Ethiopia 🔴 ንስሃ ዝማሬ- እግዚአብሔር ምስክር ለሆነለት አቤል| ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ | like mezemran Yilma hailu mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘ_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ

ความคิดเห็น • 44

  • @serkmedia1052
    @serkmedia1052 5 หลายเดือนก่อน +14

    ይህ መዝሙርን ሳስታውስ የ ስንብት ትምህርት ቤት ትዝታዬ ያስታውሰኛል ፥ ቤተ ክርስቲያንን እወቅ ትምህርትን ከመማራችን በፊት ሁል ጊዜ እንዘምረው ነበር፥ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትያሠማልን።

  • @hometube8205
    @hometube8205 5 หลายเดือนก่อน +8

    ዘመን የማይሽረው ድንቅ ዝማሬ
    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen9089 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @hirutzerihune6620
    @hirutzerihune6620 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በጤና ይጠብቅልን

  • @ednabitewelign8227
    @ednabitewelign8227 5 หลายเดือนก่อน

    ይልማዬን የሚወድ ማነው

  • @SnkneshDemise
    @SnkneshDemise 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @eroore1422
    @eroore1422 5 หลายเดือนก่อน +2

    One of my favorites ❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @BITONDOYeshi
    @BITONDOYeshi 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @teddytena1309
    @teddytena1309 5 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ልዩ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ ወንድሜ

  • @meskegetho9504
    @meskegetho9504 5 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የምወዳቸው እና የሚናፍቁኝ መዝሙሮች ናቸው የሰሞኑ። ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ዘማሪ ይልማ ሐይሉ

  • @Acnt12
    @Acnt12 5 หลายเดือนก่อน +2

    I’m from Eritrea 🇪🇷 and i love 💕 your mezmuri so bad ✝️✝️✝️✝️✝️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️

  • @Godoliyas-27
    @Godoliyas-27 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ, በጥበብ በሞገስ ያቆይልን... እንደ እርሶ ያለ ዘማሪ ቤተክርስቲያን ስላላት እጅግ ሐሴት እንዳርጋለን!

  • @hometube8205
    @hometube8205 5 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም የምወድህ የማከብርህ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @abiyweldemedhin6545
    @abiyweldemedhin6545 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele7976 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና፣ ከጸጋና ከበረከት ጋር ያድልልን

  • @yegebreail
    @yegebreail 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝመው 🙏

  • @esseatababu6220
    @esseatababu6220 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።ዕድሜ ከጤና፣ከጸጋና ከበረከት ጋር ያድልልን። የአገልግሎት ዘመንዎትን ቅዱስ እግዚአብሔር በማያልቀው ፍቅሩ ያለምልምልን።

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎት የተባረከ ይሁን, እድሜ እና ጤና ይስጥዎት, ከልጅነቴ እስከ አሁን ስሰማው የኖርኩት ሁሌም የማይጠገብ መዝሙራትን ስላበረከቱልን እናመሰግናለን

  • @beze4738
    @beze4738 5 หลายเดือนก่อน +1

    Whenever I hear Yilma's mezmur, joy and faith fill my heart. God bless you!!!!

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡

  • @user-dt2qw6ph1h
    @user-dt2qw6ph1h 5 หลายเดือนก่อน

    Zimare Melaekti yasemalin 🙏🙏🙏
    Yageligloti zemenihin E/r yibarikilihu 🙏

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 5 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ጸጋው ያብዛላቹ እድመና ጥና ያድላቹ

  • @mastfentahun5580
    @mastfentahun5580 5 หลายเดือนก่อน

    kale hewoten erejem yagelegelot zemene yadelelen wondemachen leke mezemeran Yilma Hailu

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @yonasasrat-kz1re
    @yonasasrat-kz1re 5 หลายเดือนก่อน

    enamesegenalen

  • @FerehiwotDinku-x2s
    @FerehiwotDinku-x2s 5 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ እማይረሳ መዝሙር ቢደመጥ እማይስለች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @MastewalYami
    @MastewalYami 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @soli4321
    @soli4321 5 หลายเดือนก่อน

    ሊቀመዘምራን ይልማ ሃይሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-xv3zl6mh7w
    @user-xv3zl6mh7w 5 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ጊዜ ሰምቼው አልጠገብም አልኩ ቀኑንን ሙሉ ቁጭ ብዬ ብስማም እንዴት ነፍስን ይማርካል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር።

  • @selmonmulugeta4659
    @selmonmulugeta4659 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይልምዬ እኔ እኮ ጓደኞቼ የሚያስታውሱኝ በሙሉ ባንተ መዝሙር ነው ድሮ በጠዋት ስነሳ የምከፍተው ያንተን ነበር አሁን እያዳመጥኩኝ ያለሁት እያለቀስኩና ኦራኤል ትዝ እያለኝ ነው

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @michaelkumera496
    @michaelkumera496 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @samit5271
    @samit5271 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @suraking-z5t
    @suraking-z5t 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Nager-rx9to
    @Nager-rx9to 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @suraking-z5t
    @suraking-z5t 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosinaayalew6219
    @sosinaayalew6219 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @EZELTUBE24
    @EZELTUBE24 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤