ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔምሙዚቃየመጀመርፍላጎትአለኝአበረታችኝ።
አቀራረብሽ በጣም ይለያል በርቺ ❤❤
በርች በቅርብ ቀን ለውጥሺን እናያለን። ፈጣሪ አንችን ይደግፍ
አቤት ቅናታቹ እሰኪበርቺበሏት ሰውነች በዛላይወጣትነች የስራው ባህሪ ነው
በርቺ ቆንጆዋ ጎንደሬ እንወድሻለን💕💕💕
አወ ባንድ ግዜ አጠፋችው ሲያስጠላ
አሪፍ ድምፅ አለሽ በርቺ
Wow Baxam Arif naw almiyee
it is good let us continue
Ebakishin allebabesishin asitekakiy ,yenea Enku
ትለያለሽ 👌ግን ማነው ውስጥ ላይ እሚለፈልፈው😂
አሉ አንዳንድ ሰዎች ስላደነቁ ብቻ የሚያገኙ ሚመስላቸው 😉
እባክሽ ያለም ወርቅ አለባበስሽን አስተካክዪ ።
tiru demts alesh ena zemeribet ebakesh
ድንቅ ብቃትበራስሽ ሥራ ደሞ ነይልና?
ወርቅዬ ❤❤🌻🌺ቴሌግራም አለሽ?
ከቶ ፒያሳ ፋሲል ብልኮ እንዴት ነች ያለምየ?እኔኮ ስደት ላይ ነኝ።
ብልኮ ሰፈሬ ናፈቀኝ
ውቢቱ ሀገሬ
የሚገርም ድምጽ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
To tell you the truth,you are good,well done.
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
vocal mnamn setserim record eyaderegsh betleki tru new bzu subscribe tagegnalesh mrt demts new yalesh
አለባበስሽ ግን??
ትለያለሽ
አድናቂሽ ነኝ ወሎ ወልድያ
የዓመቱ ምርጥ ቡሄ በሉ ትዕይንት Buhe Belu traditional songth-cam.com/video/c0-mxLXVQQI/w-d-xo.html
wubet bikat sinesirat enate yimechish
ያለም ወርቅ አንድ አስተያየት ልሰጥ ነው ጭጭ ብለሽ አዳምጭ እሽ ሁሌም የኮመንት ባላባትሽ ነኝ ያለም ወርቅ አንድ የራስሽ የሆነ ስለ ጉንደር ሙዚቃ ማሳተም አለብሽ ሜያስጨፍር በውስጡ ጥሩ መልክት ያለው ገና ከመድረክ ስትወጭ ኦዴንሱን ሜያስጩህ ሙዚቃ ከአንች እንጠብቃለን የዳዊት ፅጌን ሰምቸ ተገርሜአለሁ እነ ቴድሮስ ካሳሁን ጭራሽ ከሰው ሀይምሮ የገቡት የቴድሮስ አገር ብሉ ስለዘፈነ ነው እወቂበት እሽ!!!!
ያልም ወርቅ መድረክ ላይ ከጉልብት በላይ መልበስ ኣልፈልግም ኣላልሽም ፧ ለምን ቃልሽን ኣጠፍሽ? ? ? ወር ሳይሞላሽ መንካካ
ቀሚሱን አሁኑ ጣልሽው ፈርቸ ነበር
ከድምፅሽ ቀጥሎ ተዎዶልሽ የነበረው አለባበስሽ ነበር አሁን ትንሽ ወጣ ያለ ነገር እያየን ስለሆነ እባክሽ ብታስተካክይ ውበትሽን ቀንሶብኛልና ነው እሽ
ናይት ክለብ እኮ ነው ያለችው ፋና ላይ መሰለህ እንዴ አለባበስ እንደቦታው ነው አባቱ።
you wearing style is not interested
ሰውየው ምነው ህዶ ተለጠበ? 😡 አንች ደሞ አገርሽን ምሰይ የማነንም ቁራጭ አትለጥፊ :
😁
ምነው አለባበስሽን ባንዴ ቀየርሽ መገላለጡን ተይው።
The guy on the background just 🤫 hushed and enjoy the music what’s wrong with you you are noisy
እኔምሙዚቃየመጀመርፍላጎትአለኝአበረታችኝ።
አቀራረብሽ በጣም ይለያል በርቺ ❤❤
በርች በቅርብ ቀን ለውጥሺን እናያለን። ፈጣሪ አንችን ይደግፍ
አቤት ቅናታቹ እሰኪበርቺበሏት ሰውነች በዛላይ
ወጣትነች የስራው ባህሪ ነው
በርቺ ቆንጆዋ ጎንደሬ እንወድሻለን💕💕💕
አወ ባንድ ግዜ አጠፋችው ሲያስጠላ
አሪፍ ድምፅ አለሽ በርቺ
Wow Baxam Arif naw almiyee
it is good let us continue
Ebakishin allebabesishin asitekakiy ,yenea Enku
ትለያለሽ 👌ግን ማነው ውስጥ ላይ እሚለፈልፈው😂
አሉ አንዳንድ ሰዎች ስላደነቁ ብቻ የሚያገኙ ሚመስላቸው 😉
እባክሽ ያለም ወርቅ አለባበስሽን አስተካክዪ ።
tiru demts alesh ena zemeribet ebakesh
ድንቅ ብቃት
በራስሽ ሥራ ደሞ ነይልና?
ወርቅዬ ❤❤🌻🌺
ቴሌግራም አለሽ?
ከቶ ፒያሳ ፋሲል ብልኮ እንዴት ነች ያለምየ?እኔኮ ስደት ላይ ነኝ።
ብልኮ ሰፈሬ ናፈቀኝ
ውቢቱ ሀገሬ
የሚገርም ድምጽ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
To tell you the truth,you are good,well done.
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
vocal mnamn setserim record eyaderegsh betleki tru new bzu subscribe tagegnalesh
mrt demts new yalesh
አለባበስሽ ግን??
ትለያለሽ
አድናቂሽ ነኝ ወሎ ወልድያ
የዓመቱ ምርጥ ቡሄ በሉ ትዕይንት Buhe Belu traditional song
th-cam.com/video/c0-mxLXVQQI/w-d-xo.html