ያለምወርቅ ጀንበሩ አዲስ የመድረክ ስራ አምጡልኝ ከጎንደር Yalemwork jeneberu new ethiopian music 2023 Gondar

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 104

  • @asfawgetachew4280
    @asfawgetachew4280 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለሽ

  • @ethio1775
    @ethio1775 2 ปีที่แล้ว +2

    Yene konjo gegnit egzabeher yedash berche ❤

  • @amen7327
    @amen7327 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ በርቺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ketemakassa6894
    @ketemakassa6894 ปีที่แล้ว

    When I heard your sound I feel like Electrical shock, keep it up like this Our country GOld, long Life for you.

  • @usehhyh
    @usehhyh 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw. ድምጿና አይኗ ይገላል። አይንሽ ልዩ መስህብ አለው እንደ ድምጽሽ። በርቺልን። ሁሉንም ዜማዎች አደንቃቸዋለሁ በጣም ። ድምጽሽ ዘፈኖቹን በሙሉ አሳምሮአቸዋል።

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣምም ጎበዝ በርች

  • @ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ
    @ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔዋ ጎንደሬ አይዞሽ በርችልኝ

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ልጅ በርቺልን የኔ ቆንጆ ትለያለሽ በተለይ የዘፈን ምርጫዎችሽ

  • @mebratukebirarawu5610
    @mebratukebirarawu5610 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ያለም ወርቅ ጀግና ነሽ

  • @meseretbegashaw5240
    @meseretbegashaw5240 2 ปีที่แล้ว +2

    የዓለምወርቅ የኔ ምርጥ
    እንዴት እንደምወድሽ
    መልካሙን ዘመን አስታወስሽን።
    በራስሽ ዜሜ የምትመጪበትን በናፍቆት እጠባበቃለሁ ።

  • @asfaasfaw5871
    @asfaasfaw5871 2 ปีที่แล้ว +2

    መጥቼልሻለሁ ከጎንደር
    የኔ ወርቅ❤❤🌻🌺

    • @asfaasfaw5871
      @asfaasfaw5871 2 ปีที่แล้ว

      ላገኝሽ እፈልጋለሁ ግን ሌላ አገር ነኝ ምን ይሻለኛል

  • @abereazimeraw179
    @abereazimeraw179 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ነው በርቺ
    ቆንጆ ድምጽ ነው ያለሽ

  • @girmatazeb8789
    @girmatazeb8789 2 ปีที่แล้ว +2

    you are baste yalem work.

  • @kalfikr5522
    @kalfikr5522 2 ปีที่แล้ว +2

    1ndegnayeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee`!

  • @Mwa584
    @Mwa584 2 ปีที่แล้ว +3

    የትምወርቄ ሰላም ነው እህቴ 😍😍😍 ለምንድነው በበለሳ አርባያ አሸንዳን ያላከበራችሁት በጣም ነው ያዘንኩት😭😭

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว +2

    Achiye Achiye 👏🏾 gobeze konjiwa 🌹💚💛❤️🙉🦁🎶🎶🎶👏🏾

  • @asefojohn4450
    @asefojohn4450 2 ปีที่แล้ว +2

    በርች

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ

  • @የድንግልማሬያምልጅ
    @የድንግልማሬያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    በርችልኝ,ደሜ😍😍😍😍

  • @saeedsa4886
    @saeedsa4886 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውነው

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ስራ ነው

  • @gechgmase27
    @gechgmase27 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ እህታቻኝ

  • @bayushimelese1444
    @bayushimelese1444 2 ปีที่แล้ว +4

    ኦርጋኑ ድምጿን አጠፋው በርች ❤❤

  • @neymaralemu3375
    @neymaralemu3375 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ዉድ

  • @wubeabebe4189
    @wubeabebe4189 2 ปีที่แล้ว +2

    Waw 1gna

  • @meserethagos3118
    @meserethagos3118 2 ปีที่แล้ว +2

    YE AMHARA konjo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @maqsmaqds2221
    @maqsmaqds2221 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆጆ ጎደሪዋ

  • @brukminale5620
    @brukminale5620 2 ปีที่แล้ว +2

    ገበዝ ነሽ በርች

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያዊ ቀለም በርችልን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 ปีที่แล้ว +2

    ወርቅየ የሀገሬ ልጂ😍😍😍😍

  • @therelaxedguys1557
    @therelaxedguys1557 2 ปีที่แล้ว +2

    እሙዬ በርች እወድሻለሁ ምርጥ እህቴ ይህ ቻናል 1 millon subscriber እንደሚገባ በቅርቡ አልጠራጠርም

  • @kefyalewassefa4555
    @kefyalewassefa4555 2 ปีที่แล้ว +3

    ባላገሩ አይድል ዳዊት ፅጌን ሰጠን ፋና ላምሮት ደግሞ አንችን ሰጠን እናመሰግናለን

  • @ematube9407
    @ematube9407 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማርርርርማር የሆሽ ልጅ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @tazebachewtazebachew2733
    @tazebachewtazebachew2733 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጧ የወንዜ ልጅ,አይ እማማ ጎንደር።

  • @habtamuzeleke3954
    @habtamuzeleke3954 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ጣእመ ዜማ ነው፡፡

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው

  • @abdutube7950
    @abdutube7950 2 ปีที่แล้ว +1

    Yaamay bareha

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 2 ปีที่แล้ว +3

    What a voice great 👍

  • @aragawnigussie6301
    @aragawnigussie6301 2 ปีที่แล้ว +3

    ያለምወረቅ ጀንበሩ እናት ትውለድ

  • @Mwa584
    @Mwa584 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የለምወርቄ እህቴ ሰለተወለድሽበት አካባቢ አንድ ሙዚቃ እጠብቃለን 😍😍💚💛❤🇨🇬

    • @Mwa584
      @Mwa584 2 ปีที่แล้ว

      በርቾ እህቴ ከባህር መአዶ👈👍👍👍😍💚💛❤😍🇨🇬

  • @habtamnashebayane4257
    @habtamnashebayane4257 2 ปีที่แล้ว +14

    ቆንጆ ድምፇን የኦርጋኑ ጩኸት ዋጠው

  • @ethiopiaasimamaw2078
    @ethiopiaasimamaw2078 ปีที่แล้ว

    Good

  • @mohanmedmohamned8590
    @mohanmedmohamned8590 2 ปีที่แล้ว +1

    በቂ ነው

  • @lakewmelkamu8600
    @lakewmelkamu8600 2 ปีที่แล้ว +4

    I don't like music but I subscribed your channel to encourage you!

    • @girmawyeshiwas3675
      @girmawyeshiwas3675 2 ปีที่แล้ว

      If you don.t like music,why you encourage musical....

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 2 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል ወደ 1980ቹ ወሰድሽ!!!!

  • @meseret1560
    @meseret1560 2 ปีที่แล้ว +2

    🌹🌹🌹🌹💚💚💚💛💛💛❤❤

  • @zemedwubale5826
    @zemedwubale5826 2 ปีที่แล้ว +1

    berchlin

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว +1

    Tamag Eko qoye abin lyi kanbi kexafe lemin lib yaxal sew Ke fexari new walo qakidan yalen Ke sew adelehm tadya lemin new sew yemiti weqsut gonder

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job girl !! The camera 🎥 Man is not good !!

  • @moesh7884
    @moesh7884 2 ปีที่แล้ว +1

    Bandu leke aydelem

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 ปีที่แล้ว +3

    አምጡልኝ ከጎደር ማርሸት ቆርጣችሁ♥️🌺🤗

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 2 ปีที่แล้ว +1

    Yen mar

    • @getuaddis6477
      @getuaddis6477 2 ปีที่แล้ว

      የኪቦርዱ ድምፅ በጣም ከፍተኛ ነው ትኒሽ ቀነስ ቢል ጥሩ ነው ያንችን ድምፅ መስማት እንዲቻል።

  • @alexadane5960
    @alexadane5960 2 ปีที่แล้ว +1

    Wd berchilgn kanchi bizu entebkalen

  • @saifkhattak5720
    @saifkhattak5720 2 ปีที่แล้ว +3

    😍😍😍

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 2 ปีที่แล้ว +2

    የልጅነት ልቤ ስቅ አለኝ

  • @meselesisay8192
    @meselesisay8192 2 ปีที่แล้ว +1

    Yalmyy

  • @ekruyoutube9234
    @ekruyoutube9234 2 ปีที่แล้ว +3

    👌😍😍

  • @king-vk5fq
    @king-vk5fq 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 ปีที่แล้ว +1

    የማይመጥናት ባንድ

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 ปีที่แล้ว +1

    የራስዋ ስራ አይደለም ይህ ዘፈን የፍቅረአዲስ ዘፈን ነው ግዜውም እርግጠኛ ባልሆን በ 1988 አመተምህረት ነው

  • @hisil2010
    @hisil2010 2 ปีที่แล้ว +1

    Gonder jegnaw Amhara.

  • @melsemeshesha7270
    @melsemeshesha7270 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰዉነትሽ እየገዘፈ ነው አመጋገብሽን አስተካክይ

  • @Solo-yy6dw
    @Solo-yy6dw 2 ปีที่แล้ว +1

    የጎጆ መድረክ ነው እንዴ፡

  • @menbermariamwoldeyesus3831
    @menbermariamwoldeyesus3831 2 ปีที่แล้ว +1

    Good but see again your self.

  • @addistube8191
    @addistube8191 2 ปีที่แล้ว +1

    ገና ምሳ እና እራት ሳትበይ ይቺ ቦርጭ ከየት መጣች ?

  • @banchgetnet3825
    @banchgetnet3825 2 ปีที่แล้ว +3

    is it really her own or ???

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 2 ปีที่แล้ว +4

    የፍቅርአዲስን ሙዚቃ ብዙ ግዜ አልሰማላትን ነበር በአንች በዘፈንሽው ግን ዘፈኑዋን ወደድኮላት ይገርማል!!!!

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 2 ปีที่แล้ว

      ማለት ዘፈኑን አንድ ከሆነ

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 2 ปีที่แล้ว +1

    Egezebherene betemesgegebete teru nebere

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 ปีที่แล้ว

    ፊት እና ሃላዋችን እስቲ ለዩልኝ እማ

  • @engidaaworke8585
    @engidaaworke8585 2 ปีที่แล้ว +1

    YEGONDER LEJOCH ZEFAGNUWA SETZAFEN MEDRKE LAY WETETO ZAFAVNUWAN MEYAZE HON EGEWAN MEYAZE LEKE AYEDLEM SHELEMATUN SERETO KEMADRKE LAY WEREDO KATACH MEDANSE YECHALALE KAZFAGNUWA GARE MEDANSE LEKE AYEDLEM

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 ปีที่แล้ว +1

    የዘፋኟ ድምፅ በትክክል አልተቀደም ወይም አልተጫናም !!
    የሙዚቃ ማሰሪያ ድምፅ እንጅ የዘፋኟ ድምፅ ተደርቦ ከርቀት ነው የሚሰማው ።
    በያዘችው ማይክሮፎን የመጠ ድምፅ አይማስልም መተራም አለበት ።
    በጠም ጥሩ ዝግጅትና አቀራራብ ሆኖ ድምፅ ጠፉ ማለት ሙያተኞች ይመስክሩ እለለለሁ ።

  • @MalT507
    @MalT507 2 ปีที่แล้ว

    የሷ ቻናል ነዉ?

  • @eyeru1901
    @eyeru1901 2 ปีที่แล้ว +2

    የራስሽን ስራ ብትሰሪ ጥሩ ነው፣ እና ውፍረት ብትቀንሺ ነው ነፍሰጡር ነሽ ይቅርታ ውፍረቱ ያስጠላል

    • @snr9054
      @snr9054 2 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር እኔ ዘፈን አዳማጭ አይደልሁም፣በፊት ግን ዘፈን እጅግ እወድና አዳምጥ ነበር፣በተለይ ሙሉቀንን፣አስቴርን፣ ቴዎድሮስን፣እና የመሳሉትን። ይህች ልጅ ጥሩ ድምፅ እና አቀራረብ ቢኖራትም፣በጠቅላላው የመድረክ ጥራት፣አለባበስ እና የፀጉር አሰራርም ጭምር በተመለከተ ብዙ ማስተካከል ይገባታል፣ምናልባትም የመድረክ ስራዎቿን በጥራት ለማሳካት አዋቂዎች ብታማክር? ሌላው እያቀነቀነች ፊቷን ወደ ሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች አዙራ ማለትም ጀርባዋን ለተመልካች መስጠት መልካም አይደለም። ይህ የሚያመለክተው ከሙዚቃ መሳሪያ ተጨዋቾቹ ጋር በመድረክ መግባባት እንደሚያንሳቸው ነው።
      ከትህትና ጋር !

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 2 ปีที่แล้ว +12

    ሆዳም የሆንክ አማራ ለምድነው እህታቹህን ስብስክራቨ በማድረግ ማትረዶዋት ለእሱዋ እኮ ትልቅ እገዛ ነው!!!!

  • @shalomyeshua6129
    @shalomyeshua6129 2 ปีที่แล้ว +1

    አረተው ለአለም እንዲሕ ለአለም ከመስፈን ፈጠራችሁ ብዘፍኑ .

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว +1

    Juntas bihon min yixeqmal Ke mezref wuci

  • @mslove3676
    @mslove3676 2 ปีที่แล้ว +1

    የሷ ነው ግን ወይስ በሷስም የተከፍተ እንዳይሆን?

  • @asefatekw2983
    @asefatekw2983 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሙዚቃ መሳሪይው በጣም ይጮሀል በተለይ
    ሳክስፎኑ

    • @kalfikr5522
      @kalfikr5522 2 ปีที่แล้ว

      eytaakn astekaklew abate!

  • @ሰላምሲሳይ-ገ3ከ
    @ሰላምሲሳይ-ገ3ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ድምፅ

  • @Tradeinsight12
    @Tradeinsight12 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን th-cam.com/video/D5ueEJNVnyw/w-d-xo.html

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 2 ปีที่แล้ว +2

    That is not gospel music !!

  • @አሜንአሜን-ከ2በ
    @አሜንአሜን-ከ2በ 2 ปีที่แล้ว +1

    የውሸት አካውንት ነው የእሷ አይደለም

  • @ሞገደኛው
    @ሞገደኛው 2 ปีที่แล้ว +1

    እናቱ አትመናቀሪ ቀስ ቀስ ፉየል ከመድረሷ ሆንሽ

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung9781 2 ปีที่แล้ว +1

    በርች