እንዴት ምርጥ የመኮሮና በሸመል እንሰራለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 มิ.ย. 2024
  • how to make#mecorona#beshemelእንዴት ምርጥ የመኮሮና በሸመል እንሰራለን
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 39

  • @zmzmmohammad270
    @zmzmmohammad270 26 วันที่ผ่านมา

    አሳላሙ አላይኩምወራማቱላህ ወባራካቱ ማሻ አላህ አሪፍ አሳራሪ ነዉ ምሪዬ ባርቺ አላሁማ ሳሊ ወሳሊም ዐላ ነብይና ሙሃመድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RUhama21
    @RUhama21 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነቱ አሪፍ የብሼ አሠራር የሽልኝ የመጣሾ እናመሰግናለን እጅ ይባረክ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለእናት ሃገራችን ይሁንልን ከምንም በላይ ለሰው ልጅ መተሳሰብ ነው ዋናው

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ ዋው አንደኛየሆነ አሰራርነው የምር እጅሽ ይባረክ የኒባለሙያ ካንቺ ብዙእንማራለን በርቺ ፈጣሪ ያግዝሽ

  • @samritube1844
    @samritube1844 27 วันที่ผ่านมา

    wow Wow Wow Betame Konjo Aserare New Makorene Bashemele Yemewedede Mereteye New Wow New Andegna Betsebe

  • @habeshamusic2024
    @habeshamusic2024 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ ሠላምሽ ይብዛ የኔ ምርጥ ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛልሽ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን❤ ሰላም ለውዷ ሀገራችን

  • @ሀቢባበትባባ
    @ሀቢባበትባባ 27 วันที่ผ่านมา

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህየኔውድበርችልኝ ሠላም ለሀገራችን ለከ ገና ነን ያሰበ ለሀገራችንንያብቃንንን በሰላም🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርችውደ

  • @webtube21
    @webtube21 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን ባለሞያ ነሽ ሲያምር ይሄንን ምግብ ልጆች ልሙርበት ነው የሚሉት በርችልን🎉❤🎉❤

  • @DiSA471
    @DiSA471 25 วันที่ผ่านมา

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሜሪየ ውዴ ማሸአላህ ማሸአላህ የኔ ባለሙያ በርቺልኝ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sarasahay1
    @sarasahay1 6 วันที่ผ่านมา

    selam wud yagere ljoch balem darchyemtnoru selamachu bzit ybel wud ehte betam arif koyta neber betam enamesegnalen❤❤ selam wud yagere ljoch balem darchyemtnoru selamachu bzit ybel wud ehte betam arif koyta neber betam enamesegnalen❤️❤️❤️👍👍

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 25 วันที่ผ่านมา

    ዋው ዋው የኔ ባለ ሞያ በጣም ጎበዘ ነሸ ውዴ በርቺልኝኝ ምርጥ ሞያ ከ አሪፍ ችሎታ ጋር ነው ያለሸ በዚሁ ቀጥይበት ካንቺ ብዙ እንማራለንን❤❤❤

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube 27 วันที่ผ่านมา

    አስለምአለይኩምውረምቱለይውብረኩቱህ አህሊን ውስሊን ብርችልኝ ምርጥ ቆይታነብርን ውድ ብርችልኝ ዋወወወወወ. ማሻ. አላህ ውድ አርፍነው ጥክርልኝ👌👌👌

  • @SelamGeramy
    @SelamGeramy 27 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ ማሬ ውዴ እንካን ሰላም መጣሽ ዋውው እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጅ አሰራር ነው ቅጥይቤት በለው ቨድዮ እንጠብቅሽለን የኔ ቅን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጂወች እንዴት ናችሁ እህታችን ጥሩ ነው በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅሩን ያድለን በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልን ጥሩ ቆይታ ነበረን

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 26 วันที่ผ่านมา

    እጅሽ ይባረክ አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው ድሮ በጣም ተወዳጅ ምግብ ነበር አሁን ደሞ ብዙም አይፈለግም ለሙያው እናመሰግናለን ብዙ መስራት ትችያለሽ በርችልን ሰላምና ፍቅር ይስጠን

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 28 วันที่ผ่านมา

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን ወሰሀለን ውድ እህቴ በሪቺ መሸ አለህ የኘ በለሙየ

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 27 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አሌይኩም ወረመቱላህ ወበረከሀቱ አህላን እህቴ እንኳን ደህና መጠሽ መሸአላህ በጣም አርፍ የምርምር መኮሬኒ. አሰረር ነው እነመሰግነሌን በቀጠይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሸሌን

  • @sribajaalalalasirbajaalala
    @sribajaalalalasirbajaalala 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ምርጥ ቆይታ ነበረ

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw 18 วันที่ผ่านมา

    ሠላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለሞያ
    ዋውውውውውው በጣም ደስ የምል አሰራርነው በርችደስ የሚልነው ምሳ ሰአት እመጣለሁ ዶሮ የሊለው እኸረ😊

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለዝብት እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር ምግብ

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 27 วันที่ผ่านมา

    አሠላምአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካቱ አሕለን ዐሣሕለን እኳንሠላም መጣሽ ሐገራችን ሠላምፊቅር አንድነት አብዝቼተመኞውላት ማሻላሕተባረከላሕአሪፊአሠራርነው❤❤❤❤

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 27 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ሰላማችሁ ብዝት ትረብኝ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ቀጥይበት ምርጥ ቆይታ ነበር

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ምርጥና ደስ የሚል ነገር ነው ያሳየውን እናመሰግናለን ሠላምሽይብዛ ባለሽበት ቦታ እኔ ባለሙያ ባይችሉም በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን❤️❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ሰላም ሽ እጅሽ ይባረክ አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው ድሮ በጣም ተወዳጅ ምግብ ነበር አሁን ደሞ ብዙም አይፈለግም ለሙያው እናመሰግናለን ብዙ መስራት ትች ያለሽ በርችልን ሰላም ና ፍቅር ይስጠን እኔ ባለሙያ ባይችሉም በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን

  • @hana-ck7wk
    @hana-ck7wk 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልን ውደ እንኳን ደህና መጣሽበርች ውዷ❤❤❤❤

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 9 วันที่ผ่านมา

    ሜሪ ወሎየዋ ሰላም ያገሬ ልጅ ሰላምሺ ብዝት ትርፍፍ ይበልልእ ዋውውውው ገና ሳየው እደሚጣፈጥ ገመትኩት ውዷ እጅሺ ይባረክክክ❤❤❤❤

  • @susu21
    @susu21 26 วันที่ผ่านมา

    Selam selam inkan selam metashe mamaye bervjilgn tenkrulgn wow dess ylal mamaye bervhilgn tenkrilgn bervhilgn mamaye lehagera lewwgen selamn byamtaln bercjolgn 🎉🎉🎉

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ምርጥና ደስ የሚል ነገር ነው ያሳየውን እናመሰግናለን ሠላምሽይብዛ ባለሽበት ቦታ እኔ ባለሙያ ባይችሉም በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን❤️❤❤❤

  • @rawed498
    @rawed498 27 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም ነሽ ውዶ የኔ ባለሙያ🎉🎉🎉

  • @fozitube
    @fozitube 27 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ውዲ የሀገሬ ልጆች ሰላም ጤና ይሰጥልኝ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለህዝባችን እኛንም ከክፍ ነገር ይጠብቀን በርቺልኝ የኔ እንቁ እህት 💚💛❤️🌹🌹🌹🌹

    • @webtube21
      @webtube21 27 วันที่ผ่านมา

      ሰላም እዴት ናችሁ እህታችን ሜሪዬ❤ዋውውውውውእጂሽ ይባረክ አሜን በይ ክልል ምርቃት አይናቅም ክምር በጣም ያህል በርችልን ምርጡ ገበታ ብየሻለሁ🎉❤

  • @user-ds5yn4gi7z
    @user-ds5yn4gi7z 27 วันที่ผ่านมา

    አሰለሙአለይኩሙ ወረሀመቱለህ ወበረከቱህ ማሻአላህ ሀእሽ ዩቱብነኝ

  • @user-sv3vd6rf4y
    @user-sv3vd6rf4y 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 26 วันที่ผ่านมา

    Nagaan waaqayyoo isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo afuuraa akkam jirtu ebbifaami oggeetti koo Ebbifaami Jabdu koo jabaadhuu tiruu koo buna Texas roadhouse in the morning

  • @azizaayalew
    @azizaayalew 12 วันที่ผ่านมา

    ሰላምአለይኩምቤተሰብበጣምደሰየሚልመኮርኒበሸሜልአሰራርበጣምደሰይላልመሸአላህመሸአላህበርችጠክርጎብዥጥሩነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikiyayoutube6739
    @mikiyayoutube6739 27 วันที่ผ่านมา

    Aslem aleykum werahmetulliah weberekatuh mashliah ehet Allah yecmerlsh weda ehet belshbt selamsh yebeza betam des yeml aserar new ysrashew bkety

  • @beydatube
    @beydatube 27 วันที่ผ่านมา

    Aselamu aleykum werah metulahi weberekathu maraya enkan dena methash wuda mashallah❤betham arif yemekoreni aserar new ej ybarek yena qojo berchi❤❤❤

  • @Tjjandvlo
    @Tjjandvlo 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉❤🎉❤❤❤

  • @Amen2youtube
    @Amen2youtube 26 วันที่ผ่านมา

    selame selame yekeresetose selanena tega fekere yebezaleshe wede ehetachen enekane beselame metashe berechelnge yawekeshewen selasawekeshen betame enamesgenalen berechelnge wede

  • @azeetube198
    @azeetube198 27 วันที่ผ่านมา

    Wwwwwwooo naagaa siif haataa uu baagaa naagaan dhufaat naaganyii mana kee haadhufuu qashiti koo bayee namati tolaa wwwwow