ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
By far ,this is the best edition of Azmari Menal.
መታሰብ ያለበት ነገር አዝማሪዎች የሚያዘምሩት በራሳቸው ጥረትና ተፈጥሮ ብቻ መሆኑ መዘንጋት የለበትም ምንም ስልጠና አይደረግላቸውም በስልጠና ካልታገዙ ደግሞ ፈጠራ የሚባለውን ነገር ማምጣት ከበድ ነው ሁሌም ያንኑ ነገር ሊደጋግሙት ይችላሉ ስለዚህ ባህሉና ጨዎታው ይዘቱን ጠብቆ እንዲዘምን ከተፈለገ እንደነዚህ አይነቶቹን ብርቅዬ አዝማሪዎች መሀበር መስርቶ ማሰልጠንና የፈጠራ ስራውን እንዲቀላቀሉ ማድረግ እንጂ መተቸት እረፈላጊ ነው ብዬ አላምንም ለኔ ግን በተሰጣቸው ተፈጥሮ የሚያቀርቡት ነገር በቂ ነው ባይ ነኝ ።
እኔ በጣም ነው የማዳምጠው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ማሲንቆ ውሰጤ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Kenya
አዝማሪ በጣም ደስ ይላሉ ያስደስታሉ ፈገግም ያስደርጋሉ ነገር ግን ምንጊዜም ግጥማቸው የተወሰደ ሁሌ የትም የሚደጋገም መሆኑ በአዲስ ግጥም ቢያሻሽሉት
lemin gitim atisetim yeteshal kalehi.
sitamiru❤
መቅዲዬ በዚህ ውብ ድምፅ ጎንደርኛ ስሪልን እባክሽ
የዘንድሮ አዝማሪ አዲስ creativity የላቸዉም።ህዝቡ ጋ በጣም ብዙ ግጥሞች አሉ።30 አመት አንድ አይነት ግጥም ይሰለቻል።
lemin gitim atisetim yeteshal kalehi
በናታችሁ የኤልዳን ( የፍሬን) ስልክ ቁጥር ላኩልኝ አግብቸ አሜሪካ ልውሰዳት፡ ስወዳት እኮ እርስዋን ለማየት ስል እንቅልፌን እጥቸ አድራለሁ
what does it means ? is it a gift or a charity ? or what sorry
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዘጋጅዋን ነበር ..... ጨርስው አዝማሪው
ፍርዬ እስክታ አትችይም
😅😅😅❤❤❤
ENDETE NAW YEHE ZEMENE YANECHE YAREGESHEWE AYE SESAYE MOLALESHE YEHENENE ZEMENE
come to me blue earing; I will put finger ring. I like her smile
😬😬😬😬😬😬😬😝😝😝😝😜😜😜😜😜😜😜
ጋልኛ ዘፈን በመሰንቆ አይሄድም።
ጋልኛ አይባልም። ጀዝባ ነህ አንዴ።

አዘጋጅዋን ነበር .....
ጨርስው አዝማሪው