ሄራን እና ሶልያና አስደመሙን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 400

  • @kirasuratwins3474
    @kirasuratwins3474  7 หลายเดือนก่อน +174

    አሁን ላይ የቻልነውን ካደረግን ነገ ላይ አይናቸው ሲበራ ማየት እንችላለን እግዚአብሄር ይርዳን 🙏❤️

    • @zeni185
      @zeni185 7 หลายเดือนก่อน +6

      አሜን ወንድሞቼ❤❤❤❤❤❤

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 7 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤❤😊

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @hawaa6394
      @hawaa6394 7 หลายเดือนก่อน +1

      Uu

    • @TsionPetros-s7z
      @TsionPetros-s7z 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 7 หลายเดือนก่อน +84

    እኔዚህ ልጅ አላህ አይናች አብርቶላቹህ ለማይት ያብቃ ያች ጀግና እናት ደስታዋ ያስይን

  • @የጋይንቷ
    @የጋይንቷ 7 หลายเดือนก่อน +112

    አምላክ እስራኤል የአለም ሁሉ ቤዛ የድንግል ማርያም ልጅ ላንተ የሚሳንህ ነገር የለምና የነዚህ እንቁ ልጆች ህልም እውን ይሆን ዘንድ እንማፀንሀለን❤❤❤❤❤❤

    • @abybitch8991
      @abybitch8991 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን በእዉነት

    • @AbigyaTesfaye
      @AbigyaTesfaye 7 หลายเดือนก่อน +4

      Amennnn Amennn Amennnnnn 🤲🤲🤲

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን አሚን አሚን እመብርሃን በደሰታ ታሳየን ❤❤❤❤

    • @hewankebede7638
      @hewankebede7638 6 หลายเดือนก่อน

      Amen,amen

    • @AlmazGirma-p7k
      @AlmazGirma-p7k 5 หลายเดือนก่อน

      Ameen yehun yederehelachew ye alem beeza

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 7 หลายเดือนก่อน +23

    እነዚ ሎጆቾ ለሰዉ ያላቸዉ ፍቅር ያአላህ አይናቸዉን አብራላቸዉ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 7 หลายเดือนก่อน +15

    ትክክል ናቸው በአሁኑ ዘመን መመከር የሚገባቸው ወላጆች ናቸው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up 7 หลายเดือนก่อน +8

    ሄራንና ሶሊ ፈጣሪ ሁሉም ነገር ያሳካላቹ From Eritrea❤🎉❤🎉❤

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 7 หลายเดือนก่อน +3

    ልዩ ናቸው።እግዛብሄር ምርጥ አድርጎ ነው የፈጠራቸው።እግዛብሄር የተመሰገነው ።❤

  • @zolaadama7806
    @zolaadama7806 7 หลายเดือนก่อน +39

    ❤❤❤❤ ደግሞ ማየት ችለው እዚው ፕሮግራም ላይ ይቀርባሉ አምላክ ታማኝ ነው 🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ለእሱ የሚሳነው የለም ❤❤

    • @SidonasAbreha
      @SidonasAbreha 7 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሄር የሚሳነዉ የለም🎉❤❤

  • @AjaybaBedru
    @AjaybaBedru 7 หลายเดือนก่อน +7

    ያረቢ አላህ አይናቸውን አብርቶላቸው ለማየት እና ለመደሠት ያብቃን ❤❤❤❤እደጉልኝ

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 7 หลายเดือนก่อน +14

    እመብርሀን አደራሽን ልጅሽን ተማፀኚላቸው

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዛብሄር መቸም ስራው ተአምር ነው።ምርጥ የሆኑ ልጆች ልበ ሙሉ ብርሃን።
    እድሜና ጤና ይስጣቹ።
    God bless you ❤❤❤👍🙏🙏🙏🙏

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233 7 หลายเดือนก่อน +34

    የብርሀን አምላክ ሉእል እግዚአብሔር ሆይ የአይናቸዉን ብርሀን አሳየን ።እኔ ስለት አስገባለሁ እዉነት ❤❤❤

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💕💕💕💞💖💖💖💕💕💞💞💖💖💕💕💞💞💖💖💒💒💒⛪⛪😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ውይ እግዝአብሔር አምላክ ዓይንክ ንምርኣይ የብቅዕክን እመ ብርሀን ሓደሪ🤲

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 7 หลายเดือนก่อน +12

    አንጀቴነው እሚላወሠው ሳያቸው የጀግና ጀግና እናት አለቻቸው ጤና ልጅ ለምን እናሳድጋለን ብለው ለቤተሰብ ጥለው ላይፋቸውን እሚቀጩ ሰንቱ ባለበት ዘመን እዲህ እንቁ የሆየሆነች እናት 3ልጅ እምታሳድግ አለች

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 7 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ ደስ ሲሉ ወንዶች እራሱ

  • @yenantw21
    @yenantw21 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወይይይ የኔ ጣፋጭ የተፈጠረውን ነገር ሳትነግሪን እኛ እንዳንጨናነቅ ብለሽ በብዙ ውጣ ውረድ አልፈሽ ለዚህ ላደረሽን እናቴ አመሰግናለሁ አሏት ለእናታቸው ይሄንን እንደው ማን ይረዳል አዋቂም ቢሆን ።

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 7 หลายเดือนก่อน +6

    በመጀመርያ ከመታከማቸው በፊት በርሜልቅድስጊወርጊስ ውሰዷቸው ይድናሉ ብዙተአምር እያደረገ ነው አይን አብርቷል ከካንስር እና ከኤቸቢ ኤድስ ከዚህ አለም በሽታ ሁሉ እያዳነ ነው ውሰዶቸው ይድናሉ

  • @selam-js4ro
    @selam-js4ro 7 หลายเดือนก่อน +5

    የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው እግዚዓብሔር ከነሱ ጋር ይሁን❤

  • @haythayat6345
    @haythayat6345 7 หลายเดือนก่อน +4

    ልኡል እግዚአብሔር ብርሐናችሑን ያብራላችሑ የጌታየ እናት ትዳብሳችሑ

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ
    @ስለአደረክልኝምስለአላደረ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሶልዬና ሂሩ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር በሰወች ላይ አድሮ ብርሀናችሁን ሰቶችሁ እስከማይ እጓጓለሁ ❤❤❤

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 7 หลายเดือนก่อน +11

    ወላድት አምላክ ብርሀናችሁን ትመልስ አቤቱ ጌታ እግዚ አብሔር ሆይ ዘንበል በልላቸው በቸርነትህ ኦ አባት ሆይ እንደቸርነትህ እንደምህረትህ ብርሀናቸውን መልስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @beetyube
    @beetyube 7 หลายเดือนก่อน +4

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ እግዚአብሔር ያስድጋችሁ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ🎉 ጀግና ናት ናት👌💚💛❤

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ማሮች ሁላቹም ፈጣሪ ይጠብቀቻ❤❤❤

  • @FirewTesfa-y1s
    @FirewTesfa-y1s 7 หลายเดือนก่อน +7

    የእነዚህ ልበ ብሩህ ልጆች ዓይን በርቶ ማየት እንዴት እንደናፈቀኝ

  • @GenetBrhaneYoutubeG.B
    @GenetBrhaneYoutubeG.B 7 หลายเดือนก่อน +7

    የሳቻው ዮቱብ ልንክ ብታስቀምጠው ጡሩ ነበር ወንድሜ❤❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 7 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ያዳነኝን አውቀዎለው ፣ የሞተልኝ ኢየሱስ ነው ።

  • @konjitdemere5898
    @konjitdemere5898 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምንም የማይሳይህ አምላክ እባክህ የነዚህን ልጆች ብርሃን መልስላቸው።

  • @ሀዪነኝገጠሬዎ
    @ሀዪነኝገጠሬዎ 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኔማሮችአላህ ከእናንተይሆን እንዴት እንደምወዳችሁ

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 7 หลายเดือนก่อน +2

    እድለኛ እናት ነሽ እሰይ እንኳንም ወለድሻቸው ያሁን ልጆች አይናቸው በርቶ ልባቸው እውር ነው እናኚህ ደግሞ ልባቸው ብርሃን ነው❤🎉

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወየው አቤት አደበታቸው ሲጣፋጥ❤❤❤

  • @eeshe6107
    @eeshe6107 7 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ብረሀናቹን ይብራላችሁ የኔ ❤❤❤❤❤❤❤😂ቆጆወች

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 7 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማርያምን ስወዳቸው እግዚአብሔር በሞገሱ በጥበቡ ያሳድጋችሁ ኡፍ የኔ ቅመሞች ❤❤❤❤❤❤❤

    • @thaibamohammed7376
      @thaibamohammed7376 3 หลายเดือนก่อน

      በጠም ድንቅ እናት❤

  • @Ethiopia-m4m
    @Ethiopia-m4m 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል የብርሀን አምላክ ከፊታቸው ይቅደም

  • @muna-l8n
    @muna-l8n 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤እግዚአብሔር ይርዳቹ እማምላክ በምልጃዋ አትለያቸ

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ
    @እኔየማሪያምልጅነኝ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤❤አዬናችሁም ያብራላችሁ❤❤

  • @GenetHailu-r9d
    @GenetHailu-r9d 7 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ስራ ታአምር ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 7 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተ እራሳችሁ መንትዮች ናቸሁ እግዚያብሔር የሳድጋችሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 7 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው መንታ ወንድማማቾች እኮ በምንም ሊለያዩ አይችሉም!!

  • @romiamlak2547
    @romiamlak2547 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሔር አምላከ ይርዳችሁ ❤❤❤❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ለኛም ለልጆቻችንም መልካምነው!!!

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይርዳቸው በእውነት 🎉🎉 🎉🎉

  • @ሽዋ
    @ሽዋ 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤

  • @bestethio-g4c
    @bestethio-g4c 7 หลายเดือนก่อน +16

    እግ/ር የልብ አይን እንዳበራላቸው የስጋም አይን ያብራላቸው ኢየሱስ ክርስቶ ይፈዉሳችው💕💕💕💕💕💕

  • @foz-c3z
    @foz-c3z 7 หลายเดือนก่อน

    እናንተ እራሱ ደስ ስትሉ መገን የአላህ ተአምር እኔ ራሱ መለየት አልችልም ለየብቻ ባገኛችሁ

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያስድጋችሁ🙏❤️❤️

  • @ranemojo2483
    @ranemojo2483 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ የብርአን አምላክ ኢየሱስ ይርዳቹ ብርአንቹህን ያብራላቹ❤❤❤የኔ ውድድድድድድድ

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y 7 หลายเดือนก่อน +8

    ድንቅ ሕጻናት እግዚአብሔር ያሳድጋቹህ❤😍

  • @tamerdubai9317
    @tamerdubai9317 7 หลายเดือนก่อน +7

    የኔውዶች❤❤❤

  • @almaztube6020
    @almaztube6020 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሄራንና ሶሊ ፈጣሪ ሁሉም ነገር ያሳካላቹ

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
    @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ልጆቹ እግዚያብሄር ብረሀናቸዉን ይክፈትላቸዉ ትልልቆቹም ግን መንታናችሁ ግራ ገባኝ አድናችሁ

  • @ZgHd-no2to
    @ZgHd-no2to 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ

  • @wantiya12tube
    @wantiya12tube 7 หลายเดือนก่อน +3

    💗💗💗💗💗💗💗💗 አሜን 💗💗💗💗💗💗የኔ ጣፋጭ ች

  • @Matiyas-oy5wd
    @Matiyas-oy5wd 7 หลายเดือนก่อน +2

    በመከራህ ቀን ጥራኝ እኔም አድንሃለሁ ነብዩ ቅዱስ ዳዊት አምላክ ሆይ ዓይናቸውን ብሩህ አድርገው ድንግል ሆይ ለሚኝልን አሜን

  • @YordanosGhebru-y5h
    @YordanosGhebru-y5h 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይርዳቹ አይናችሁን አብርቶላችሁ ለማየት ፈጣሪያችን ያብቃን

  • @AzmiralAzmiral-u9c
    @AzmiralAzmiral-u9c 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛልኝ እግዚአብሔር ብራሀናችሁን ይመልስላችሁ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ በጣም እምወዳችሁ መንትዮች ማርያምን ዩቱብ እዳላችሁ አላቅም ነበር በቲክታክ ነዉ እማቃችሁ ለቤታችሁ አዲሰ ነኝ

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ አይናቹን ያብራላቹ❤❤❤❤ ውዳች

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላህክትያሰማልን

  • @jemilajemila3832
    @jemilajemila3832 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ፍልቅልቆች እመብርሃን አይነቸው ታብራላችሁ❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔማሮች❤❤❤አላህያሰድጋችሁአላህያሽራችሁ

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ምትመሳሰlሉት 👌 ልጆቹ ደስ ሲሉ ❤

  • @anshaosman
    @anshaosman 7 หลายเดือนก่อน

    በእየሱሰ ስም በትንሳኤዉ ሀይል የሄራን ና ሶሊያና አይኖች ያባሩ ይሁን፡፡አሜን

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 7 หลายเดือนก่อน +1

    የምታምኑት እግዚአብሔር አሁን መጫረሻችሁን ያሳምረውና የአይን ብርሀናችሁን ይስጣችሁ መድሀኒአለም ያብራላች እህቶቼ ❤❤❤

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ማሮች

  • @ZorayaDuke
    @ZorayaDuke 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yasazinalu getani fatari ayinuni yikafiti wodashalu❤❤❤❤❤

  • @ZgSh-vg1mv
    @ZgSh-vg1mv 6 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሄር በቸሩነቱ አይነ ብርሐን ያብራላችሁ❤❤❤❤

  • @عبدعلي-م3خ
    @عبدعلي-م3خ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድንግል ማርያም ዓ ኣይናችሁን ታብራላችሁ❤❤❤❤

  • @ThomasTomas-d1l
    @ThomasTomas-d1l 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን❤እየሱሰ,❤ጌታ❤ነወ❤❤❤

  • @ራኪነኝየጅንታልጅ
    @ራኪነኝየጅንታልጅ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ብርሀን ኣይናቹ ያብረላቹ የኔ ውዶች🥺❤️🙏

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 7 หลายเดือนก่อน +1

    እመ አምላክ ብርሃን ትሁናቹ የኔ ቅመሞች❤❤❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ስሙ እንዴት ይጣፍጣል❤

  • @moulourhone2294
    @moulourhone2294 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመብረሃንታረገዋለች

  • @mulatwaabebe
    @mulatwaabebe 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማይና ምድር የዘረጋህ ፍጥረታትህ በሙሉ የፈጠርክ እግዚአብሔር ሆይ የእነዚህ ህፃናት አይን ብርሃን አብራላቸው አንተ ሁሉ ትችላላህ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 7 หลายเดือนก่อน +1

    Soleya Geta bbezu yebrekach beruh lebe yalachew betam brilliant yehonu feker yehonu I love them 2 much

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ማሮች እመቤቴ የአይን ብራሃን ትስጣችሁ ጣፋጮች❤❤😊😊

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ማሮች የብርሀን አምላክ አይናችሁን ያብራላችሁ

  • @TenagneAshahre
    @TenagneAshahre 7 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን ታሳካላችሁ የኔ ፍቅሮች❤❤❤

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @omaobi8282
    @omaobi8282 7 หลายเดือนก่อน +4

    ድንግል ድንግል ማርያሞ አይናችሁን ታብራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wediye
    @Wediye 7 หลายเดือนก่อน +2

    የብርሀን አምላክ ቸሩመድሀኒያለም ብርናቺሁን ይመልሥልን

  • @mebratbelay6966
    @mebratbelay6966 7 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabher yebarekashu ❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ፈጣሪ ምንም የምሳነው ነገር የለም ሁሉ ይቻለዋል😢😢😢 እንደሚበራላቸውም ፣፣ ባለተስፋነኝ❤❤❤

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 7 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari minim mayisanew amilak newna esun beneza wub ejochu yidabisachu tebareku❤❤❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 7 หลายเดือนก่อน +17

    እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 7 หลายเดือนก่อน +2

    Egzabahr.fewesun.yadelachew❤❤❤❤

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤የኔማሮችአላህያሳድጋችሁ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 7 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you 💚💛❤

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንዱ አምላከ-እሥራኤል እንደልባችሁ ''ዓይናችሁ ''ይብራ🙏🙏

  • @Samriyoutube12
    @Samriyoutube12 7 หลายเดือนก่อน +3

    Qadusa gabriel aynchunu yabralchu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alzehailu5637
    @alzehailu5637 6 หลายเดือนก่อน

    አምላክ እስራኤል የአለም ሁሉ ቤዛ የድንግል ማርያም ልጅ ላንተ የሚሳንህ ነገር የለምና የነዚህ እንቁ ልጆች ህልም እውን ይሆን ዘንድ እንማፀንሀለን።ልዩ ናቸው

  • @hao90
    @hao90 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 7 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ማርያም ብርሃናቸውን አብሪላቸው

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 6 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የአይናቸውን ብርሐን ያብራላችሁ አደራህን 😢

  • @HallelujahHallelujah-f6o
    @HallelujahHallelujah-f6o 6 หลายเดือนก่อน +1

    መድሃኒያለም ያሳድጋችሁ በእውነት ይሄን ከነሱ አልጠብቅም ንግግራችሁ ጨዋታችሁ አይጠገብም ።ከቃላት በላይ ነው ።

  • @مموينةحبش
    @مموينةحبش 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ፣አይናችሁን፣አብርቶዝየምናያችሁያድርገን፣ያረብ

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 7 หลายเดือนก่อน +3

    አላህይረዳቸወ ያረብ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 7 หลายเดือนก่อน +1

    Heran and soleyana may God blessed

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውዶች አላህ ይድረስላችሁ