ጊሽታጊና/ታሪኩ ስራዬን የሚያጣጥሉ አንዳንድ ሰዎች አሉ፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 168

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 3 ปีที่แล้ว +42

    አጠቃላይ ዘፈኑ የሚለው አንድ ህዝቡ አንድ ኢትዮጵያ ነዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤ ሁሉም ዘር ውስጤ ነው። ታሪኩ ዘመንህ ይባረክ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ብዝት ይብል❤❤❤

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 3 ปีที่แล้ว +1

    ዲሽታጊና ዋው ነው የተወደደ ዘፈን ነው በርታ ወንድማችን

  • @neju4652
    @neju4652 3 ปีที่แล้ว +35

    እኛ ደቡቦች እኮ ፍቅር ነን ዘር ሀይማኖት የማንለይ ሰዉ በሰዉነቱ የምንከባበር❤🇪🇹🙏

    • @etumechal3081
      @etumechal3081 3 ปีที่แล้ว +3

      100%absolutely right

    • @hanantadisi4574
      @hanantadisi4574 3 ปีที่แล้ว

      yegebachu seltun kedem Hezboch malet enante nachu yemechachu Abo 🙏🏼

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 ปีที่แล้ว +6

    ዲሽታጊና በጣም ነው ማደቅህ በርታ ውንድማችን ተሙ ምርጥ ሰው ነህ ❤❤👍

  • @salamm7556
    @salamm7556 3 ปีที่แล้ว +1

    አዳም ወድሜ አድናቂህነኝ ተሙየ በእውነት ይመች

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 ปีที่แล้ว

    ይህ መልካም ሰው በርቱልኝ ወገኖቼ አንድ ነት ደስ ይላል እናመስግናለን ምርጦች 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @yhhdff9978
    @yhhdff9978 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ የዋህ በርታ ዲሽታጊና ይብዛልን

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 3 ปีที่แล้ว +4

    ዲሽታ ዘፈኑ ብቻ ሳይሆን ፍቅር የሆነ ሰው ነው:: ይቅር በሉኝና ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ደቡብ ህዝብ እንደ ጋሞ ህዝብ እንዲሁም የግርራጌ ብሄረሰብን ፍቅራቸውን ሰላማቸውን ይስጥን ብለን ከእነሱ እንማር እሜን

  • @mahalambatube1120
    @mahalambatube1120 3 ปีที่แล้ว +1

    ያፍሪካ ካርታ ስትገለበጥ የኢትዮጵያ ካርታ እራሷ ነች ዋው ደስ ሲል ድል ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mularmular8721
    @mularmular8721 3 ปีที่แล้ว +1

    ተሙ በጣምተስማምቶሀል ዛሪደግሙ።ፋብለሀል።

  • @alemneshjesus9806
    @alemneshjesus9806 3 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችውበጣም ደስ ይላል የእኔ ወንድም ዘፈን ሀጾአት ነው መንግስተ ስማይ አያስገባም በምድር ላይ ዝና(መታወቅ ጊዜአዊነው የዘላለም ህይወት አይገኘም ምክንያቱም በዚህ ምድር እያልክ ከምትዘፊን ለእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱሰ ክርስቶስ የማርያምን ልጅ ዘምርለት ዘፈን ሀጢአት ነው ገላቲያ ምእራፍ 5:19ይገኛል ስለዚህ ይች ምድር ኩንትራትናት ለእግዚአብሔር ዘምርለት መንግስተ ስማይ ዘፈን አያስገባም ወንድም መልክቴ ይድርስህ ለሁላችው ቲሙም፣ወንድሜ፣እግዚአብህር፣ከነባለቤትህ፣ከነልጅችህ፣እግዚአብህር፣እርጅም፣እድሜ፣ይስጥልህህ።

  • @tsinat4105
    @tsinat4105 3 ปีที่แล้ว +7

    ተሙዬ ኢትዮጵያ ስትገባ በጣም አማረብህ ምችት ይበልህ ። ባባዬ ናፍቆናል ሚስትህንም አቅርብልን ተናፍቃችኋል😍

  • @sweetnega8119
    @sweetnega8119 3 ปีที่แล้ว +4

    ያንተን ዘፍን የጠሉ አንደነትን ፍቅርን ሰላምን የጠሉ መሆን አለባቸው!!

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉወች ይጠብቅህ ወንድማችን ዲሽታጊና

  • @wadyasiraj9889
    @wadyasiraj9889 3 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ አበርቺህ እንደሆኑ ማወቅ ኣለብህ አዳም ወንድሜ በርታ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +5

    ጊሽታ ጊና ብራቦ ምርጥ ስራ ያቀረብከው ትክክል ተሙ ምርጥ ሰው በርታ

  • @misgatube3833
    @misgatube3833 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว +3

    ዲሽታጊና @ ተሙ ምርጦች
    ደቡቦችኮ ፍቅርናቸዉ

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 ปีที่แล้ว +2

    ታርዬዬ ምርጥ ሰው ሰላምክ ብዝት ይበል ተሙ እናመሰግናለን

  • @antoinettebouban876
    @antoinettebouban876 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማ እግዚአብሔር ይረዳህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለ 🇪🇹👍

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew8253 3 ปีที่แล้ว +4

    ታሪኩ ማንንም አትሥማ ቀንተውብህ ነው አንተ ትክክለኛ ሰው ነህ በርታ እንዳታቋርጥ

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት ምርጥ አገር ወዳድ ባንድ ላይ ደስ ስትሉ እንወዳችዋለን

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤በጣም መልካም ሰዉ ነዉ ፈጣሪ ያክብረዉ

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 3 ปีที่แล้ว +4

    ዲሽታ ጊና አዳም ወንድሜ ጎበዝ ነህ

  • @thankumom6302
    @thankumom6302 3 ปีที่แล้ว

    ማረያመን
    በጣም
    ጥሩ
    ሰው
    ነህ
    የዋኦሄኤ
    ነህ
    ከዘፈንህ
    ተባየህን
    አወዷለው
    ትንሺ
    አምሃርች

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +4

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር@Yeti

    • @selamtube958
      @selamtube958 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር

  • @nigusdebash8
    @nigusdebash8 3 ปีที่แล้ว +22

    መምህር ዘበነ ለማ ስላንተ የሰጡት አስተያየት ያበራታታሀል ገብተህ ስማው ድሽታ ጊና

  • @kalibali1435
    @kalibali1435 3 ปีที่แล้ว +1

    The best singer ever

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +6

    ዲሽታ ጊና ተወዳጅ ነው በዛላይ ዘፈን ሳይሆን መልክቱ ስብከት ነው የምለው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ❤❤❤

  • @salamasoupia675
    @salamasoupia675 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ቀጥልበት

  • @gigidubai8039
    @gigidubai8039 3 ปีที่แล้ว +1

    ጊሽታጊና በርታ አንዳንድ እቅፋቶች ቢኖር ጠንካራ ያደርግጋል በርታ አላማክን ወይአሣብክን ወደፌት ምራ በርታ ወንድሜ ከዚህ የበለጠ ትሰራለክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 3 ปีที่แล้ว +3

    Amazing wooooow well done ተሙዬ and keep it up your great job 👌👌👌 share and like ❤👌👌👌

  • @sberashsberash603
    @sberashsberash603 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️ lijoch tebarekuu 2

  • @gentandhabty
    @gentandhabty 3 ปีที่แล้ว +3

    ተሙዬ እንወድካለን ኪያ ጠፋች እኮ ባባዬ ሪሞኒ የኒ ቆጆ ይምጡ የምትሉ በላይክ

  • @abeybassa4418
    @abeybassa4418 3 ปีที่แล้ว

    Waw melkam melket new berete adam wodime

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +25

    Selam.ለሀገራችን ይሁን ታሪኩ ግን ከዘፈኑ ኢንተርቪው ነው የፈተነው በየ ቦታው ይመችህ

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 3 ปีที่แล้ว

      አውነት ነው 🤣 ምነው ባታደርቁት እኛም በማዳመጥ ደከመን

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አላዳምጥም ኮመንት ነው የማነበው ከማዳመጥ ይልቅ ማንበብ

    • @becauseofjesus9181
      @becauseofjesus9181 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 3 ปีที่แล้ว

    ከልብ አዝናናንንቶናል.እናመሰግናለን

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aas9162
    @aas9162 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጊሽታጊና ተመቸኝ እኮ

  • @zarfeethiopwt1858
    @zarfeethiopwt1858 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ደሽታ ግና ታሬ ኢትዮጵያን በፍቅር ገለፅካት

  • @madetube4356
    @madetube4356 3 ปีที่แล้ว

    Wellcom bro tariku tnx temu silakerbkew

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว +7

    ዲሽታ ጊና በጣም ጎበዝ ነህ በርታ አሁንም ብዙ ስራ እንደምትሰራ እናምናለን እናመሰግንሃለን🙏🙏 ተሙ በኢንተርቪው ስላቀረብከው እናመሰግናለን🙏🙏😍👍👍

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 3 ปีที่แล้ว +1

    TARIKU MY BROTHER BERTA FETARI KANETE GA YIHOUN.💝💝💝

  • @ayshaaragaw4772
    @ayshaaragaw4772 3 ปีที่แล้ว

    ታሙ የለህበት በጣም ያምራል

  • @መሲስደተኛዋ
    @መሲስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    ዲሽታ ጊና የኔ ወንድም ሰላምህ ይብዛ

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 3 ปีที่แล้ว

    Adam wendeme enwedikalen 💚💛❤️Egziyabeher Ethiopian yitebiqilin 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 3 ปีที่แล้ว +2

    ጊሽታጊና የሚያጣጥሉ እኮ ሰወች አይደሉም ሰይጣኖች ናቸው

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 3 ปีที่แล้ว

    ታሪኩ እግዚአብሔር ያስባቸው አንተ ግን በርታ 👌👌👌👌

  • @ተከበናልአሳምነው
    @ተከበናልአሳምነው 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰዉ እኳን አገኘከዉ

  • @emuemuemu9433
    @emuemuemu9433 3 ปีที่แล้ว

    Tare dishita gina wusxenew😍😍

  • @alexanderhelb790
    @alexanderhelb790 3 ปีที่แล้ว

    Yehe smart new betam

  • @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ
    @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዲሺታግና የምጠላ ሰው ኢትዮጵያን የማይወዲ ነው ።እኔ የሙዝቃ አዲናቅ አይደለሁም ነገርግን የሙዝቃው ትርጉም ትልቅ ትርጉም አለው ።ከእግዚአብሔር ቃል እራሱ የተያያዘ ነው ራቁታችን ነው የተወለዲነው ራቁታችን ነው ከእግዚአብሔር ፊትም የምንቀርበው ስለዝህ እንኳን ለጥላቻ ለፊቅርም ግዜ የለነም ግዝያችን አጭር ናት. ስለዝህ ቤሄር ሳንለይ እንስማማ ነው ባጭሩ ስንተረጉመው ይመችህ እኛ ኢትዮጵያዊያን እንወዲሀለን

  • @SamsungJ-ie8dv
    @SamsungJ-ie8dv 3 ปีที่แล้ว

    ditisa ginaa😍❤❤❤❤❤

  • @Degsewtube
    @Degsewtube 3 ปีที่แล้ว +7

    ኦ እናመሠግናለን ዲሺታጊና👏 ውድ ያገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ✌️

    • @hafsa-jo1ch
      @hafsa-jo1ch 3 ปีที่แล้ว

      ነይይይይይይይ

    • @hafsa-jo1ch
      @hafsa-jo1ch 3 ปีที่แล้ว

      እናቤትትትት

    • @selamtube958
      @selamtube958 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @wubkitchen
      @wubkitchen 3 ปีที่แล้ว

      @@selamtube958 ney endamamer

    • @wubkitchen
      @wubkitchen 3 ปีที่แล้ว

      @@hafsa-jo1ch endmamer

  • @እድላዊትሃይለኢየሱስ
    @እድላዊትሃይለኢየሱስ 3 ปีที่แล้ว +6

    ተሙዬ በግርግር ፈመስክ እኮ። ዲሽታጊና ወደንዋል ይመቻቹ

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 ปีที่แล้ว

    ታሪኩ❤ እና ተሙ

  • @abdihayeru4658
    @abdihayeru4658 3 ปีที่แล้ว +2

    ተሙ በጣም ደስ ይላል ግን በቀጣይ ማን እንጠብቅ ሰብራይዝ እያደረከን ነው አሳውቀን እንጂ

  • @msiltimedia46rudukebede
    @msiltimedia46rudukebede 3 ปีที่แล้ว

    እና በርታ

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 3 ปีที่แล้ว +1

    ተሙ ምርጥ ልጅ

  • @Hagere214
    @Hagere214 3 ปีที่แล้ว

    Forget what people say just keep singing and show us where you live I like to watch country living (farming)

  • @burteskitchen5046
    @burteskitchen5046 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ተሙ እንዴት ናችሁ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ይዘህ የቀረብከው ሁሊን አሟልቼ ቤተሰብህ ሆኛለሁ አንተም ብቅ በል አበረታታኝ ጥሩ ሰው ስለሆንክ ቤተሰብህን እግዚያብሔር ይባርክልህ❤️🙏

  • @aidadelteil691
    @aidadelteil691 3 ปีที่แล้ว

    Egeza beyer yebarkehe yewenetesewe nehe
    Feker fekerfeker nehe
    Ayezohe wedemi

  • @Lovebaby21_
    @Lovebaby21_ 3 ปีที่แล้ว +1

    Say hi to Adam wedmye for me pls his the best 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘

  • @cellularphones8860
    @cellularphones8860 3 ปีที่แล้ว

    Betame teru new ketelbete

  • @ezzocell9990
    @ezzocell9990 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷💕

  • @genetergeno9492
    @genetergeno9492 3 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @tube3507
    @tube3507 3 ปีที่แล้ว

    ማሠቢያ የለላቸው ናቸው የታሪኩን መልእክት የሚያጣጥሉ በሰይጣን ጭቅላታቸው የተሞላ እኔ ብቻ የኔ ብቻ የነገሰ እንጂ👉 እኛ የሚል የታሪኩን መልእክትን አይጠላም።ታሬ ለዘረኛ እኔ ብቻ ለሚል ፓራሥታሞ ብየሀለሁ በርታ አባቴ

  • @gaitaimangaisha2889
    @gaitaimangaisha2889 3 ปีที่แล้ว

    👌👌🙏🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️🇪🇹

  • @tgtube4876
    @tgtube4876 3 ปีที่แล้ว

    ማሳደግ አለብን ሚስኪን ነው

  • @hiwiabba1112
    @hiwiabba1112 3 ปีที่แล้ว +1

    Temu Ethiopia coran betam eyechemer new ebakihin tetekek

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 3 ปีที่แล้ว

    ብዙዎች ደግሞ እንወድሃለን

  • @kalikdankalikdan5645
    @kalikdankalikdan5645 3 ปีที่แล้ว

    Tamuyee Hulem Enwadhalan Enakabrehalan Wandemachn Bertalen Egizabher Kana Malaw Betasabk Salamna Tena Yabzalek
    " Gin Koy Camera Amanu Min Ala Tamu Shamezekn Kolefe Btelaw ?

  • @Tube-ti3qp
    @Tube-ti3qp 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ፍልቅልቆች ስወዳቹ አበረታቱኝ

  • @VipVip-os1cx
    @VipVip-os1cx 2 ปีที่แล้ว

    💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💚💛🙏

  • @honeytube8513
    @honeytube8513 3 ปีที่แล้ว +6

    እቺን ኮሜንት የምታነብ ሁሉ ፈጣሪ በሄደቹበት ይጠብቃቹ በዛውም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስ....ተባበሩኝ

  • @beztes2432
    @beztes2432 3 ปีที่แล้ว

    Ayzoh bonsehachewal gobez

  • @netsanetdubai6851
    @netsanetdubai6851 3 ปีที่แล้ว +1

    አንደመር

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰው ቀጥልበት ሰው በቻለው አቅሙ መልክቱን ያስተላልፋል ወጣቱ ደግሞ ሙዚቃ ስለሚሰማ ትንሽ ቢነቁ

  • @tataselam678
    @tataselam678 3 ปีที่แล้ว

    Enwodhalen taraya

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    100%አድናቆት ከጠበቅክ አንተ ጋር የሆነ ችግር አለ ማለት ነው

  • @enatealamhude270
    @enatealamhude270 3 ปีที่แล้ว

    Arf naw geshitagena

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏💪💪💪

  • @yirgamirete759
    @yirgamirete759 3 ปีที่แล้ว

    Wau gejinachin inwodihialeniiiiiii

  • @ermitube9480
    @ermitube9480 3 ปีที่แล้ว +1

    ለቃለ መጠይቅ የመረጥከው ቦታ ጥሩ አይደለም ከድምፃችው ይልቅ ሌላ ባዕድ ድምፅች ነው ጎልተው የሚሰሙት

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว

      እንደመር እህቶቸ

  • @tagest3623
    @tagest3623 3 ปีที่แล้ว

    አዪሰምም

  • @samsoungghalxy3347
    @samsoungghalxy3347 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍

  • @تبتب-ق1ص
    @تبتب-ق1ص 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍💕💕💕

  • @nebathassenkedir5076
    @nebathassenkedir5076 3 ปีที่แล้ว

    1 new zefeneh lamiluh,melasheh kabezat terat yebaletal belachew

  • @Hagere214
    @Hagere214 3 ปีที่แล้ว

    I can't hear you speak up. I like your music

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @تبتب-ق1ص
    @تبتب-ق1ص 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @genetmohammed6534
    @genetmohammed6534 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @janetaeydhyuerav3276
    @janetaeydhyuerav3276 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍💯💯💯♥️♥️♥️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว

    Memu iba rare yimechu selamachu yinbza

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam3811 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤😍😍

  • @hafsa-jo1ch
    @hafsa-jo1ch 3 ปีที่แล้ว

    ✌️✌️✌️✌️✌️👌

  • @mugminam4065
    @mugminam4065 3 ปีที่แล้ว

    Ikenkon.dena.mexay

  • @msiltimedia46rudukebede
    @msiltimedia46rudukebede 3 ปีที่แล้ว +1

    ታሬ ጊሽታ ጊና ከሁን በዋላ ሁሉኑም ስራዎችህን ለራስህ ዩቱብ ቻናል ከፍተ ቢትለቅ ውጤታማ ቱሆናለህ በዚ አጋጣሚ ተሜ ቢታግዘው እጠይቀሀለው

  • @uae1023
    @uae1023 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ተሙዬ