰብኩ ሰዎች ምን ብለን ብንጠራቻው ይሻላል? ከሞላ ጎደል ተሰርቶ ያለቀ ሀገር ላይ የሚሰራ የ human resources management በኢትዮጵያ እውን ከግል ብልፅግና የዘለለ እንደ ህዝብ ለውጥ ያመጣል ብላቹሁ ታምናላቹሁ ? የውጣቶቹ ህልም ምርጥ ገበሬ፣ ማእድን አሳሽ፣ ቴክኖሎጂስት፣ ወታደር ፣ መምህር፣ ነጋዴ ፣ሀኪም፣ ፓለቲከኛ ወዘተ ነው ወይስ ዱባይ፣ አሜሪካ ወይም ደግሞ ለዘመናት ለፍተው ያሳኩት የተሻለ ኑሮ በማለም የኢትዮጵያን አሰቃቂ ድህነት መቅረፍ ይቻላል?

    • @GmTeklay
      @GmTeklay หลายเดือนก่อน

      🎉

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 ปีที่แล้ว

    አገርህ ኢትዬጵያ ሱፍ ለባሽ ከተማ ለከተማ የሚዳክር በአቋራጭ የግል ምቾቱን ህልሙ የሆነ ሰው ግን አውሬ ትውልድ መፈልፈያ ያለመሆንህ ምን ማረጋገጮ አለህ?

    • @faruqismael615
      @faruqismael615 ปีที่แล้ว

      chgr taweralek z endrom

    • @faruqismael615
      @faruqismael615 ปีที่แล้ว

      chegr taweralek zendrom

    • @ben.05
      @ben.05 ปีที่แล้ว

      በጣም እርግጠኛ ነኝ ደሀ እና facebook ላይ ሰበር ዜና ስታይ እና እንተና እኮ እደዚህ አድርጎ መምራት አለበት ስትል የምትዉል ሰዉ ነህ.......ምክንያቱም እኛ የምናያት ኢትዮጵያዊ የበለፀገች እና የማረባት ናት ያዉ ሰዉ በዉስጡ ያለዉን እና በለበሰዉ መነፀር ነዉ የሚያይ መነፅርህ ቀይር

    • @degsewwale
      @degsewwale ปีที่แล้ว

      Pawor pointu be you aytaym

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 ปีที่แล้ว

    Win win ነው? ወይስ ውሻ በቀደደው ጅብ?

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 2 ปีที่แล้ว

    Semere bariaw thankyou to introduce me for this incredible person.

  • @altasebteshome7001
    @altasebteshome7001 2 ปีที่แล้ว

    ይህን መፅሀፍ ደጋግሜ አንብቤ እንደገና አዲስ እውቀት የሚገኝበት; ማንበብን ብቻ ሳይሆን ቆም ብሎ ለመመርመርና ከእውነትና ከራስ ጋር ለመታረቅ መድሀኒት የሆነ መፅሀፍ ነው። እድሜ ከጤና ተመኘውልህ።

    • @adammedia55
      @adammedia55 2 ปีที่แล้ว

      Wow

    • @calashibiru7076
      @calashibiru7076 ปีที่แล้ว

      መጽሐፍ ከአለው በpdf ላክልኝ

    • @altasebteshome7001
      @altasebteshome7001 ปีที่แล้ว

      @@calashibiru7076 መፅሀፉ በቅርብ ጊዜ የታተመ ስለሆነ ገበያ ላይ ነው የሚገኘው pdf የለውም።

    • @calashibiru7076
      @calashibiru7076 ปีที่แล้ว

      የመጽሐፍ ስም/ርዕሱ ማን ይባላል?

    • @altasebteshome7001
      @altasebteshome7001 ปีที่แล้ว

      ርዕሱ ጠፍቶኛል። ስለ ካህኑ መልከፄዴቅ የሚተነትን መፅሀፍ ብለህ ጠይቅ። ቢጫ በቀይ ከቨር ነው

  • @ephramtadesse1025
    @ephramtadesse1025 2 ปีที่แล้ว

    Wow Brother God Bless you

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ኰ6ዘ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ኰ6ዘ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @danialfikru4942
    @danialfikru4942 2 ปีที่แล้ว

    arif new anekaktnhal

  • @regasadame7601
    @regasadame7601 2 ปีที่แล้ว

    መልከ ጼድቅ ኢትዮጵያ ዊ አይደለም ውሸት ነው። የሀሰት ታሪክ ማውራት የተዛባ ታሪክ መጽሐፍ በዚህች ሀገር በቤተክርቲይንም በፖለቲካም የተለመደ ስለሆነ አላምንም ።

    • @abeshayilma5588
      @abeshayilma5588 ปีที่แล้ว

      አንተ ኢትዮጵያን ስለምትጠላ የጌቶችህ የፈረንጅ ያልሆነ ነገር ሁሉ አይጥምህም።ለአህያ ማር አይጥማት እንዱሉ።ኢትዮጵያዉያን ደማቸዉን አፍስሰዉ ዋጋ ከፍለዉ በነፃነት ባቆዩአት አገር ተዘፍዝፈህ ባርነትን ትናፍቃለህ።አህያ ባንዳ!!!!

    • @abnetnigatu-zp9ec
      @abnetnigatu-zp9ec ปีที่แล้ว

      አትመኚ/አትመን ምርጫሽ/ምርጫህ ነው ።እኛ ግን እናምናለን ያመነውም እንድናለን!!!ድነናልም!!!

    • @davania12
      @davania12 ปีที่แล้ว

      ከረጋሳ ምን ይጠበቃል

  • @WendwesenEndale
    @WendwesenEndale 2 ปีที่แล้ว

    It is very interesting seminar dear Samuel !Keep pushing !

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @mulutiruabws4096
    @mulutiruabws4096 2 ปีที่แล้ว

    አሜን. አሜን.. አሜን... ከጻዲቁ አባታችን አቡነ ዘረዐብሩክ በረከት፤ ረድኤትና ቃልኪዳናቸው ያድለን ዘንድ የልዑል እግዚአብሔር አምላክ በጎ ፈቃድ ይሁን። ለአንተም ለወንድማችን ቃለሕይወትን ያሰማልን።

  • @bereketzewdie761
    @bereketzewdie761 2 ปีที่แล้ว

    Ye doyon nigigroch yet lay new magignet minchilew (on social media)

    • @adammedia55
      @adammedia55 2 ปีที่แล้ว

      Instagram doyomena

  • @habibahadji8756
    @habibahadji8756 2 ปีที่แล้ว

    ከገላን ኮንዶሚኔም ታክሲ እንዴት ነው የሚያዘው። እባክ

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 2 ปีที่แล้ว

    አትርሱኝ አባቴ ዘርአ ብሩክ