ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Abune Bernabas is an intelegent theologician.He clearly expresed his veiw based on bible and History.The others does read or hear they just know only opposing the truth as the high preistes do to Jesus at his time.
ፈታነገስት ላይ እኮ በግልፅ"ሐዋርያት እንዳይበሉ ከለከሉት በቀር ያውም ለጤንነታቸው ታስቦ ከሆነው በቀር የምያረክስ እንስሳት እንዴለሉ ይናገራል" አንቀፅ ፪፫
እግዚሀብሔር አትብሉ ያለንን ለምን እንበላለን መመራመር መጠየቅም የለብንም ለምን አንበላም ብለን እሱ እግዚሀብሔር ለእኛ የሚጠቅመውን መልካሙን ስለሚያደርግልን ትዕዛዙን እናክብር ምንድንን ነው ነገሮችን እያለሳለስን የእግዚሀብሔርን ቃል የምንቀይረው
አቡነ በርናባስ የጠራ ወንጌል አስተማሩን እግዚአብሔር ይባርካቸው። እኔ የደነቀኝ ስለሆድ የተደረገው ዘመቻ ነው። እኒህን የበቁ አባት የመተቸት አቅም የሌለው ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ትቶ ስለሆድ የሚከራከር ለምንድን ነው? ስጋ ለስጋ ነው ስጋ ደግሞ አፈር ነውና ወደ አፈር ይመለሳል ። ሰው ለስጋ ከሚጨነቅ ለዘላለማዊ ነፍሱ የማይጨነቅ ለምንድን ነው??????
አባቴ ሆድ ብለህ ቀለል አደረከው የማትበላ ይመስል ለምን ስለሚበላ አላወራም?መፅሀፍ ቅዱስኮ መብላት ያለብኝንና የሌለብኝን አስቀምጦልኛል የመፅሀፍ ቅዱስን ህግ ለማክበር ነው ስለምበላው ነገር መጨነቄ
መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰመያት ያውርስልን አሚን
መርዝም የእግዚአብሔር ፍጥረት ነው ይጠጡት እና አያረክስዎትም አባታችን
Merze yigelal enji ayarekism
😂😂😂
Adam ke genet lemn tebarere ye egzabher tazazz sle alfexeme aydel slezi ye egzabher tizazz mekber alebet
ዶሮ እና ፍየል የማይበሉ ሰዎች ስለሚጠሉ ብቻ ሳይሆን አምልኮተ ባእድ ያለባቸው ናቸው አባ ፈጣሪ ለሁላችንም ይድረስልን
እግዚአብሄር የፈጠርኩትን ሁሉ ብሉ ባርኬዋለሁ አላለም:: እያንዳንዱን ፍጥረቱን በምክንያት ፈጠረ እንጂ ሁሉንም እንድንበላው አልፈቀደም:: ለምሳሌ: መርዛማነት ያላቸው ፍሬዎችና ቅጠሎች ሊጠቀሱ ይችላሉ:: አባጨጉዋሬን ቢራቢሮን ንብን የመሳሰሉት የሚበሉ አይደሉም
🌾🕊🌾🇪🇷🌾💙🌾❤️🌾💛🌾💚🌾✝️🕊🙏መርገም ርከሰት የለም ከተባለለምን የሴት የወር ኣባና የወሊድ ጣር ኣርቀረም ?🕊🕊
አባታችን በዚህ ዕድሜ እንዲህ ዓይነት ክርክር ምን ያስፈልጋልስንት ጉዳይ እያለብን
አሜን❤❤❤
አባታችን በፈታንግስት ላይ የተፃፈውን ነው የነገረን
ሰኮናቸው ክፍት ያልሆነ እና የማያመሰኳ ብሉ ይላል ፍትሀ ነገስት??
ጳጳሳት ስለብፁዕነታችሁ አምላክ ምድያ አትጠልጠሉ።
ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይመት ያሰማልን ክርስትና እምነት በኦሪት በሀዲስ ብሎ አንዱን ተከተሉ አይልም ግን እነ አቡነ እንደሚሉት ኦሪት ፎርጌት ተደርጓል እና በሀዲስ ደግሞ አትብሉ አልተባልንም ብለውን እርፍ
ግርም ሚለኝ አባባል ይህ ነው ጴንጤዎች የሆነ ህግ ለመጣስ ሲፈልጉ ይሄ ነገር የተባለው በኦሪት ዘመን ነው በአዲስ ኪዳን ተሽሯል ይላሉ አንድ በጣም የተዳፈረ ሀዋሪያ ነኝ ባይ አስርቱ ትእዛዛት የተሰጡት በዘመነ ኦሪት ለሙሴ ነው የተሰጡት ስለዚህ እኔን አይመለከተኝም ሲል ሰምቼዋለሁ ወይ ድፍረት?መፅሀፉን እንደመሰላቸው ነው የሚተረጉሙት
እሳቸው መጽሐፍ ቅዱስ መረጃ አላቸው እንደ እግዚአብሔር ቃል ም ይናገራሉ ነገ ከሚደስባቸው ጥያቄ ነፃ ናቸው አቶ ዘበነ ገንዘብ እዚሕ ምድር ይቀራል ከጥያቄ አታመልጥም ለሚጠፋው ነፍስ
ካካካካ.....ፈራጅ ክርስቶስ ነው አንቺን ማን ፈራጅ አደረገሽና
ማንም የፈለገውን መብላት ይችላል የሚበላው ሰው ለሌላው መሰናክል እንዳይሆን እንጂ ክርስቶስ ኢየሱስ ከመብል ሁሉ በላይ ነው በመብል ምድራዊ ነው ክርስቶስ ኢየሱስ ግን ሰማያዊ ነው አባ ታችን ሊናገሩ የፈለጉት መብል ቁም ነገር አይደለም በኦሪቱ የተሰጡ ብዙ ህግ ነበር ግን መፈፀም አልቻልንም ክርስቶስ ኢየሱስ ግን የኦሪቱን ህግ ሁሉ ፈፀመና ተፈፀመ አለ ሁሉን ዘጋው አሁን እኛን ህግ አይገዛንም እያሉን ነው ለምሳሌ ወንድ ልጅ በኦሪቱ በተወለደ በ7 ወይም 8 ቀን ይገረዝ ነበር በአዲስ ኪዳኑ ግን ግዝረት በጥምቀት እንደ ተተካ እንናገራለን ሌላውን ግን አልተሻረም እያልን ሌላ ነገር እንናገራለን ክርስቶስ ኢየሱስ ከምድራዊ ምግብ በላይ ነው እናም ሰለምድራዊ ምግብ አትጨነቁ የሰማያዊ መንገድ ምግብ ስጋዬ ነው የሰማያዊ መጠጤ ግን ደሜ ነው አለ ክርስቶስ ኢየሱስ ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው አለቀ ከገባን ድድ ብና ካልተጫነን በስተቀር የተናገሩት የክርስቶስ ኢየሱስን ከፍታን ነው እኔ አውቃለሁ ባይ ወደላይ ቀና ብሎ አባቶችን ይሳደባል ልቦና ❤ ይስጠን አሜን።
እንዲህ ብለህ ስትናገር የሆነ ምግብ የማትበላ ትመስላለህ እስቲ ለሶስት ቀን ተወውና ጌታ ያበላኛል ብለህ ጠብቅ እስቲ?ሰኮናው ክፍት ያልሆነ እንሰሳ እንድበላ ጌታ አልፈቀደልኝም ከዛ ውጪ ልክ ነህ ህጉን ለማታከብሩ ደስያላችሁን መብላት ትችላላቹህ
ብፁዕ አቡነ በርናባስ የተዋህዶ የወንጌል አርበኛ የኢየሱስን ፍቅር በልቤ ውስጥ የሳሉት አባት ናቸው የዘመናችን ቅዱስ ጳውሎስ ናቸው ሐዲስ ኪዳንን በሚገባ የተረዱ ናቸው ዘቤ ከእነርሱ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር
መምህሩ ከማንም በላይ አዋቂ አድርገው ራሳቸውን ስለሳሉ የአቡኑ ጥልቅ ዕውቀትና የተራቀቀ አገላለፅ የሚገባቸው አይመስለኝም
ጴንጤዎች ግርም የምትሉኝ ነገር መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ነው ብሉይ ኪዳንን የሚመቻችሁን እየመረጣቹህ ይሄ በአዲስ ኪዳን ተሸሰሯል የምትሏት ነገር ነው በነገራችን ላይ አቡነ በርነባስ የኦርቶዶክስ አባት ናቸው ጴንጤ አይደሉም በምግብ የተነሳ ልዩነት ኖራቸው እንጂ ጴንጤ አይደሉም ጴንጤ ሊሆኑ የሚችሉት እመቤታችንን የካዱ እለት ነው ልክ እንደ እናንተ ማለት ነው እንጂ ቀእንደዚህ አይነት አስተምህሮ ልዩነት የትም ቦታ ይፈጠራል እናንተ ቤትም አለ ለምሳሌ ሚራክል መኒን የሚቀበል ነብይ አለ በተቃራኒው የማይቀበልም አለ የተቀበለውም ያልተቀበለውም ያው ጴንጤ ነው
በኦርቶዶክስ ስም የሚነግዱትን እግዚአብሔር ያዋርዳቸዋል እንደ እህተ ሳጥናኤል ያሉትን አስመሳዬች
😢😢😢😢😢😢😢
tekula
እንደ ዘበነ መናፍቅ ፈጽሞ የለም ዘመኑ ሁሉ ወንጌልን ሲቋወም አለ ዘበነ ወንጌል አስተም ዘላለም አለም መቋወም ሕይወት አይሆንህም
ደህና ዘግበህ እህተ ማርያምን ታስገባለህ?
ተመሳሳይነት አላቸው እኮ ከ ጋሽ ዘቤ ጋር...!😅😂
@@emc414አዎ ይመሳሰላሉ አንተም እነሱን ትመስላለህኮ😂😂😂
እረ አሁንስ በጣም በዛ ኦርቶዶክሳውያን እረ እግዚኦ በሉ እኛ ማንን ነው የምናየው ማንነው የምንሰማው እግዚአበሔሬም አልሰማ አለን ለእንደዚህ አይነት ሠው
Begezabehere. Yehinn. Awnabage. Seweye. Mesejkeken trerekebelen. Ebakacihu. Abatocih
የረከሰ የለም ካልንሠይጣንም ተቀድሷል ማለትነዋ
አባታች የተናገሩት ኢዳለ ሆኖ ኢርሶ ይበላሉ ወይ መጀመሪያ ይብሉና ያሳዩን
ብሉ መቸ ኣሉ? እርኩስ ነው ኣትበሉ ነው ያሉ። ወተት የሚጠጣ ኣለ የማይጠጣም ኣለ ማር የሚልስ ኣለ የማይ ወድ ኣለ። ስለ ሚያርክስ ሁኖ ሳይሆን ስለ ማይወድው ኖው እኮ ኣሉ። የሃገር ባህል እና ወንጌልን ለይቶ ማወቅ ያስፈልጋል። ካልገባቹ እስኪ ገባቹ ጠብቁ።
Amen3
ሴኑዶሰ መለሰ ይሰጥ ብዙ ሰለ እያሰታመሩነው
የምትበሉ ብሉ እኔ ግን አልበላም
ግራ የሚያጋባ ነገር ነዉ
እርሶ ብሉ አኛ አንበላም የመናፍቅ ምክር አንፍልግም
እረ እባካችሁ ይህቺ ሴትዮ ከመልኳ ንግግሯ ከአፏ የሚወጡት ቃላት ሁሉ በጣም አሰቀያሚ ናቸው አታዳመጧት።
ዘመኑ ማብቃቱን አንዱ ምልክት ይኸው አባት ተብየዎቹ ሳይቀሩ ወደገደል እየወሰዱን ነው ። የጌታ መምጫው ቀርቧል ንስሀ እንግባ።
ልዑል እግዚአብሔር የፈጠረውን ሁሉ የተቀደሰ ነው ሲል እኮ ሁሉንም ብሏቸው ብሎ አይደለም ፣ ንብ እንኳን ለሰው ልጅ ማር እንዲሰጡ ፣ ፈረሶች ለትራንስፖርት እንዲያገለግሉ አህዮችም እህሎቻችን ለማጓጓዝ ፣ ውሾችም ለሰው ልጆች ጥበቃን፣ ሌሎቹም እነደዚሁ ፣ ጅብ ብቻ ነው ያገኘውን ሁሉ ቆራርጦ የሚበላ ፣ እንደጅቦች ሁኑ ነው የሚሉን ? እስኪ እራሳቸው ትሎችን ዝነቦችን እባቦችን ጥነዚዛወችን ተባዩን ሁሉ በልተው አሳዩን በሏቸው ? የሚበሉ አይመስለኝም ! ታዲያ ያልሆነ ተምህርትና ሰበካ ሕዝበ ክርስትያኑን ለምን ያሳስታሉ ?እኚህ አባት በተለያዬ ጊዜ ሲያስተምሩ አውቃቸዋለሁ በጣም ድንቅ አባት ነበሩ ፣ምኑ ዞሯቸው ይሆን እንፀልይላቸው !
አባ እርሰዎ የፈለጉትን ይመገቡ ኦርቶዶክሳዊያን ግን አነደርገውም
በስመአብ እግዚኦ ኣየ ኢትዮጵያ ጉድሽ ገናነዉ ፅዮንን በድለሽ እንዴት ይቀናሽ
" ወደ አፍ የሚገባ አያረክስም ከአፍ የሚወጣ እንጂ" ያለው ጌታ እየሱስ ነው "አንተ ሰው እንዳትሰበር ተጠንቀቅ!!!
መብላት ትችላለህ ወንጌል እደፈለጋችሁ አታጣሙት አንተ እዳትጠ ተጠንቀቅ
እና ዝብም ይበላሉ ጉድ
ቄስ ዘበነ ፍትሐ ነገሥቱን ይመልከቱ
ጥሬና ቅቅልም ተከልክሏል እኮ ጋሽ ዘቤ!!?😅😃ባህል ና ክርስትናን ማስተማር ይለያያል...።
አሁን ምን ከእኛ ጋር አከራከራቹህ ከፈለጋቹህ የአህያውንም የፈረሱንም የድመቱንም መብላት አይከለክልም ካላቹህ ብሉት እኛ እና ጋሽ ዘቤ ግን በቃሉ መሰረት የተፈቀደልንን እንበላለን እዚህ እየገባቹህ ለምን ትንጨረጨራላቹህ መምህር ዘቤ የሚያስተምረው ለኦርቶዶክሶች ነው እናንተን ምን ጥልቅ አደረጋቹህ መናፍቆች ወይ ጉድ የት ሄደን እንማማር ወገን😮😮😮
መምህራችን ደ/ር ዘበነ ለማን ዲ/ን ሄኖክ ቃለህይወት ያሠማልን። እኝህ አባት የት ነው የሚኖሩት ?
የጠራ ወንጌል ነው ያስተማሩን እናንተም ከሳቸው ተማሩ
Selam Memher 🤭🤭🤭🤭🤭Thank
Bernabad aheya Benita newb
ለእሱ ስጡት ይብላ
ኣየዘበነ ኮንቶ ። ክርስቶስ ብላ ኣትብላ ኣላለም ።
ከንቱና ገልቱማ አንተ ነህ መብላት ከፈለክ አንተ መብላት ትችላለህ እኛ አንበላም የሆንክ ገልቱ
Kelatme
Min honew new Gin ⁉️⁉️🫢Abesku Geberku ‼️‼️🥹
ውድ የኢትዮጵያ ክርስቲያን ወገኖች በየጊዜው በካሕናቱ ወቅታዊ ንግግር ከመወናበድ ራሳችሁ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ፤ ብሉይ ከዳንንም አዲስ ኪዳንንም በትክክል አንብባችሁ የራሳችሁን አቋም ያዙ። ምክንያቱም እኛ የምንኖረው በባሕልም እንጂ በኃይማኖት ብቻ አንኖርምና።መምህር ዘበነ እና ጳጳስ በርናባስ እንደ መረዳታቸው የተለያዬ አቋም ይዘዋል። ሰውን ሰው አይበላም ምከንያቱም ሁሉ ለሰው ተፈጥሯል እንጂ ሰው ለሰው ምግብነት አልተፈጠረም። ስለዚህ ብዙ አንረበሽ!
አንተ መጻሐፍ ቅዱሰ ያለውን አንተ ካድ አሳቸው ያሉት እንደ መጸሐፍ ቅዱሐ ቃል
ይሄ መልእክትኮ ለመናፍቅ አይደለም
አባ ምነው ወደየት እየሔዱ ነው ?ቆም ብለው ያስቡ
ኣቡነ በርናባስ እርሳቸው የ ኣሃያ ስጋ ይበላሉ ማለት ነው
ጅብስ ?
አዲስ ኪዳን ምን አልን ?
😅😅😅😅😅😅I am sorry I am not expected from you??????????
ዘሜ የተረት አባት ኑርልን። በማን እንደበር ነበር 😂😂😂
ስንት በሳቅ የሚገሉ ፓስተሮች እያሉልህ እዚህ ምን ትሰራለህ
I am ortodoks, but I don’t like zebenes lecture
ይሄ ሰውዬ አሠተሣሠብ ሁሉ የጎደፈ
እኝህ ሰውዬ እዕምሮ ህመምተኛ ናቸው? ወይንሰ ሌላ የእምነት ተልእኮ ይዘው የመጡት? እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ! ቅዱስ ሲኖዶሱ የሚቀልዱበትን የጵጵስና ስልጣን መያዝ አለበት ብዬ አምናለሁ። በዚህ ዘመን መፈጠሬን ጠላሁ። የእምነት መሪዎቻችን በዚህ ልክ ሲያወዛግቡን ማንን እንመን?
አሁንም ያደናገራቹን ነው አህያ እና ለሎች የማይበሎ ይበላል በማለት ግራ ያጋባቹነው ጥሩ አይደለም የስተካከል
እኚህ አባት ምነው ሆዳቸው ላይ አተኮሩ ይልቁንስ "ስጋዬን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ የዘላለም ህይወት የለውም" የሚለውን አርቅቀውና አስፍተው ለምን አያስተምሩም...የጠለቀ እውቀት የለማ.
Ante sew tefto new echen metatakesew !!!!!!!!!!
If u can please read or aske .unless pleas quiet
ያገኘኽውን ሁሉ ብላ ስጋህን አደልብ ከዛ የስጋ ፍቃድህን ሁሉ ፈጽም በኋላም ዲያብሎስ ይቀበልሀል እያሉን ነው
እነ ዘበነ እውቀት የጎደላቸው ቅዱስ ቃሉን መስበክ ስለማይችል በምእመናን ፍት የተቃውሞ መንፈስን ጫፍ ይዘው አዋቂ ለመምሰል ይጥራል። አቡኑ በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው እውነተኛ ቃሉን ስያስረዳ እምነታችን እነኝህን ፈቅዶል ብሉ ብለው እንደአዘዙት አድርገው ይቀባጥራል ለማንኛውም የትምህርቱ አላማ ግን እግዚአብሔር የረከሰ ፍጡርን በምድር ላይ አላኖረም ወይንም የሚያረክስ ፍጡር ፈጣሪ አይደለም።ብሉ አላለም ነገር ግን የቃሉ ድርቀት ያለባቸው አዋቂ ለመምሰል ይጮሃሉ።አቡነ ባርናባስ እውነተኛ ቃል ነው የገለጡት ስለ መብላትና አለ መብላት ሳይሆን ስለ እርኩስ ፍጥረታት ሚስጢር ነው ያስተማሩት
እውነት ነው እኔ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዲያቆን ነኝ እነ ዘበነ እንቶ ፈንቶ ተረት 😂 እንጂ ወንጌል አይሰብኩም።ብፁዕ አባታችን አቡነ በርናባስ የወንጌል አርበኛ ናቸው
Well said ...🙏❤👍!
እና ሰይጣንም የተቀደሰ ፍጡር ነው እያልክ ነው? ዱዝ
@@deaconabrham አታጭበርብር አንተና መሰሎችህ ናቹህ የምትበጠብጡት መናፍቅ የፈነህ ሌባ
ተቀደጂቱልቱላ
አቡነ በርናባስ የመጽሐፍ ቅዱስ ልቅ ናቸው። መምህር ዘበነ ስለመጽሓፍ ቅዱስ ሳይሆን በኦሪት ህግ ላይ የተመሰረተውን ጥንታዊና ልማዳዊ እምነትን ነው። መምህር ታላቁን አቡነ በርናባስን መተቸት አቅም ያለዎት አይመስለንም። እኛም የኦርቶዶክስ አማኝ ነን።
አብራችሁ ብሉ ግም ለግም አብርህ አዝግም ነው ነገር ግን መምህር ዘበነን አትካብን
አንተ እራሱ እረክሰህ የለ
U are completly wrong
ዘቤ ቀኑን ሙሉቃለእግዚአብሔር ብታስተምር የአባታችንን መልክት ጫፍ እንኳን አልደረስክም አንተብቻ ጼንጤ ተሳደብ
ከንተ ከንቱ እነዚህ አባቶች ውስጥ መሽገው ተሃድሶን እያስፋፉ ያሉት ገና እግዘብሔርን የረገልጣቸዋል ቀገዛ በአፋቸው ይጠፋሉ እና የአኔተ ቢጤ ናቸው እኚህ አባት
Abune Bernabas is an intelegent theologician.He clearly expresed his veiw based on bible and History.The others does read or hear they just know only opposing the truth as the high preistes do to Jesus at his time.
ፈታነገስት ላይ እኮ በግልፅ"ሐዋርያት እንዳይበሉ ከለከሉት በቀር ያውም ለጤንነታቸው ታስቦ ከሆነው በቀር የምያረክስ እንስሳት እንዴለሉ ይናገራል" አንቀፅ ፪፫
እግዚሀብሔር አትብሉ ያለንን ለምን እንበላለን መመራመር መጠየቅም የለብንም ለምን አንበላም ብለን እሱ እግዚሀብሔር ለእኛ የሚጠቅመውን መልካሙን ስለሚያደርግልን ትዕዛዙን እናክብር ምንድንን ነው ነገሮችን እያለሳለስን የእግዚሀብሔርን ቃል የምንቀይረው
አቡነ በርናባስ የጠራ ወንጌል አስተማሩን እግዚአብሔር ይባርካቸው። እኔ የደነቀኝ ስለሆድ የተደረገው ዘመቻ ነው። እኒህን የበቁ አባት የመተቸት አቅም የሌለው ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ትቶ ስለሆድ የሚከራከር ለምንድን ነው? ስጋ ለስጋ ነው ስጋ ደግሞ አፈር ነውና ወደ አፈር ይመለሳል ። ሰው ለስጋ ከሚጨነቅ ለዘላለማዊ ነፍሱ የማይጨነቅ ለምንድን ነው??????
አባቴ ሆድ ብለህ ቀለል አደረከው የማትበላ ይመስል ለምን ስለሚበላ አላወራም?መፅሀፍ ቅዱስኮ መብላት ያለብኝንና የሌለብኝን አስቀምጦልኛል የመፅሀፍ ቅዱስን ህግ ለማክበር ነው ስለምበላው ነገር መጨነቄ
መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰመያት ያውርስልን አሚን
መርዝም የእግዚአብሔር ፍጥረት ነው ይጠጡት እና አያረክስዎትም አባታችን
Merze yigelal enji ayarekism
😂😂😂
Adam ke genet lemn tebarere ye egzabher tazazz sle alfexeme aydel slezi ye egzabher tizazz mekber alebet
ዶሮ እና ፍየል የማይበሉ ሰዎች ስለሚጠሉ ብቻ ሳይሆን አምልኮተ ባእድ ያለባቸው ናቸው አባ ፈጣሪ ለሁላችንም ይድረስልን
እግዚአብሄር የፈጠርኩትን ሁሉ ብሉ ባርኬዋለሁ አላለም:: እያንዳንዱን ፍጥረቱን በምክንያት ፈጠረ እንጂ ሁሉንም እንድንበላው አልፈቀደም:: ለምሳሌ: መርዛማነት ያላቸው ፍሬዎችና ቅጠሎች ሊጠቀሱ ይችላሉ:: አባጨጉዋሬን ቢራቢሮን ንብን የመሳሰሉት የሚበሉ አይደሉም
🌾🕊🌾🇪🇷🌾💙🌾❤️🌾💛🌾💚🌾✝️🕊🙏መርገም ርከሰት የለም ከተባለለምን የሴት የወር ኣባና የወሊድ ጣር ኣርቀረም ?🕊🕊
አባታችን በዚህ ዕድሜ እንዲህ
ዓይነት ክርክር ምን ያስፈልጋል
ስንት ጉዳይ እያለብን
አሜን❤❤❤
አባታችን በፈታንግስት ላይ የተፃፈውን ነው የነገረን
ሰኮናቸው ክፍት ያልሆነ እና የማያመሰኳ ብሉ ይላል ፍትሀ ነገስት??
ጳጳሳት ስለብፁዕነታችሁ አምላክ ምድያ አትጠልጠሉ።
ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይመት ያሰማልን
ክርስትና እምነት በኦሪት በሀዲስ ብሎ አንዱን ተከተሉ አይልም
ግን እነ አቡነ እንደሚሉት ኦሪት ፎርጌት ተደርጓል እና በሀዲስ ደግሞ አትብሉ አልተባልንም ብለውን እርፍ
ግርም ሚለኝ አባባል ይህ ነው ጴንጤዎች የሆነ ህግ ለመጣስ ሲፈልጉ ይሄ ነገር የተባለው በኦሪት ዘመን ነው በአዲስ ኪዳን ተሽሯል ይላሉ አንድ በጣም የተዳፈረ ሀዋሪያ ነኝ ባይ አስርቱ ትእዛዛት የተሰጡት በዘመነ ኦሪት ለሙሴ ነው የተሰጡት ስለዚህ እኔን አይመለከተኝም ሲል ሰምቼዋለሁ ወይ ድፍረት?መፅሀፉን እንደመሰላቸው ነው የሚተረጉሙት
እሳቸው መጽሐፍ ቅዱስ መረጃ አላቸው እንደ እግዚአብሔር ቃል ም ይናገራሉ ነገ ከሚደስባቸው ጥያቄ ነፃ ናቸው አቶ ዘበነ ገንዘብ እዚሕ ምድር ይቀራል ከጥያቄ አታመልጥም ለሚጠፋው ነፍስ
ካካካካ.....ፈራጅ ክርስቶስ ነው አንቺን ማን ፈራጅ አደረገሽና
ማንም የፈለገውን መብላት ይችላል የሚበላው ሰው ለሌላው መሰናክል እንዳይሆን እንጂ ክርስቶስ ኢየሱስ ከመብል ሁሉ በላይ ነው በመብል ምድራዊ ነው ክርስቶስ ኢየሱስ ግን ሰማያዊ ነው አባ ታችን ሊናገሩ የፈለጉት መብል ቁም ነገር አይደለም በኦሪቱ የተሰጡ ብዙ ህግ ነበር ግን መፈፀም አልቻልንም ክርስቶስ ኢየሱስ ግን የኦሪቱን ህግ ሁሉ ፈፀመና ተፈፀመ አለ ሁሉን ዘጋው አሁን እኛን ህግ አይገዛንም እያሉን ነው ለምሳሌ ወንድ ልጅ በኦሪቱ በተወለደ በ7 ወይም 8 ቀን ይገረዝ ነበር በአዲስ ኪዳኑ ግን ግዝረት በጥምቀት እንደ ተተካ እንናገራለን ሌላውን ግን አልተሻረም እያልን ሌላ ነገር እንናገራለን ክርስቶስ ኢየሱስ ከምድራዊ ምግብ በላይ ነው እናም ሰለምድራዊ ምግብ አትጨነቁ የሰማያዊ መንገድ ምግብ ስጋዬ ነው የሰማያዊ መጠጤ ግን ደሜ ነው አለ ክርስቶስ ኢየሱስ ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው አለቀ ከገባን ድድ ብና ካልተጫነን በስተቀር የተናገሩት የክርስቶስ ኢየሱስን ከፍታን ነው እኔ አውቃለሁ ባይ ወደላይ ቀና ብሎ አባቶችን ይሳደባል ልቦና ❤ ይስጠን አሜን።
እንዲህ ብለህ ስትናገር የሆነ ምግብ የማትበላ ትመስላለህ እስቲ ለሶስት ቀን ተወውና ጌታ ያበላኛል ብለህ ጠብቅ እስቲ?ሰኮናው ክፍት ያልሆነ እንሰሳ እንድበላ ጌታ አልፈቀደልኝም ከዛ ውጪ ልክ ነህ ህጉን ለማታከብሩ ደስያላችሁን መብላት ትችላላቹህ
ብፁዕ አቡነ በርናባስ የተዋህዶ የወንጌል አርበኛ የኢየሱስን ፍቅር በልቤ ውስጥ የሳሉት አባት ናቸው የዘመናችን ቅዱስ ጳውሎስ ናቸው
ሐዲስ ኪዳንን በሚገባ የተረዱ ናቸው ዘቤ ከእነርሱ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር
መምህሩ ከማንም በላይ አዋቂ አድርገው ራሳቸውን ስለሳሉ የአቡኑ ጥልቅ ዕውቀትና የተራቀቀ አገላለፅ የሚገባቸው አይመስለኝም
ጴንጤዎች ግርም የምትሉኝ ነገር መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ነው ብሉይ ኪዳንን የሚመቻችሁን እየመረጣቹህ ይሄ በአዲስ ኪዳን ተሸሰሯል የምትሏት ነገር ነው በነገራችን ላይ አቡነ በርነባስ የኦርቶዶክስ አባት ናቸው ጴንጤ አይደሉም በምግብ የተነሳ ልዩነት ኖራቸው እንጂ ጴንጤ አይደሉም ጴንጤ ሊሆኑ የሚችሉት እመቤታችንን የካዱ እለት ነው ልክ እንደ እናንተ ማለት ነው እንጂ ቀእንደዚህ አይነት አስተምህሮ ልዩነት የትም ቦታ ይፈጠራል እናንተ ቤትም አለ ለምሳሌ ሚራክል መኒን የሚቀበል ነብይ አለ በተቃራኒው የማይቀበልም አለ የተቀበለውም ያልተቀበለውም ያው ጴንጤ ነው
በኦርቶዶክስ ስም የሚነግዱትን እግዚአብሔር ያዋርዳቸዋል እንደ እህተ ሳጥናኤል ያሉትን አስመሳዬች
😢😢😢😢😢😢😢
tekula
እንደ ዘበነ መናፍቅ ፈጽሞ የለም ዘመኑ ሁሉ ወንጌልን ሲቋወም አለ ዘበነ ወንጌል አስተም ዘላለም አለም መቋወም ሕይወት አይሆንህም
ደህና ዘግበህ እህተ ማርያምን ታስገባለህ?
ተመሳሳይነት አላቸው እኮ ከ ጋሽ ዘቤ ጋር...!😅😂
@@emc414አዎ ይመሳሰላሉ አንተም እነሱን ትመስላለህኮ😂😂😂
እረ አሁንስ በጣም በዛ ኦርቶዶክሳውያን እረ እግዚኦ በሉ እኛ ማንን ነው የምናየው ማንነው የምንሰማው እግዚአበሔሬም አልሰማ አለን ለእንደዚህ አይነት ሠው
Begezabehere. Yehinn. Awnabage. Seweye. Mesejkeken trerekebelen. Ebakacihu. Abatocih
የረከሰ የለም ካልን
ሠይጣንም ተቀድሷል ማለትነዋ
አባታች የተናገሩት ኢዳለ ሆኖ ኢርሶ ይበላሉ ወይ መጀመሪያ ይብሉና ያሳዩን
ብሉ መቸ ኣሉ? እርኩስ ነው ኣትበሉ ነው ያሉ። ወተት የሚጠጣ ኣለ የማይጠጣም ኣለ ማር የሚልስ ኣለ የማይ ወድ ኣለ። ስለ ሚያርክስ ሁኖ ሳይሆን ስለ ማይወድው ኖው እኮ ኣሉ። የሃገር ባህል እና ወንጌልን ለይቶ ማወቅ ያስፈልጋል። ካልገባቹ እስኪ ገባቹ ጠብቁ።
Amen3
ሴኑዶሰ መለሰ ይሰጥ ብዙ ሰለ እያሰታመሩነው
የምትበሉ ብሉ እኔ ግን አልበላም
ግራ የሚያጋባ ነገር ነዉ
እርሶ ብሉ አኛ አንበላም የመናፍቅ ምክር አንፍልግም
እረ እባካችሁ ይህቺ ሴትዮ ከመልኳ ንግግሯ ከአፏ የሚወጡት ቃላት ሁሉ በጣም አሰቀያሚ ናቸው አታዳመጧት።
ዘመኑ ማብቃቱን አንዱ ምልክት ይኸው አባት ተብየዎቹ ሳይቀሩ ወደገደል እየወሰዱን ነው ። የጌታ መምጫው ቀርቧል ንስሀ እንግባ።
ልዑል እግዚአብሔር የፈጠረውን ሁሉ የተቀደሰ ነው ሲል እኮ ሁሉንም ብሏቸው ብሎ አይደለም ፣ ንብ እንኳን ለሰው ልጅ ማር እንዲሰጡ ፣ ፈረሶች ለትራንስፖርት እንዲያገለግሉ አህዮችም እህሎቻችን ለማጓጓዝ ፣ ውሾችም ለሰው ልጆች ጥበቃን፣ ሌሎቹም እነደዚሁ ፣ ጅብ ብቻ ነው ያገኘውን ሁሉ ቆራርጦ የሚበላ ፣ እንደጅቦች ሁኑ ነው የሚሉን ? እስኪ እራሳቸው ትሎችን ዝነቦችን እባቦችን ጥነዚዛወችን ተባዩን ሁሉ በልተው አሳዩን በሏቸው ? የሚበሉ አይመስለኝም ! ታዲያ ያልሆነ ተምህርትና ሰበካ ሕዝበ ክርስትያኑን ለምን ያሳስታሉ ?
እኚህ አባት በተለያዬ ጊዜ ሲያስተምሩ አውቃቸዋለሁ በጣም ድንቅ አባት ነበሩ ፣ምኑ ዞሯቸው ይሆን እንፀልይላቸው !
አባ እርሰዎ የፈለጉትን ይመገቡ ኦርቶዶክሳዊያን ግን አነደርገውም
በስመአብ እግዚኦ ኣየ ኢትዮጵያ ጉድሽ ገናነዉ ፅዮንን በድለሽ እንዴት ይቀናሽ
" ወደ አፍ የሚገባ አያረክስም ከአፍ የሚወጣ እንጂ" ያለው ጌታ እየሱስ ነው "አንተ ሰው እንዳትሰበር ተጠንቀቅ!!!
መብላት ትችላለህ ወንጌል እደፈለጋችሁ አታጣሙት አንተ እዳትጠ ተጠንቀቅ
እና ዝብም ይበላሉ ጉድ
ቄስ ዘበነ ፍትሐ ነገሥቱን ይመልከቱ
ጥሬና ቅቅልም ተከልክሏል እኮ ጋሽ ዘቤ!!?😅😃
ባህል ና ክርስትናን ማስተማር ይለያያል...።
አሁን ምን ከእኛ ጋር አከራከራቹህ ከፈለጋቹህ የአህያውንም የፈረሱንም የድመቱንም መብላት አይከለክልም ካላቹህ ብሉት እኛ እና ጋሽ ዘቤ ግን በቃሉ መሰረት የተፈቀደልንን እንበላለን እዚህ እየገባቹህ ለምን ትንጨረጨራላቹህ መምህር ዘቤ የሚያስተምረው ለኦርቶዶክሶች ነው እናንተን ምን ጥልቅ አደረጋቹህ መናፍቆች ወይ ጉድ የት ሄደን እንማማር ወገን😮😮😮
መምህራችን ደ/ር ዘበነ ለማን ዲ/ን ሄኖክ ቃለህይወት ያሠማልን። እኝህ አባት የት ነው የሚኖሩት ?
የጠራ ወንጌል ነው ያስተማሩን እናንተም ከሳቸው ተማሩ
Selam Memher 🤭🤭🤭🤭🤭Thank
Bernabad aheya Benita newb
ለእሱ ስጡት ይብላ
ኣየዘበነ ኮንቶ ። ክርስቶስ ብላ ኣትብላ ኣላለም ።
ከንቱና ገልቱማ አንተ ነህ መብላት ከፈለክ አንተ መብላት ትችላለህ እኛ አንበላም የሆንክ ገልቱ
Kelatme
Min honew new Gin ⁉️⁉️🫢
Abesku Geberku ‼️‼️🥹
ውድ የኢትዮጵያ ክርስቲያን ወገኖች በየጊዜው በካሕናቱ ወቅታዊ ንግግር ከመወናበድ ራሳችሁ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ፤ ብሉይ ከዳንንም አዲስ ኪዳንንም በትክክል አንብባችሁ የራሳችሁን አቋም ያዙ። ምክንያቱም እኛ የምንኖረው በባሕልም እንጂ በኃይማኖት ብቻ አንኖርምና።
መምህር ዘበነ እና ጳጳስ በርናባስ እንደ መረዳታቸው የተለያዬ አቋም ይዘዋል። ሰውን ሰው አይበላም ምከንያቱም ሁሉ ለሰው ተፈጥሯል እንጂ ሰው ለሰው ምግብነት አልተፈጠረም። ስለዚህ ብዙ አንረበሽ!
አንተ መጻሐፍ ቅዱሰ ያለውን አንተ ካድ አሳቸው ያሉት እንደ መጸሐፍ ቅዱሐ ቃል
ይሄ መልእክትኮ ለመናፍቅ አይደለም
አባ ምነው ወደየት እየሔዱ ነው ?ቆም ብለው ያስቡ
ኣቡነ በርናባስ እርሳቸው የ ኣሃያ ስጋ ይበላሉ ማለት ነው
ጅብስ ?
አዲስ ኪዳን ምን አልን ?
😅😅😅😅😅😅I am sorry I am not expected from you??????????
ዘሜ የተረት አባት ኑርልን። በማን እንደበር ነበር 😂😂😂
ስንት በሳቅ የሚገሉ ፓስተሮች እያሉልህ እዚህ ምን ትሰራለህ
I am ortodoks, but I don’t like zebenes lecture
ይሄ ሰውዬ አሠተሣሠብ ሁሉ የጎደፈ
እኝህ ሰውዬ እዕምሮ ህመምተኛ ናቸው? ወይንሰ ሌላ የእምነት ተልእኮ ይዘው የመጡት? እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ! ቅዱስ ሲኖዶሱ የሚቀልዱበትን የጵጵስና ስልጣን መያዝ አለበት ብዬ አምናለሁ።
በዚህ ዘመን መፈጠሬን ጠላሁ። የእምነት መሪዎቻችን በዚህ ልክ ሲያወዛግቡን ማንን እንመን?
አሁንም ያደናገራቹን ነው አህያ እና ለሎች የማይበሎ ይበላል በማለት ግራ ያጋባቹነው ጥሩ አይደለም የስተካከል
እኚህ አባት ምነው ሆዳቸው ላይ አተኮሩ ይልቁንስ "ስጋዬን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ የዘላለም ህይወት የለውም" የሚለውን አርቅቀውና አስፍተው ለምን አያስተምሩም...የጠለቀ እውቀት የለማ.
Ante sew tefto new echen metatakesew !!!!!!!!!!
If u can please read or aske .unless pleas quiet
ያገኘኽውን ሁሉ ብላ ስጋህን አደልብ ከዛ የስጋ ፍቃድህን ሁሉ ፈጽም በኋላም ዲያብሎስ ይቀበልሀል እያሉን ነው
እነ ዘበነ እውቀት የጎደላቸው ቅዱስ ቃሉን መስበክ ስለማይችል በምእመናን ፍት የተቃውሞ መንፈስን ጫፍ ይዘው አዋቂ ለመምሰል ይጥራል። አቡኑ በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው እውነተኛ ቃሉን ስያስረዳ እምነታችን እነኝህን ፈቅዶል ብሉ ብለው እንደአዘዙት አድርገው ይቀባጥራል ለማንኛውም የትምህርቱ አላማ ግን እግዚአብሔር የረከሰ ፍጡርን በምድር ላይ አላኖረም ወይንም የሚያረክስ ፍጡር ፈጣሪ አይደለም።ብሉ አላለም ነገር ግን የቃሉ ድርቀት ያለባቸው አዋቂ ለመምሰል ይጮሃሉ።አቡነ ባርናባስ እውነተኛ ቃል ነው የገለጡት ስለ መብላትና አለ መብላት ሳይሆን ስለ እርኩስ ፍጥረታት ሚስጢር ነው ያስተማሩት
እውነት ነው እኔ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዲያቆን ነኝ እነ ዘበነ እንቶ ፈንቶ ተረት 😂 እንጂ ወንጌል አይሰብኩም።
ብፁዕ አባታችን አቡነ በርናባስ የወንጌል አርበኛ ናቸው
Well said ...🙏❤👍!
እና ሰይጣንም የተቀደሰ ፍጡር ነው እያልክ ነው? ዱዝ
@@deaconabrham አታጭበርብር አንተና መሰሎችህ ናቹህ የምትበጠብጡት መናፍቅ የፈነህ ሌባ
ተቀደጂቱልቱላ
አቡነ በርናባስ የመጽሐፍ ቅዱስ ልቅ ናቸው። መምህር ዘበነ ስለመጽሓፍ ቅዱስ ሳይሆን በኦሪት ህግ ላይ የተመሰረተውን ጥንታዊና ልማዳዊ እምነትን ነው።
መምህር ታላቁን አቡነ በርናባስን መተቸት አቅም ያለዎት አይመስለንም። እኛም የኦርቶዶክስ አማኝ ነን።