ከዚ በላይ እርቅ ምን ማለት ነው? ገዢው ፓርቲ ተቃዋሚዎች በአገር ውስጥ እንደልብ እንዲንቀሳቀሱ አድርጓል፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 4 ปีที่แล้ว +3

    ልደቱ አያሌው እያልክ ያለኸው እጂግ በጣም ጥሩ ሐሣብነው👍👍👍👍👍እደኔ ወገኖቹ ያለቁበት በዚችሑለት አመት የልደቱ አያሌው ሐሣብላይ ይሥማማል ።👍👍👍👍👍 ፍትሕ ለአማራ ተማሪዎች???????ቸ??????

    • @greyroger9909
      @greyroger9909 3 ปีที่แล้ว

      i guess Im randomly asking but does anybody know a way to get back into an instagram account..?
      I was stupid lost my account password. I appreciate any help you can give me!

  • @oneloveonelove8860
    @oneloveonelove8860 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናው

  • @tabdanjaa1202
    @tabdanjaa1202 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ምን ዐይነት ጥሩ አገላለፅ ነው
    ኦህዴድ ሲቀና የነበረውን አሁን ተራው ደርሶ በህወሀት እግር ተተክቶዋል ነው ያልከው ?
    ትክክል

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 4 ปีที่แล้ว +3

    Keep doing your job our HERO ledetu

  • @fsahagebremedihn2064
    @fsahagebremedihn2064 4 ปีที่แล้ว +1

    ልደቱ ኣያሌው ሀሳብ ኣማራጭ የሌለው ሀሳብ ነው !!

  • @eliassolomon4896
    @eliassolomon4896 4 ปีที่แล้ว

    10q lidetu ur ideas is really need to Ethiopian,pm Abiy musty accept to servival of country

  • @et6209
    @et6209 4 ปีที่แล้ว

    ኢሀዲግ ስምና ከቨር ቀይሮ በድጋሚ ሌላ 27 አመት ለመግዛት ነው እቅዳቸው፣ ትከሻችን ቆስላል አንሸከምም የአፓርታይድ ስርአት በቅቶናል፣ትግላችን በአዲስ መልክ በፍጥነት መቀጠል አለብን፡ለኔና መሰሎቼ የተለወጠ ነገር የለም መገደሉ ቀጥላል ፡ሀገርም ባንክም በወሮበሎች እየተዘረፈ ነው፡፣

  • @ziniq6590
    @ziniq6590 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ብሄርተኛ ነኝ ግን የልደቱ እሳቤ አማራጭ የሌለው ትክክለኛ መንገድ ነው።

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 ปีที่แล้ว +2

    He failed already 😂😂😂

  • @yimer2543
    @yimer2543 4 ปีที่แล้ว

    ምንም አይነት ብሄርተኞች ልንሆን እንችላለን ግን የአቶ ልደቱን ሀሳብ አለመቀበል መዳኛ የሌለው በሺተኞች መሆናችንን ማሳያ ነው!!

  • @garrickalana7261
    @garrickalana7261 4 ปีที่แล้ว

    Betam new yemadenkew ledetu

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ እርይ ዎደት እየሄዲን ነው ካሑኑ የጀመረ ጂብ አያሣድረንም ዎደት አየሄዲን ነው ሆያሆየ ሖነየልጆችጨዎታ እራሥ ያለው ሠው ፈልጉና ያሸጋግረን ውል እቅጡጠፋት ሐገሪቱ እልሕመያያዙ አያዋጣንም ሠከን በሉና አሥብ ።

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael5178 4 ปีที่แล้ว

    ምዕራባውያን የአመጡት መንግስት ነው የምዕራባውያንን ለማስጠበቅ ወደ ስልጣን ከመምጣቱ በፊት አዘጋጅተውታል ምዕራባውያን ክተጠቀሙበት በኋላ ሐገሪቱ ብትበጣበት ግልብጥብጧ ቢወጣ ጉዳያቸው አይደለም መጠንቀቅ የአለባቸው ከመንግስቱ ጋር የሚተባበሩ ሁሉ የአባይ ሕዳሴ ግድብ በአደገኛ ሁኔታ ለይ ስለሆነ ሕዝቡ በትኩረት ሊጠብቀው ይገባል።

  • @natizeethiopia7456
    @natizeethiopia7456 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደ አንተ አይነቱ አጭበርበሪዎ ናቸው በለውጡ ከድሮውም ደስ ያላላችሁ እኛ አሁንም በለውጡ እናምናለን። አንት የወያኔ ሰላይ

  • @ruhmahussien7036
    @ruhmahussien7036 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኣሻግራችሁኣለሁ ማለት እስከ ምርጫው ይመስለኛል ኣንተ ግን ምንድ ነው የምትፈልገው የቤተሰብ ሃላፊነት የሌለህ ከዚህ በፊት ቤተሰብ ያልመሰረትኩት ከፓለቲካ ኣስተያየቴ ነው ነው እያልክ ስተበጠረቀወ ነበር ሀገሪቷ ላይ ያለውን ውጥንቅጥ ታውቀዋለህ ጠብ ሲል ስደፍን ነው እስካሁን ያለነው ስልጣኑ ተሰቶህ ገብተህ በሞከርከው ያኔ ታውቀዋለህ።ከምርጫው በፊት የሌለ ትንተና እየሰጠህ ሰው እንዳይረጋጋ ኣታድርግ።

  • @mega8101
    @mega8101 4 ปีที่แล้ว

    Lidetu = Satan

  • @medibekele3186
    @medibekele3186 4 ปีที่แล้ว

    በትክክል ወገኛ ኢትዮጵያዊ ማሰብ ኪስ አይሞላምወሬኛ።

  • @natizeethiopia7456
    @natizeethiopia7456 4 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ቅዠታም አሁንም በእየሚዲያው እየሄድክ ትምቦጫረቃለህ።

    • @munahassen3559
      @munahassen3559 4 ปีที่แล้ว +2

      Min yakomal ehe zifti melflef bicha

    • @samu2673
      @samu2673 4 ปีที่แล้ว

      ሐሳብ የሌለው ልቡም ጭንቅላቱም ስድብ ብቻ ነው!

    • @natizeethiopia7456
      @natizeethiopia7456 4 ปีที่แล้ว +2

      ምርጫ ተወዳድሮ እንደማያሸንፍ ስለገባው እኮ ነው የሽግግር መንግስት እያለ የሚያወናብደው ደግነቱ ማንም ፊት አይሰጠውም።

  • @eyobmultimedia901
    @eyobmultimedia901 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሰውዬ ከሃገሩ ደህንነት ከሃገሩ ሰላም ከሃገሩ አንድነት ይልቅ ለስልጣን ያለውን ጥም የምትለካው አሁንም የሽግግር መንግስት ይቋቋም እያለ ቱሪናፋው ሲነፋ ነው፡፡ ልደቱ አያሌው እንደሱ ትጋት እኔ ካልሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንዲሉ ኢትዮጵያ ዘላለሟን እንዳትመለስ አድርጎ ነበር የቀበራት ግን በፈጣሪና በዐብይ ትጋት ኢትዮጵያ ዳግም አገግማለች፡፡ የልደቱን ግን ታሪክ አይረሳውም

  • @medibekele3186
    @medibekele3186 4 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ተሸጋገር መጀመሪያ።

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 4 ปีที่แล้ว

    ልደቱ ወደ ቤትህ ግባ። ከፖለቲካው ዞር በል። ለምን ከተባለ መልሱ እንደሚከተለው ነው። ልደቱ ቡካቲያም ነው። ልደቱ ራፖር ፀሐፊ ቢሆን ይሻለዋል።

  • @munahassen3559
    @munahassen3559 4 ปีที่แล้ว +1

    Ehe sewiyo minew yesh gigir mangesti bilo limot new ende