የኛሰው በአሜሪካ የአንጋፋዎቹ የክብር ዝግጅት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Chebe for your hard work.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 4 หลายเดือนก่อน +2

    Chebe Madia - በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው። የድሮ የኢትዩጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋች የነበረው ሽዋንግዛው በማየቴ የልጅነቴ ጊዜ አስታውሶኛል። የ6ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አመታት የኢትዮጵያ ክለቦች እጅግ ጠንካራ ፊክክር የነበረበት ጊዜ ነበር። ከአ/አ ቅ/ጊዩርጊስ፣ ኤሌትሪክ፣ ከአስመራ ሐማሴን፣ እንባይሶራ፣ ሰራዬ፣ ቴሌ ከሐረር ኮቶኒ፣ ኢትዮ- ሰሜንት መሐል የነበረው ፊክክር አስታውሳለሁ፣ ሽዋንግዛውና መንግስቱ ወርቁ ከቅ/ ጊዩርጊስ ጎበዝ ተጨዋቾች ነበሩ፣

  • @alemzewdabebeshenkute8767
    @alemzewdabebeshenkute8767 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቸፕ በርታ ወደድሮው ትዝታ አስገባህኝ ይገርማል የኳስ ትዝታ ብድሮዋቹ ጊዜ አይ ይሄ ግዜ በርታል ቸፕ ምርጥ አቅራቢ ነህ ::

  • @fasikanigussie1963
    @fasikanigussie1963 4 หลายเดือนก่อน

    Good job Tariku and friends

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for our flag.

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 3 หลายเดือนก่อน +1

    If you work for enthusiasm you never walk alone

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ ታዋቂና ዝነኛ ያድስ አባ ህዝብ ጡረታ የሚወጣው ቨርጂኒያ ውስጥ ነው አይደል ቸቤ

  • @hilinamizanu2087
    @hilinamizanu2087 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቸቤ,
    ይህን ፕሮግራም ቀድሜ ባውቅ ኖሮ እገኝ ነበር::
    ቢተው አብሬ ጊዮርጊስ ላይ ጎል ሲያገባ ማልያውን አውልቆ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ያበሳጨኝ ነበር::
    ሸዋንግዛውንና ፍስሃን በስም ብቻ ነበር የማውቃቸው
    ምስጋና ይገባሃል

  • @marietensay6148
    @marietensay6148 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tsegaye Tesema Mechale club nefesun yemare

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 4 หลายเดือนก่อน

    ቸብ ቸብ ቸብቸብ

  • @victorious.5394
    @victorious.5394 4 หลายเดือนก่อน

    How about Mulugeta kebede ??

  • @et2507
    @et2507 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቢሣዋ
    =====
    ላይኛው ሞሮኮ እና ታችኛው ሞሮኮ::

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቸብ ቸብ።አማካሪ ያስፈልግሃል።ዘለህ ስለዝጅት አትጠይቅ።የምትጠይቀውን ሰው ማንነት እና የኳስ ልምዱን አስቀድም።ሪፖርት እና የሰንሰለት ገፀባህሪን ለይ።

    • @victorious.5394
      @victorious.5394 4 หลายเดือนก่อน

      አስተያየት መልካም ነው ትንሽ የሚጎልለው ነገር POLITE አይደለም.

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 4 หลายเดือนก่อน

    Besmam