i know Im asking the wrong place but does any of you know a trick to get back into an instagram account?? I stupidly forgot my login password. I would love any assistance you can give me
This show is one of my favorite show.. You have big potential. I also understand that you have a fear of God from your imterview with Abonesh and Bethelhem. All are matured. Berchi. God will help you Rehobot yihunilsh. You suceed your main objective when you live on this planet to spread the gospel for those who dont have the chance to litsen this truth / the word of God. Chirstianity is bejesus teserto baleke sira maref endehone yastawsenal. The today show is useful and will help for all viewers who stayed at home. I feel God's presence on your discussion.
betam yemedebrewe neger hulunem sew awekalhu yemteyew neger yegermal. anche yabekalsh dr abiyen gwadngaye new yalshe ken endehone lebonashe yawkal!! so awkhalwe atebeye sew anchen byaweksh eshalshal. fara
I used to listen to her program on Bisrat FM, Thanks Astu.
i know Im asking the wrong place but does any of you know a trick to get back into an instagram account??
I stupidly forgot my login password. I would love any assistance you can give me
ቤቲየ ወይኔ ድምፅሽ እኮ በፊት እኮ ብስራት ላይ ፍልስፍና የሚል ፕሮግራም ላይ አውቅሻለሁ።
Betty you did great job and your outstanding person both in RADIO HOST and in recent job.
ድምጻ ሲያምር
ውድ አስቴር ሆይ እባክሽን ይህንን የተረዳሁትን ትዝብቴን ተቀበይ በቅንነት ነው የምለምንሽ ።አንቺ ጋባዥ ሆነሽ በምታዘጋጂው ፕሮግራም ላይ የተጠያቂዎቹን ነፃነት በብዙ በሚጋፋ የሚያወሩበት ግዜ ታሳጫቸዋለሽ።አንድ ነገር ሲጀምሩ ሊሉት የፈለጉትን አውቀዋለሁ በሚል መታበይ አሁንም ቀድመሽ ታወሪያለሽ።ተጠያቂዋ አንቺ ከሆንሽ ለምን የነሱ እዛ መገኘት አስፈለገ፣ሁሉን አውቃለሁ እያልሽ የማታስወሪም ከሆነ እንግዳ የምትጋብዢበትን ፕሮግራም ተይውና መካሪ፣ብዙ ከሚያውቀው ለህዝቡ የሚያካፍል ምክር ሰጪ ሁኚና የኝሮግራምሽን ይዘት ለውጪ።
ሌላው በፕሮግራምሽ ሁሉ አማኝነትሽ፣ጎሰኝነትሽ ፈጥጦ ይታያል።ስህተት ላይሆን ይችላል ላንቺ።ግን ተመልካቾችሽን ባንቺ ልክ መስፋት ደካማነት ነው።ትልቁ የሃገራችን ችግር ባገኘነው ቦታ ሁሉ ለመግባት፣ለማውራት መፍጨርጨር ስህተት ነው።እናም እባክሽ ብዙ ስለቀባጠርን ያወቅን ወይም አዋቂ ናቸው የሚባለውን የእያንዳንዳችንን ስህተት እንደ አንቺ ባሉት ደፋሮች ሚዲያ ላይ ይዛችሁት አትውጡ።አፍ ብዙ ሲከፈት ማንነት ወለል ብሎ ይታያል እንዲሉ ትንሽ አውቀው ብዙ ከሚለፈልፋት ጥቂት አውቀው ከነክብራቸው የሚቀመጡትን ወይም በተገቢው ቦታ ብቻ የሚናገሩቱ የተከበሩ ናቸውና እባክሽን አይንሽን ግለጪ።
ቤቲ ድምጽሽ በጣም በጣም ነው የሚያምረ፡ ስሜቴን ሁሉ ነው የሚቀሰቅሰው
በጣም እየተደነኩ ነው ያየሁት ቤቲ ስለ ክርስቶስ ስታወራ ስሰማ ልቤ በሃሴት ተሞላ አስቴር እግዚአብሔር ይባርክሽ።
ቤቲን ማግኘት እፈልጋለሁ እባክሽ እርጅኝ
awesome! Blessings!
This show is one of my favorite show.. You have big potential. I also understand that you have a fear of God from your imterview with Abonesh and Bethelhem.
All are matured. Berchi. God will help you Rehobot yihunilsh. You suceed your main objective when you live on this planet to spread the gospel for those who dont have the chance to litsen this truth / the word of God.
Chirstianity is bejesus teserto baleke sira maref endehone yastawsenal.
The today show is useful and will help for all viewers who stayed at home.
I feel God's presence on your discussion.
ቤቲ እግዚአብሔር ይባርክሽ እየሱስን በሚገም እና በትክክል ማንነቱን ስለገለፅሽው እየሱስ ይባርክሽ, Jesus is the only way to get salvation
ዲምፅሺ ልዩ ነው ።
Astu u ar amzing women !!!!!
Walta you should not fire Aster ,She is useful for this generation
Awsome!!!
አስቴር ለሁለተኛ ጊዜ በግልጵ ኦርቶዶክስን ለማጣጣል ስትሞክሪ ሰምቼሻለሁ ወይ መጶም ወይ ዝም ማለት።
መናፍቅ አይደለጭምች እንዴ፡ ሌላ ምንም አላማ የላቸውምኮ፡ አንድና አንድ ኦርቶዶክ ተዋህዶን ማጥፋት ነው፡ ምክኒያቱም የሚቀበሉት መንፈስ እጅግ ስለሚረብሻቸው ነው። ለዛ ነው ሁሉም ሃይማኖቶች ተዋህዶ ላይ የሚዘምቱት። መጽሃፍ እንዲል አንዲት ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ። ከዚህች ሃይማኖት ውጪ የአጋንንት ነው
They talking about Easter or passover that is a holiday for every Christian not only for Ortodox ...so don't be 'ferisawi'
እውነትም ጣፋጭ ወግ ትክክለኛ እንግዳ ነው የጋበዝሽው ለፋሲካ ከጣፋጭ እንግዳ ጋር!
ምንድን ነው እንደዚህ መድለብ?
Much love aster 😍
አይ አስቴር በዋልታ መጣሽ
Astuy sewdesh ymetakrbiyachewem sewach des yelalu berchi
Asetu
ምንድነው ምታወሩት አረ ትንሽ እፈሩ እናደናንተ በመዝለል ነው ክርስቶስ ሚታወሰው ስለራሳችው ሃይማኖት ለምን አታወሩም ኦርቶዶክስ በናንተ ኣፍ ምትወራ አደለችም
betam yemedebrewe neger hulunem sew awekalhu yemteyew neger yegermal. anche yabekalsh dr abiyen gwadngaye new yalshe ken endehone lebonashe yawkal!! so awkhalwe atebeye sew anchen byaweksh eshalshal. fara
sew yemewedsh aymesleshem LOVINO FOBIYA alebshe aydel