ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የ mulk tube የቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን 👉 t.me/mulktube ይጫኑ !!!
፣
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጥልን ያሸይኽ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አንገብጋቢ ጉዳይ ነዉ አላህ ኢስቲቃማዉን ይስጠን። አሁን ላይ ረመዳኑ ሲያልቅ ጭንቅ ብሎኛል ከረመዳን በፊት ወደነበርኩበት እንዳልመለስ😥😥እህት ወንድሞቼ በዱአችሁ አስቡኝ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል
ጀዛአኩም አሏሁ ኸይረን ኡሰታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይሰጥልን ብዙ ተምሪያለሁ በናተ እገዛ አሏህ ጀዛችሁን ይመዳልኝ
የአላህ ከመልካሞቹ ያድርግን ያረብ
Jezakumullah keyir ostaz
ጀዝክ አለሀ ኸይር
ማሻአላህ አላህ ደጠብቃት
ጀዛኩም አላህ ከይር ኡስታዝ
ማሻአላህኡዝታዝአላህይጨምርላችሁ
ጀዛኩም አላህ. ኽይርን
ጀዛከአላህ ከይር
ጀዛከሎህ ሀይር ኡስታዝ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያርብ እኛም በሰማነው እምንጠቀምበት ያድርገን አላህ
ጀዛከሏህኸይር በሰማነው ተጠቃሚያድርገን ኢንሻአሏህ
ጀዛኩመላህይር ኡስታዝና
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ዉስታዜ ዱአ ሳህ አላህ ቀጥ ያርገን ያረብ
ጄዛኩሙ ኸይር
ጀዛሁምሀይርአለህበሠመናወተጠቃሚያረገን
እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያመትሰው ይበለን ከነቤተሰቦቻችን
ማሻላህ
አሰላሙአለይኩም ጀዛኩሙ ኸይር
ፊቱ መች ይታይና ነዎ ፎቶ ፎቶ ምትሉት ሰው ከተማረበት ምን ችግር አለው ኡስታዝንም የቻናሉንም ባለቤት ኸይር ስራቹን አላህ ይቀበላቹ ጀዛቹ ጀነት ይሁን
👍
እባካችሁ. ሽር. ላይክ የት ናችሁ. ግብ እንጅ
ኡስታዝጀዛከሏህኸይርደእዋችሁ ሁሉደስይለኛልእከታተላለሁ ግንቅርያለኝነገርቢኖንየፎቶንሀራምነትማለቴየሰውንፎቶየማንምይሁንየምንክልክልመሆኑን ተናግራችኋል ግንመጀመራናማስታወቂያላይ ዱአየሚያረግ ፎቶ ኢስቲግፍር የሚረጉፎቶየተለያዬከርእሱጋርየተያያዘፎቶይደረጋልይሄእዴትይታያል በተረፈ የዋሳብቁጥርጥያቄወደናተለማድረስቢለቀቅልንበሊኩማለቴነውአሰላሙአለይኩምወራህመቱሏሂወበረካትሁ
እኔም የይህን መልስ እፈልገዋለሁ እኔ የፈቶ ነገር በጣም ነዉ ያቃተኝ ምክንቱም ክልክል የተደረገዉ ነፍስ ያለዉ ነገር ባጠቃላይ ነው ለምሳሌ ጠቃሚ ጥቅሶች ከሰዉም ላይ ይሁን ከስሳት ላይ የተፃፈን ከስልካችን ማስቀመጥ አንችልም ማለት ነዉ ሲቀጥል ዉስታዙና እኔ ከማቃችሁ ፈቶን የምትጠነቀቁት 4 ናችሁ
ኡዝታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዝ አኮ አይደለም ፎቶ ያሚለጥፈው ያዚህ ቻናል በላ ቤት ይመስለኛል ምክኒያቱም ያኡስታዝን ዩቱብ ቻናል ብቴሄዱ አንድ ያሰው ሚስል የለም እኔ እከተተለዋለሁ ግን ያሰውን ቅርፅ ምነም አያገቡም አለያሁም
የኡስታዝን ሀዲሶች የሚያስተላልፍ ግለሰብ እንጂ ወይም የቻናሉ ባለቤት እንጂ ኡስታዝ አይደለም !!!ኡስታዝማ በየትኝው ሰአቱ እንዲህ ነገር ውስጥ ሊገባ የቻናሉንም ባለቤት ኡስታዝም አላህ ጀነት ውስጥ ይሰብስባችሁ ብዙ ብዙ ነገር ተምሬባችሁዋለው !!
ኡስታዝ,ጂዛእክ,አላህ,ኸይርን
የ mulk tube የቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን 👉 t.me/mulktube ይጫኑ !!!
፣
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጥልን ያሸይኽ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አንገብጋቢ ጉዳይ ነዉ አላህ ኢስቲቃማዉን ይስጠን። አሁን ላይ ረመዳኑ ሲያልቅ ጭንቅ ብሎኛል ከረመዳን በፊት ወደነበርኩበት እንዳልመለስ😥😥እህት ወንድሞቼ በዱአችሁ አስቡኝ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል
ጀዛአኩም አሏሁ ኸይረን ኡሰታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይሰጥልን ብዙ ተምሪያለሁ በናተ እገዛ አሏህ ጀዛችሁን ይመዳልኝ
የአላህ ከመልካሞቹ ያድርግን ያረብ
Jezakumullah keyir ostaz
ጀዝክ አለሀ ኸይር
ማሻአላህ አላህ ደጠብቃት
ጀዛኩም አላህ ከይር ኡስታዝ
ማሻአላህኡዝታዝአላህይጨምርላችሁ
ጀዛኩም አላህ. ኽይርን
ጀዛከአላህ ከይር
ጀዛከሎህ ሀይር ኡስታዝ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያርብ
እኛም በሰማነው እምንጠቀምበት ያድርገን አላህ
ጀዛከሏህኸይር በሰማነው ተጠቃሚያድርገን ኢንሻአሏህ
ጀዛኩመላህይር ኡስታዝና
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ዉስታዜ ዱአ ሳህ አላህ ቀጥ ያርገን ያረብ
ጄዛኩሙ ኸይር
ጀዛሁምሀይርአለህበሠመናወተጠቃሚያረገን
እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያመትሰው ይበለን ከነቤተሰቦቻችን
ማሻላህ
አሰላሙአለይኩም ጀዛኩሙ ኸይር
ፊቱ መች ይታይና ነዎ ፎቶ ፎቶ ምትሉት ሰው ከተማረበት ምን ችግር አለው ኡስታዝንም የቻናሉንም ባለቤት ኸይር ስራቹን አላህ ይቀበላቹ ጀዛቹ ጀነት ይሁን
👍
እባካችሁ. ሽር. ላይክ የት ናችሁ. ግብ እንጅ
ኡስታዝጀዛከሏህኸይርደእዋችሁ ሁሉደስይለኛልእከታተላለሁ ግንቅርያለኝነገርቢኖንየፎቶንሀራምነትማለቴየሰውንፎቶየማንምይሁንየምንክልክልመሆኑን ተናግራችኋል ግንመጀመራናማስታወቂያላይ ዱአየሚያረግ ፎቶ ኢስቲግፍር የሚረጉፎቶየተለያዬከርእሱጋርየተያያዘፎቶይደረጋልይሄእዴትይታያል በተረፈ የዋሳብቁጥርጥያቄወደናተለማድረስቢለቀቅልንበሊኩማለቴነው
አሰላሙአለይኩምወራህመቱሏሂወበረካትሁ
እኔም የይህን መልስ እፈልገዋለሁ እኔ የፈቶ ነገር በጣም ነዉ ያቃተኝ ምክንቱም ክልክል የተደረገዉ ነፍስ ያለዉ ነገር ባጠቃላይ ነው ለምሳሌ ጠቃሚ ጥቅሶች ከሰዉም ላይ ይሁን ከስሳት ላይ የተፃፈን ከስልካችን ማስቀመጥ አንችልም ማለት ነዉ ሲቀጥል ዉስታዙና እኔ ከማቃችሁ ፈቶን የምትጠነቀቁት 4 ናችሁ
ኡዝታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዝ አኮ አይደለም ፎቶ ያሚለጥፈው ያዚህ ቻናል በላ ቤት ይመስለኛል ምክኒያቱም ያኡስታዝን ዩቱብ ቻናል ብቴሄዱ አንድ ያሰው ሚስል የለም እኔ እከተተለዋለሁ ግን ያሰውን ቅርፅ ምነም አያገቡም አለያሁም
የኡስታዝን ሀዲሶች የሚያስተላልፍ ግለሰብ እንጂ ወይም የቻናሉ ባለቤት እንጂ ኡስታዝ አይደለም !!!
ኡስታዝማ በየትኝው ሰአቱ እንዲህ ነገር ውስጥ ሊገባ
የቻናሉንም ባለቤት ኡስታዝም አላህ ጀነት ውስጥ ይሰብስባችሁ ብዙ ብዙ ነገር ተምሬባችሁዋለው !!
ኡስታዝ,ጂዛእክ,አላህ,ኸይርን