yes thats true It's time to put disputes aside and unite for a common purpose 3:21 . Let’s come together, strengthen our bonds, and channel our energy into achieving our goals. Together, we can overcome any challenge and emerge victorious.
Wow, really you are a religion person. That’s why you know everything is. I hope everyone listens this idea. Come awareness be success in Ethiopia population.
Agree. If everyone take t leadership understanding will come. But where y previouse leaders hide?? I think if they post like u may help to minimize t strain.
Thank you Ato Hailemariam, it is good to accept and ask forgiveness instead of killing the citizens including children and old people using drones and bombs. Abiy and his the so called Generals has to be removed from their power and has to take responsibility for more than a million people deaths within two years. Abiy has to step down ASAP🙏💚💛❤️🙏
You are responsible for all the people who got killed and suffered. You were rejoicing over the Tigray war and happy and praising the Lord Jesus because I read your Twitter.
Why's Prime 3:53 Minister Abiy Ahmed turning a deaf ear to all advices given to him by his friends, politicians, his own generals to stop fighting vs his own people? Stop the genocide vs the Amhara people!
አውነት ለመናገር ሁላችንም አጥፍተናል፣፣ ትክክል አቶ ሐይለማርያም የኸ ነው ወደ ቀልብ መመለስ አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ ይባላልና ብራቮ ብያለሁ፣
አሜን ይብቃ ሞት
እንጠይቅ የፈጣሪን ምህረት!!
አት ሀይለማርያ እኛ ህዝብ ነ ን የመጣው መሪ መሪያች ነው እርሶ ግን ኢትዮዽያ ሀገራችን ለማይሆን ሰው አስረክበው ሄዱ
😜😜😜 እድሜ ልክሽን ስታለቅሺ ትኖርያለሽ አንቺ ዘረ ገረድ ካልተመቸሽ አገሩን ለቀሽ መዉጣት መብሽ ነዉ
@@fikreslassamitiku4661ምን ማለት ነው።
ምን:ለማለት:ፈልገሽ:ነው?አሁን:ካለው:አመራር:የነሱ:ይሻል:ነበር:ነው?ወገኝትነትና:ጎጥ:ወጥሮሽ:ካልሆነ:ወይም:የአዕምሮ:ችግር!አባባልሽ:ውሃ:አይደፋምና:ለራስሽ:ዋጪው!!ጭፍን!!!
ትክክል ይበቃናል ።ግን ቃል ብቻ ሳይሆን ሁላችንም የተግባር ኃላፊነት ያስፈልገናል ።
እግዚአብሔር ይመሰግ እደዚህ የሚሉ ሰወችን ያብዛል እውነት ነው ጦርነት በቃን ህዛባችን ሰላም ናፍቆታል😢🙏
ወንደር ሰው ነህ እውናታኛው ሰው ረጅም እድሜ ኑርልን
ትልቅ መሪ አግዚሃብሔር ሰጥቶን የነበረ ነገር ግን ከርሱ ላነነሱ ሰዎች አሳልፎ መስጠት ቢያሳዝንነም አቶ ሀይለማርያ ም አርሶ አና ቤተስቦን አምላክ ከክፉ ይጠብቅልን የሰሩት ሥራ ሕያው ምስክር ነው
ማነው:ያነሰው?ለመሆኑ:ዐይንና:ጆሮ:አለህ?
ጌታ ነገረኝ ምናምን ስትል የነበርክ ዶማ እሺ
ትልቅ መሪ አግዚሃብሔር ከክፉ ይጠብቅልን የሰሩት ሥራ ሕያው ምስክር ነው
የተከበሩ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ሀይለማርያም የሚገርም እይታ ልብ የሚነካ ንግር እረዥም አድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ።
አቶ ሐይለማርያም ለዚህ ምን ጥረት አርገዋል ? አሁን የሚያስፈልገው ተግባር ነው።
Yes yes yes yes yes yes
Thank you Sir
Me too 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
yes thats true It's time to put disputes aside and unite for a common purpose 3:21 . Let’s come together, strengthen our bonds, and channel our energy into achieving our goals. Together, we can overcome any challenge and emerge victorious.
ዝቅ ማለትን አንማር የኔብቻ ትክክል ነው አያዋጣምና በዚህ መንፈስ እንነጋገር ለዚህም ብሔራዊ ንግግር ኮምሽኑን እንደ እድል እንጠቀም ሁሉንም ነቅፎ አይሆንም፡፡
የሀይማኖት አባቶች ፣ሌሎችም ፣ምሁራን ፣ተፅህኖ ፈጣሪ ኢትዮጵያዊያን የትም ያሉት ልክ እንደ ሀይለማርያም ሃሳቦችን ፣ወዘተ ወደ አደባባይ ይምጡና የኢትዮጵያን ሕዝብ ይምከሩ!!!
Yemn memekaker yetornitu team mekmes alebachu
ትክክለኛ ምክር ነው ሰሚ ቢኖር ሃሳቡ መልካም ነው እግዚአብሔር ይጨመርበት
Respectfully 👍👍👍👍👍👍👍✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️
እውነተኛ ነገር ማለት ምን ማለት ነው ህዝቡን ትዉልዱን ለዚህ አይነት አሣዛኝ ኑሮ ዳረጋችሁት እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ
ይብቃ ሁላችንም
እንውጣ ከመወነጃጀል ወገን!!!
ኢትዮጵያ ውስብስብ አልነበረችም! ህውሃት በዘር ከፋፍሎ አወሳሰበን ብልጥግና ደሞ ጭራሽ ሀገር አልባ ሊያደርገን የአንድ ዝር ጥላቻና ውድመት እያደረሰ ይገኛል! ህዝቡ ምን አደረገ! በችግርና በሞት እየተሰቃየ ነው!ሀይለየ የተሻለ ነገር እንዳለህ ይገባኛል ግን እርስዎ ችግሩን ወደህዝብ መወርወርዎን አልወደድኩትም! አድራጊ ፈጣሪውኮ መንግስት ነው እሱን ነው በግልት ተው እነጅ በዛኮ መባል ያለበት!
I respectfully.👍👍👍👍👍👍👍👍💛💛👍👍👍👍👍👍👍👍
ከህወኣት በፊት ኢትዮጲያ ስንት ዘር ነበራት?
ድብን ያለች ውስብስብ አገር ነች የምን መዋሸት ነው ጋላ ወላሞ ጉዴላ ትግሬ ባሪያ እየተባለ ሰዎች በማንነታቸው የሚሰደቡበት አገር አይደለችም እንዴ ? ምን ታወራለህ
@EyobSelassie የናንተ የደንቁሮዎች ፓለቲካ ነው አገራችን ወደፊት እነዳትሄድ የሚያረገን። መንግሳሳት ብዙ አጥፍተው ቢሁን እንኳ የቅርቡ ስርአት ወያኔ ስንተ ቦታ ህዝብ አሰጨረስ ለቦታ ሲባል አሮሲ ወልቃይት ጋምቤላ ሶማልያ።
You are right good leader
ጥሩ ነዉ ግን አጥፍተናል ብቻ ሳይሆን ተጠያቄነት ጥሩ ነዉ
እውነት ነው! 👍
እሳቸው ለቡሾፍቱ October 3, 2016, የ700 ንፁሃን ኦሮሞዎች እልቅት / masacare/ ሊጠየቁ ይገበል:: እርምጃ ውሰዱ ብለው አዝዋልና::
ይሔ እውነት ነው በበቀልና በሴራ አገር አይመራም ለዚህች ሀገር ቅድሚያ ተጠያቂነትና ጠንካራ የሕግ ማዕቀፍ እንዲሁም አስፈፃሚው ከአድሎና ከሙስና የፀዳ አካሔድ እንከተል መተሳሰብ መከባበር ይስፈን ያኔ ሠላም ይወርዳል
በጣም የሚገርም ነው። የኢትዬጵያ ትንሳኤ ማለት ይህ ነው። እንደዚህ ዓይነት አስተሳሰቦች መምጣት ሲጀምሩ ይኸ ለኢትዬጵያ መልካም ዘመን ነው።
ተግባር ፣ ተግባር !!!!!!!!
እግዚአብሔር ይፈረርዳል ።ግን ሁሉን ያውቃል
እሱ ይፍረድ
You are responsible for what was and is happening in the country
Yes, he is also he was rejoicing over Tigray war and praising God for it. This man is an evil man.
እንኳን ደሥ አለሕ ሐይለማርያም ደሣለኝ የልብህን አሠርተሀል አማራንም ኦሮሞንም አሥጨፍጭፈሀል የልበህ ሢደርሥ በቃ ትላለህ የነጋበት ጃብ
No! እየተናገረ ያለው እኮ ሁላችንም አጥፍተናል ግን አሁን ይበቃል መነጋገር ይሻላል መወያየት ይሻላል እያለ ነው! በዚህ አነጋገር ማንም 100% ይስማማል እንጂ የሚያኮርፍ ያለ አይመስለኝም።
ደግሞ ሀይለማርያም የትኛውም ብሄር እንድጨፈጨፍ አላደረገም።
@ZerihunAbebe-j5g በእጅ አዙር አሥጨፍጭፍል ሥልጣን ያሥረክብ የመከረበት ነው ከሥልጣንም በሗላ እንደ ሀይማኖተኛነቱ ይበቃ አላለም ዝም ብሎ ለራሡ እንደሚያሥፈራ ሢረዳ በቃ ማለት ጀመረ
❤❤❤
የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ የሰሜኑ ሃይማኖተኛና ባህሉን የሚወድ እንጂ እግዝአብሄርን የማያቅ አመፀኛ ነው:: ስለዚህ የዘመናት የሰውን ልጅ ደም የሚፈስባታ ምድር እንድተፈወስ ከእልህ እና ከአመፅ ውጡ :: በእግዝአብሄር ስም የሚመለኩ ጣኦታት አስወግዱ ንሰሃ ግቡ ያን ግዜ እግዝአብሄር እናንተንም ምድራችሁን ይባርካል:::
አቤት የበታችነት
ዝቃጭ
@OmanNizwa-b4z ስድብህ የሚያሳየው ምን አይነት መንፈስ እንደ ሚጋልብህ ነው::ተረጋግታችሁ ፊታችሁ ወደ እግዝአብሄር መልሱ :: አይናችሁ እግዝአብሄር ያብራ::
@@woldegebrialFekadu አረ ገደል ግባ ቀዳዳ
ሰምህን ቀይር የገብርኤል ልጅ ። ከዛም እሰኪ እነሙሃመድን በይፋ ተናገሩ ቢያንሰ እየሱስ የጋራችን ነው። እሰኪ ደፍረህ ሙሃመዶችን ???። ሲቀጥል በታወቂ ሰው ትክክል ነን ለማለት አትልፉ ሳጥናኤል የመላእክት አለቃ በውበት በውቀቱ የላቀ ነበረ። ፈጣሪ ነኝ አለ ወደቀ። ሙሴ በበትሩ ቀይባህርን ከፈለ ፣ እሰራኤልን አሻገረ በትሩ እንጨት ነው ግን ምክንያት ሆና ተሻገሩ። እናም ሃይማኖት ሳይኖርህ እምነት አይኖርህም ። እምነት ይሆንልኛል ይደረግልኛል ብሎ መቀበል ነው በሃማኖቱ ውሰጥ ባለው መመሪያ መሠረት። ሰለዚህም አንተ ሃማኖትክ ሰው በሰውነቱ ሲገደል ከኔወገን ካልሆነ ብለህ በሞተው (ለ5 ዓመት ካህን ሲገደል ቤ/ን ሲነድ ወዘተ) ትሳለቃላችሁ።'' ሃማኖቶኞች ሲበጠበጡ አያለሁ'' ሲባል አሜን ትላላችሁ። ሰው በሰውነቱ እኩል ነው በሁሉም አሰተምሮ፥ ሙሰሊሞ አማራ በጂምላ ሲቀበር በሰሜን ጦርነት መሰጊድና ቤ/ን ሆነ ተብሎ ሲወድም እናሰ የትነበረ ይህሰው አንተሰ? አንድ ሃማኖት በጂምላ በመቃወም(Protestantism )ጽድቅ የለም። ወዘተ ወዘተ
ክቡር የቀድሞ ጠቅ.ሚ ልክኖት!!!
You are correct but ....
He did his part
እኔ ግራ የገባኝ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሁሉን ክፉ መሪ ነው ብለን የምንፈርጃዉ እኛ መልካም ነን ወይ ኢትዮጵያን የመሩ መሪዎች ሁሉም መልካም ናቸው ሕዝቡ መጀመሪያ ከፈጣሪው ጋር ይታረቅ መጀመሪያ ማመስገንን እንልመድ ሌላው ይስተካከላል
Betame tekekele new yalekewe abateye tebarek!
ካካካኪካ..... እውነቶን ነው?; አባልተውን አዳምተውን ደሞ ስታይል ቀይረው መጡ
Ewnt new. Like he didn't do anything 🙄 😒
Wow, really you are a religion person. That’s why you know everything is. I hope everyone listens this idea. Come awareness be success in Ethiopia population.
እውነት መናገር ካለብን እርሶ ለምን አይጀምሩም እውነት መናገር የአብይ መንግስት በሚልዮን የሚቆጠሩ ዜግች አጥፍቶ ለምን ውረድ አይሉትም?
አቶ ሓለማርም. የት ነበርሕ አማራ እኮ በኦሮሞ ተወላጅ ያንሰለጠነ ወታደር ሕዝቡ ኣልቀናል 😢😢😢😢😢😢ዘገየሕ 🇪🇹🤧🇪🇹🤧🇪🇹🤧🇪🇹🤧🇪🇹🤧👹👹🤒🤒😢😢
እውነት ነው እረ በቃን
Agree. If everyone take t leadership understanding will come. But where y previouse leaders hide?? I think if they post like u may help to minimize t strain.
Intellectual Prime Minister Hilemariam deslagn!
This all for our country important idea
Yes
ከትክክለኛ አምሮ የሚመነጭ ሀሳብ ነዉ
Thank you Ato Hailemariam, it is good to accept and ask forgiveness instead of killing the citizens including children and old people using drones and bombs. Abiy and his the so called Generals has to be removed from their power and has to take responsibility for more than a million people deaths within two years. Abiy has to step down ASAP🙏💚💛❤️🙏
ስልጣኑ ለጊዜአዊ ሽግግር መግስት ሰጥቶ ነዋ ውይይት ስልጣኑን ሙጭጭ ብሎ አይደለም ስልጣን የጥቅም ምንጭ ስላረጋችሁት ነውጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ችግር ያለበት ሀገር ነው እባክህ ምራን አንተ የተሻለ መፍትሄ ላገሪቱ ታመጣለህ ተብሎ ነበር የተሻለ እዉቀት ያለው የሚመራው ግን አሁን ስልጣን ህዝብን መሬቱን ሀብቱን የሚነጥቁበትና የሚያስሩበት ስለሆነ መልቀቅ አይፈልጉም እባካችሁ ስልጣኑን አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ስጡና ተወያዩ እሱ ለጊዜያዊ መግስት ይሁን
ሃሌ ሉያ
አጥፍተናል ባትልም ከህዝብ ምስጋና አለህ።
የአንድ አገር ልጆች ወንድማማቾች መከላከያም ሆነ ፋኖ ሞኝ ናቸዉ መንቃት አቅቷቸዉ እርስ በርሱ ይተላለቃሉ
You are responsible for all the people who got killed and suffered. You were rejoicing over the Tigray war and happy and praising the Lord Jesus because I read your Twitter.
ጠንጋር አበይ ነይርካ ዩ
ጤናማ አነጋገር ነው ግን አሁን የመጣው መንግስት የሚስማማ አይመስለኝም ምክንያቱም ብዙ ነገሮችን ሊያጣ ይችላል። እዉነተኛ ነገርን ማውራት እውነተኛ ነገርን ማድረግ ድፍረትን ይጠይቃል ሆኖም አሁን ኢትዮጵያ ያላት ሰው በሙሉ ማለት በሚቻል ደረጃ የወጣትነት ደረጃ ላይ ስላለ ተወጣጥሯል የኔ ልክ ነው የነ ልክ ነው ይላል በጣም ሚስክን ህዝቦች ነን😢
እኛ የሚያስፈልገን ተግባር ነው። መሬት ላይ የሚታይ ተግባር።
Hailemariam be akimu chigirun yimereda na yemeftihe abat new
የሓበሻ ልጅ የተወለዱበት ማሕጸን ያውቃል ፣ሞኝ ከሆነ ግን ይሳደባል ይገድላል ጦርነት ይክፈታል የቀድሞውን ያወራል ሰላም ☮️ አያውቅም ።
ሀይለማርያም ደሳለኝ እኔ በገሳዬ ተቀይሜሃለሁ ለስልጣን ስትል መጥፎ ተናግረህ ነበር አሁን ለሠላም ከዘመርክ እሰየሁ
እስቲ የቀድሞ ጠቅላይ ምንስተራችን ይህን ነገር ለህዝቡ መንገር ምንም መፍትሄ አያመጣምና ስልጣን ለአስረከባቹሁት መንግስት ብትነግሩትና ተፅዕኖ ብትፈጥሩልን ባይ ነኝ!
He is very worried about Amhara resistance ...no turning back
Please share share share share this one. Everyone should they have to listen.
በ CIA እና በተላላኪ ባንዳዎች የተፃፈው ህገመንግስት ተቀዶ ይቃጠል ያኔ ሀገራችን ሠላም ትሆናለች
We are boring for our nation
ይቅር ይበላን! ፈጣሪ
Excellent
ምርጠሰው እያወሳሰብ አገራችንን መቀመቅ ከተቷት
ሀልዬ ምን እያልህ ነው?ወይ ጊዜ ስንቱን አሳየን አሰማን?ሰው ማለት ግን ምን አይነት ነው በእግዚአብሔር በነበረበትና ማድረግ በሚችልበት ወቅት ያለሰራ አካል አሁን በዩቲዩብ መናገሩ ምን ፋይዳ አለው?
አነተ ሀድአደር። የሃይማኖት ባነዳ። ተስታውሳለህ ሥልጣን ላይ እያለህ ምን ተል እነደነበር።
በይፋ ታገሉ።በአለማቀፍ ሜድያ በኩል
ሰው እኮ ወዶ መሰሪያ አያነሣም በመሳሪያ ደግሞ የትም አገር ይሰራል በሰላም እቤ ላለ ምግሰት በሰላም አይወረድም በመሳሪያጅ የሯዳው ጨፍጫፊ የወረደው በመሳሪያ ነው አማራ እዳለመታደል ሆኖ አደነት ሰለሌለው እጅ ያሸንፍ ነበር ግን ሆዳም ብቻ ነው ግማሽ የሚሆነው ህዝብ
እድሜ ልክህን ማልቀስ ማንም አይከለክልህም😜
ሃይለማራም አሁን ከየት መጣይ በጣም ቆየህ ዘቀየህ እስካሁን የጠፍው ሂወት ተጠያቂ ነህ ኢንዳሬት አብይ አንተ ነህ
ቅን መልካምና አስተዋይ መሆናቸውን አውቃለሁ። የሚሉትን መስማት ጥሩ ነው ።
Highle maryam tilik hasab ansitewal likeber yemigeba hasab. Zare tifat eyatefachu alàyenim alsemanim yemitilu meriwoch hulum ebdetachu nege sigeletilachu berasachu tifat yemitabdubet gize yinetal erefu
Excellency Former PM,
What have you done about the October 3, 2016 masacare of over 700 Oromoos at the Bushooftuu Irrechaa Festival?
Ena lemin atinegrilenim lerasu tadiya Hailye
ከጦርነት የሚገኝ ጥቅም ማመዛዘን ያቃተው ብቻ በዘረኝነት የተጠመዱት ናቸው ምትሞት የሚሸታቸውና ወገናቸው የሚጨርሡት
ለዚህም 3ቱን ናቸው
ሥለዚህ ቆምብሐው ያሥቡ
በኢትዮጱያ ያለው ሁሉ ችግር ወራሪው ወያኔ ትግሬ የመጣው ጣጣ ችግር ነው ውነቱ ይህ ወራሪው ወያኔ ያለርስቱ ራያ ጠለምቴ ወልቃይት ወሮ ህዝቡን ገድሎ ርስቱ ዘርፎ ምሽቱ ልጁ ደፍሮ ኢትዮጲያን አፍርሶ ዓባይ ትግራይ ካልፈጠርኩ ብሎ የኢትዮጲያ ህዝብ በመቀኝኘት በክፋት አጥፍቶ መርዘኛው ቡድን መኖር ይፈልጋል ግን የኢትዮጲያ ህዝብ ግን ይመክታል ርስቱ ንብረቱ ለዚህ ወራሪ ቡድን አሳልፎ አይስጥም በቃ በቃ አከተመ
አንተ ፋንድያ ቆምጬ አማራ ከምታወራ ህዝብህን ከድሮን አዳን ፋንገሳም
" ሁላችንም አጥፍተናል " ? ክቡርነትዎ አብዛኞቻችን አጥፍተናል፤ ጥቂቶች የላቀ አጥፍተዋል
ህዝብን ሳይሆን መሪንም ያማክሩ
አቶ ፀረ ማርያም ችግሩ ያለው አንተ ጭንቅላት ውስጥ ነው።ሁሉም አጥፍቷል አትበል።አጥፊዎቹ ከደርግ የምቀኛ የብሽቅ ወታደሮች ባለ ብስባሽ አዕምሮ ሰዎች ጀምሮ በአንተም የቀጠለ ሀገር መስራቾቹን አማሮች በመጥላት የተፃፈ ህገ ነፍሰገዳይ የሆነ ሰነድ አምልኮ ውጤት ነው።አስመሳይ ነህ።ህገ አራዊቱ ለምን ይሻሻል ማለት ተሳነህ።አንተምኮ ስትገድልበት ነበር የቻልከውን ያህል።
ትልቅና ሙሁር ሰው ናቸው
የኢትዮጵያ ዕጣ ፋንታ መበታተን ብቻ ነው የሚዋጣው ሌላ ምክንያት የለውም እንደዚህ ከቀጠለ ደግሞ አንድ ቀን እንደሚሆን አያጠራጥርም።
በጣም ጥሩ ሀሳብ አይመስላችሁም?
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
ማፍሠሡ ተጀመረ ገና ነው ብልጽግና 10,000,000 ያቀደው ለመግደል።
የአቶ ሃይሐማርያም ንግግር ገዢ ንግግር ነው
ከሱ የበለጠ የተናገሩ ነበሩ። እኛ የሚያስፈልገን ተግባር ነው። መሬት ላይ የሚታይ ተግባር።
ስልጣን ላይ እያለህ ያላረከውን አሁን የአዞ እምባ አታልቅስ ። ጀግና ብትሆን ጠ /ሚ እያለህ ነበር ንሰሀ መውሰድ ።
ህውሀት መቼም ዝቅ አይልም
መጀመሪያ ያስቀመጥከውን ካርታ አስቸካክል ትግራይ ይህቺ አደለችም የድሮ ካርታ
ወሬ!!! አማራን አገር አልባ አድርገህ አንተ አገር እንዲኖርህ ትፈልጋለህ እንዴ? አንተ አንድ ጣትህን ወደ ሰው ስትጠቁም 3ቱ ወደ አንተ እንደ ሚጠቁም አትዘንጋ ።
Ye gojjam, ye wallo, ye harerege, ye shoa, ye hulum kefelehager carta yesetekakel hulum ke weyane befit wede neberubet ye Ethiopia kefele hagroch yemelesu ke tigrayem wede afar wede wallow agew yetekalelel sefiy meret selale. Enam hulum wede botaw sigeba weyane yeweledachew gambela benshangul afar somale debub yemibalu bemulu wede kedemo meteriya kefele hagerachew yegebalu bachiru yetefalu ke maheyemenet erasachin enatseda amen. 🙏🙏
አጎዛ የሆነ ሰባኪ !!
እናተ አይደላችሁ ለዚህ አቅመቢስ ጥላችሁ የሄዳችሁት አሳፋሪዎች ገዳይ አፋኝ ዘራፊ መጀመሪያ ከአብይ አህመድ ከአንተ ጭምር ለፍርድ መቅረብ አለባችሁ ገሎ ዘርፎ እጨፍጭፍ ድርድር የለም
አቅም ያለው ይዟል አሁን ለምን ታለቅሳለ
😥😥😥😥😥😥
ማነው ለመወያየት ፈቃደኛ ያልሆነው?
እስካሁን በቃ ያላለው የሚፈሰው ደም ኣንሶት ነው ማለት ነው?
ስልጣን ለአብይ ስታስረክብ እግዚአብሔር ተናግሮአል " የከፍታ ዘመን ነው " ስትል አልነበረም ። ከእግዚአብሔር ያልሆነ ትንቢት መናገር አይገባህም ነበር ። ዋሽተሀል ።
It doesn't make any sense
እግዚሐብሔር ዘመን እይወትህ ይባርከዉ
ለዚህ ሁሉ ችግር ምክኒያት መጠየቅ አለብን የኢትዮጲያ ትልቁ ችግር ወያኔ ትግሬው ነው ውነቱ በግልጥ መናገር ያስፈልጋል ውነቱ ወያኔ ጁንታው የሰው ርስት ወሮ የሰው ንብረት ዘርፎ ህዝቡነ ገድሎ ያለርስቱ ያለንብረቱ ሁልጊዜ እየወረርኩ ልኑር ያለ ዘረኛ ቡድን ነው ሌላ ሰው አልገደልም አልወረርም ርስቴን አልሰጥም ነው ያለው
የመረጠህን የኢትዮጵያ
ህዝብ፣ቀኑ ሳይደርስ
ስልጣንህን ለቀህ
ሰውን እያፍጀህ
ያለህው
አላምንህም! እንዴት ልመንህ?
አይበቃንም ትግሉ ይቀጥላል😂
Sirrii hojjetta kanaafuu waaqi nagaa siniif harken u .Gagama keessaniin nagaa fiduuf yaaltaniitu.
Why's Prime 3:53 Minister Abiy Ahmed turning a deaf ear to all advices given to him by his friends, politicians, his own generals to stop fighting vs his own people?
Stop the genocide vs the Amhara people!
Ato Hailemariam we are seeing the Divine intervention 😂😂😂