ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ethiopia - መስከረም አበራ አፍረጠረጠችው “ጃዋር የአማራው ብሄርተኝነት ሥላስፈራው የኦሮሞ…..”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ค. 2022
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 298

  • @user-yb7qi3mb7x
    @user-yb7qi3mb7x 2 ปีที่แล้ว +9

    መስከረም ጀግናዋ 💚💛♥️

  • @endagergetasew5411
    @endagergetasew5411 2 ปีที่แล้ว +18

    እህታችን እውነት ተናገርሽ በርችልን

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 2 ปีที่แล้ว +5

    የመስከረም አበራ አድናቂ መሆኔ በበቃ ምክኒያት ነው። ባለበሩህ አዕምሮ፣ቁርጠኛና ደፋር እንድሁም ድንቅ ተንታኝ በመሆኗ ወዘተ።

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว +2

    የዘመናችን ምንትዋብ ነሽ የኔ ጀግና አስተዋይ👍👍👍

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ናት ጋዜጠኛ መስከረም አበራ ትክክል ተነተነችው ትባረክ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 2 ปีที่แล้ว +7

    Meskerem Abera's analysis of Jawar's opportunistic stand is the best I heard. Loves this woman; she has beauty with intellect!

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 ปีที่แล้ว +21

    እውነት ነው ጅዋር ምንም ቢል እሱን ማመን ከባድ ነው እኔ ግን የባህሪ ለውጥ ካመጣበት ቀን ጀምሮ የሚፃፉ ኮሜንቶች አስደግጠውኛል አብዛኛው ስው ማለት ይቻላል የጅዋርን መለወጥ የሚያደንቁ ናቸው በጣት የሚቆጠሩ ሰወች ግን እሱን አትመኑ የሚሉ አሉ እውነት ነው እናስተውል በተቆፈረልን ቦይ መፍሰስ እናቁም ከከፍተኛ ባለ ስልጣናት እስክ ዝቀተኛ ፊትለፊት የሚያወሩት ሌላ ዞር ብለው የሚሰሩት ሌላ መሆኑን ማስተዋል አለብን

    • @tilahun5421
      @tilahun5421 2 ปีที่แล้ว +4

      የሺ ጀዋር መቼም ቢሆን ጭራቅነቱን አይተውም

    • @AnnaAnna-wy3vy
      @AnnaAnna-wy3vy 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 2 ปีที่แล้ว +2

      @@tilahun5421 እውነት ብለሻል ውዴ ችግሩ ግን አሁን መልካም ነገር ስለተናገረ ሚያምኑት ስወች አሉ አደጋው እዚህ ላይ ነው እንዳልሽው ምንም ቢል ማመን የለብንም እህቴ መስከረም አበራ እንዳለችው ይቅርታ ቢጠይቅ እንኳን እሱን ማመን ይከብደኛል ምክኒያቱም ይቅርታው ከልቡ ይሁን አይሁን ስለማይታውቅ ይገርምሻል በቀል አልወድም መበቀልን አጥብቄ እጠላለሁ ተጠራጣሪ ግን እንደ እኔ ማንም የለም እናም ጅዋርን በጥርጣሬ ማየቱ ይሻለናል እላለሁ አመሰግናለሁ

    • @user-se3xo3ro3v
      @user-se3xo3ro3v 2 ปีที่แล้ว +3

      Exactly

  • @mehadimehadi8795
    @mehadimehadi8795 2 ปีที่แล้ว +10

    መስከረም ጀግና ነሽ

  • @user-gs6it4nt2m
    @user-gs6it4nt2m 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም በሳል ልጅ ናት በትክክል ተረድታዋለች የጀውሀርን አካሄድ የለፀችበት መንገድ ተመችቶኛል ተባረኪ

  • @umuarebuu
    @umuarebuu 2 ปีที่แล้ว +11

    አልሃምዱሊላህ በል
    የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ ነገር ሁሉ ተራ እንደሆነ ይገባሀል! ከጎደለህ ይልቅ የተደረገልህ ይበልጣል! ስለዚህ ተመስገን በል ወዳጄ

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 2 ปีที่แล้ว +27

    ጀዋር መሀመድ የራሱ የሆነ ተልኮ አለው በፖለቲካ ደግሞ በሳል ነገር አለው ግን ጀዋር ጀዋር ነው መቼም ቢሆን ከኦሮሞ ውጭ ሰው መኖር የለበትም ብሎ የማያስብ ዘመነ ኦሮሞማ ነው

  • @alemoali7099
    @alemoali7099 2 ปีที่แล้ว +10

    መስኪ ደማችን እኮ እስማርት ናት ጭቅላቷ ይለያል ጀዋርን ያሽመደመዱት ያነሳቻቸዉ ነጦቦች ናቸዉ ልክ ናት።

  • @mesfinyilma7381
    @mesfinyilma7381 2 ปีที่แล้ว +5

    ባለፈው መስከረም ያደረገችው ቃለ-ምልልስ ትንታኔ አስደሳች ነበር። የማላደምጣት ነበረች። ጀዋርን በደንብ ተነተነችው፡፡ ዕውቀት / ጥበብ ካደለው ለበጐነት ለሰው ልጆች መልካምነት ሊውል ይችላል አለያም ተረገም ካለው ለክፋት / መሠሪነት ለሰው አበሳ ሊውል ይችላል።

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 2 ปีที่แล้ว

    መስከረም አበራ 👌👌👍👍💚💛🍎💞💞💞💞

  • @qwer5235
    @qwer5235 ปีที่แล้ว

    ልእልት እህታችን ትትክል ነሺ አንድ ሠው ሲወደንም ሲጠላንም ለምን ማለት የግድ ነው የዋሁን የአማራን ህዝብ ሸውዱ ነገ ሊሳድው ነወ።

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 2 ปีที่แล้ว

    የመምህርት መስከረም የሚደንቅ ትንተና ዘለፋ የለለበት መለማመጥም የሌለበት የሚሰማትን የምታየዉን በመረጃ ለተጎዳዉ ወገን ሁሉ ድምፅ የምትሆን ወደ ሁላ ብንመለከት ስለ ጋሞ ስለ ስለ መልካሞቹ ኦሮሞ አይርፕላን ሲወድቅ መሪር ሀዘን ላዘኑ ሁላችን ብናዝንም ስለነሱም ፅፋለች እና የምትደነቅ አይምሮዋ ብሩህ የሆነች ድንቅ ኢትዮጲያዊ ነች ፈጣሪ እስከ ሙሉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ !

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰይጣን ሀይሉን እንጂ ጥበቡን አልተቀማም ጀዋር ቀንድ የለውም እንጂ ስጋ የለበሰ ሰይጣን ነው

    • @myhopeGod
      @myhopeGod 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @wab4425
    @wab4425 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተዋይ እህት ነሽ መምህርት መስከረም

  • @lemlemtesfaye6452
    @lemlemtesfaye6452 2 ปีที่แล้ว +3

    መስኪምርጥ ልጅናት በሳል በጣምነው የምንወዳት

  • @joniraga8112
    @joniraga8112 2 ปีที่แล้ว +3

    yuo are smart ። መስኪ😍

  • @birhaneazazh6109
    @birhaneazazh6109 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you MESKEREM ABERA !

  • @nurrkewollo417
    @nurrkewollo417 2 ปีที่แล้ว +7

    መስኪ አቦ ይመችሽ ጀግና ነሽ

  • @yaredwude6571
    @yaredwude6571 2 ปีที่แล้ว +2

    አስደማሚ ትንታኔ ነው መሰኪ ያቀረበችው ድንቅ ናት ።

  • @perspective8456
    @perspective8456 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዋር ለመስከረም አበራ ስጋቷ ሳይሆን የማታገያ ስልቷ ነው! ይህን በደንብ ጠንቅቀን እናውቀዋለን!!!

  • @girmaybass68
    @girmaybass68 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you! እግዚአብሔር ይስጣት!

  • @andualemfetene8276
    @andualemfetene8276 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰይጣን መልካምነት ለወጥመድ ነው!

  • @user-gb3bo4sq9e
    @user-gb3bo4sq9e 2 ปีที่แล้ว +3

    መስከረም ትለያለች የኞ እንቁ ተምሳሌት ናት ጀግና ሴት ነች

  • @Miko16459
    @Miko16459 2 ปีที่แล้ว +33

    ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚችል ማንም ግለሰብም ስብስብም የለም አንዳንዴ ማመን ያለበት ሰው ማመን አለበት ጀዋር ሩጫውን ጨርሷል አቅቶታል ተሸንፏል አረት ነጥብ። 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹!

    • @solocmc8117
      @solocmc8117 2 ปีที่แล้ว

      He is coming up read about him

    • @Miko16459
      @Miko16459 2 ปีที่แล้ว

      @@solocmc8117 መቼም ። እስቲ እናይ የለ game over !!! ራሱም ያቀዋል አለው ለማለት ለመተንፈስ ያክል ነው !!!

    • @solocmc8117
      @solocmc8117 2 ปีที่แล้ว

      @@Miko16459 አይምስለኝም ኦነግ ስለተከፋፈለ እነሱን አንድ ለማድረግ ነው እመነኝ ለኢትዮጵያውያ ደንታ የለውም

    • @Miko16459
      @Miko16459 2 ปีที่แล้ว +1

      @@solocmc8117 እስቲ ወደኋላ አለፍ ብለህ ተመልከት ያ ተራራ የነበረ ሰው አይምሮ ፈጣን ነው እሚባል ሰው ታላላቅ ስህተቶቹ ዋጋ አስከፍለውት እጅ ሰቶ በጠባብ ቤት አሳልፏል ዳግም አይነሳም በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ከሽፎ ዳግም አንሰራርቶ የመጣ የለም ከተሸነፍክ አከተመ የኔ እሚላቸውም እሱን አምነው ገደል አይገቡም አሱም ያቀዋል ብቻ እንይ እሚሆነውን 🇪🇹

    • @user-nw8lc2br8j
      @user-nw8lc2br8j 2 ปีที่แล้ว

      አሱ ቢሸነፍ መጀመርያ የጥላቻ ጡጡ አያጠባ ያሳደገው መጋ የተሸነፈ ይመስልሀል ዛሬም ጥላቻቸው ጥግ ድረስ ነው ኢትዮጵያውያን ላይና አማራው ላይ።☹️

  • @abebetamra9944
    @abebetamra9944 2 ปีที่แล้ว +9

    Meskee. I have no words to say about you you are an amazing woman and very brilliant which I ever seen in Ethiopia. I have a big respect for you.

  • @hanantobe6116
    @hanantobe6116 2 ปีที่แล้ว

    ይች ጠጋ ጠጋ አላማረችኝም ተለሳልሰው ወንበር ይይዛሉ ሲቀመጡበት ሰውን ይጨርሳሉ

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 2 ปีที่แล้ว +7

    ወሬኞች እና ደደቦች ናቸዉ ጀዋር ተቀይሯል የሚሉ ትምህርት ቤት ይግቡ ሰዉ አንዴ ነዉ የሚሸወደዉ ለዚያም ኦሮሙማዉ ሁለተኛ ከሸወዱን መሠረተ ትምህርት ያስፈልገናል ማለት ነዉ።

  • @hundebabushe865
    @hundebabushe865 2 ปีที่แล้ว +1

    Jawweekoo ❤💚❤

  • @zewdneshzad3532
    @zewdneshzad3532 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ መሥኪ አኔም አንደዛ ነው የገባኝ አማራ ያሸንፉል

  • @hanasheferaw7147
    @hanasheferaw7147 2 ปีที่แล้ว +5

    She's right! I ove the way she explains.

  • @XXXXXX-zc4gh
    @XXXXXX-zc4gh 2 ปีที่แล้ว +12

    I Agree with her 100%! This Ledy absolutely she is a critical thinker.

    • @genetmekonnen9445
      @genetmekonnen9445 2 ปีที่แล้ว

      Spelling

    • @Mesaya1929Abeni
      @Mesaya1929Abeni 2 ปีที่แล้ว

      Logical with out no Fallasi

    • @addisberki2457
      @addisberki2457 2 ปีที่แล้ว

      @@genetmekonnen9445 ke yet yimetal knowledge 😆
      Spelling aychelum komchewoch

  • @tankutanku4641
    @tankutanku4641 2 ปีที่แล้ว +1

    በየ ቀኑ ተመስጬ ነው የማዳምጣቹ በርቱ

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 2 ปีที่แล้ว +2

    She good, and smart enough to know johar.

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 2 ปีที่แล้ว +18

    Well described! Thanks activist meskerem.

    • @user-iq8cs5hs1m
      @user-iq8cs5hs1m 2 ปีที่แล้ว

      𝐦𝐚𝐧𝐢𝐧𝐢𝐦 𝐚𝐥𝐚𝐦𝐧𝐢𝐦

  • @fasiga1082
    @fasiga1082 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል መስከረም እይታሽ እኔም እንዴት ሊሆን ይችላል ብዬ ስሟገት ነበር ያኔ በነዚያ ሰዎች ግድያ ምከንያት ሚሰማውን ሲጠይቅ ምን እንዳለ እና ሌላ ደግሞ ስለክርስትያን ምን ማድረግ እንዳለባቸው ሲገልፅላቸው አለ እኮ ቪዲዬ ዛሬ ተነስቶ ሌላ አጀንዳ የሐረር ጌ ልጅ ነኝ በወቅቱ እንዴት እንደሆንን ፈጣሪ ነው ሚያውቀው

  • @genlamin9393
    @genlamin9393 2 ปีที่แล้ว

    ትክክልናትእህታችንዱሀርማለት🐍🐍

  • @tigestaweke3168
    @tigestaweke3168 2 ปีที่แล้ว +7

    ጅዋር ማለት የኢትዮጵያ ጠላት ነው

  • @sebleashagre2315
    @sebleashagre2315 2 ปีที่แล้ว +2

    በርችልን መስኪ እንወድሻለን 💗💙🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤

  • @pearls1626
    @pearls1626 2 ปีที่แล้ว +11

    ጀዋር እና በቀለ ገርባ
    ይህ ሁሉ መዘባረቅ ስልጣን ለመያዝ ነው ለካ ፧
    አቦ ተዉን እባካችሁ
    “ድሮ ነበር አስቦ… “

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 ปีที่แล้ว

    መምህር መስከረም በጣም የገባት አስተዋይ ጀግና ሴት ናት::እባብ ምንጊዜም እባብ ነው እርግብ ሊሆን አይችልም::ጀዋር ማለትም እንደዚ ነው::ጅብ የማያውቁት ሐገር ሔዶ ቆዳ አንጥፉልኝ አለ አሉ::ያደረገዉን እሱ ቢረሳ ና ቆዳውን ቢለውጥ እኛ ግን አንረሳውም::እሱ ና መሰሎቹ የዘሩት ዘር በቅሎ ነው እንደዚ ሐገሪቷን እያሰቃያት ያለው:

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +23

    መርጠው እየገደሉን የምንፀየፈውን ዘረኝነት አስተማሩን ጁሀር ማን ነው ኦነግ ነው ኦነግ ምንድነው ሰው በላ ጭራቅ ነው። የኦነግ አላማ ምንድነው? መልሱ ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው። ሌላ ትንታኔ አያስፈልግም

    • @nunusha8971
      @nunusha8971 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ኩሩ አማራ 🥰

    • @tofiktube2430
      @tofiktube2430 2 ปีที่แล้ว

      ገና ብዙ ይቃራል ቆምጬ

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tofiktube2430 እኛ የተነሳን ቀን እንደ አይጥ ጉድጓድ ቆፍራችሁ ከመሬት ውስጥ ነው የምትገባቡት ፊት ለፊት የሚገጥመን ጥላት የለንም ጥላቶቻችን ሁሉ የሰባት ሽንታም ልጆች ናችሁ የታጠቀ አማራ ውጊያ አትገጥሙም እንተዋወቃለን ሴትና ህፃናት ነው የምትገድሉት

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 2 ปีที่แล้ว

      @@tofiktube2430 you are a killer

  • @beyeneteshome8554
    @beyeneteshome8554 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀዋር አሁን ላይ ሌላ ሚሽን ለመስራት ገፅታ ግንባታ ላይ ነው አለቀ እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም ነው ነገሩ።

  • @behe2706
    @behe2706 2 ปีที่แล้ว +2

    Meske God bless you and your family, the iron ledy

  • @ambayaambaya605
    @ambayaambaya605 2 ปีที่แล้ว +1

    Meskerem Zerish yibarek!

  • @bekelemulugeta6817
    @bekelemulugeta6817 2 ปีที่แล้ว +1

    Activist Meskerem Abera she had the gift ,
    She always see outside the box none of us can 👏👏

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 2 ปีที่แล้ว

      Denkoro non of us telaleh ende jezeba sente ale senet emgerm sewu

    • @bekelemulugeta6817
      @bekelemulugeta6817 2 ปีที่แล้ว

      GEMED AFF🤣😂🤣😂

  • @pearls1626
    @pearls1626 2 ปีที่แล้ว +6

    “እንደነዚህ ያሉ ሰዎች የክርስቶስን ሐዋርያት
    ለመምሰል ራሳቸውን የሚለዋውጡ፣
    ሐሰተኞች ሐዋርያትና አታላዮች ሠራተኞች ናቸው።
    ይህም የሚያስደንቅ ነገር አይደለም፤
    ምክንያቱም ሰይጣን ራሱ የብርሃን መልአክ
    ለመምሰል ራሱን ይለዋውጣል።
    እንግዲህ የእርሱ አገልጋዮች፣
    የጽድቅ አገልጋዮች ለመምሰል ራሳቸውን
    ቢለውጡ የሚያስገርም አይደለም፤
    ፍጻሜአቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል።”
    ‭‭2 ቆሮንቶስ‬ ‭11:13-15‬

  • @misganawzeleke2222
    @misganawzeleke2222 2 ปีที่แล้ว

    Gobez Meski

  • @yehunealehigne4523
    @yehunealehigne4523 2 ปีที่แล้ว

    በሚገባ በትክክል ተንትናዋለች መስከረም ቆራጥ

  • @mengistuzelalem5191
    @mengistuzelalem5191 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀሰተኝ መሲህ ነው ጀዋር ጀዋር ቁማርተኝ ነው በፍጽም ጀዋር ሚኒሶታ ሄዶ ያለንን ኢትዪጵያ መቶ የነገረንን ፈጽሞ መረሳት የለብንም።

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 2 ปีที่แล้ว +4

    Allah bless you My sister. Absolutely you right and I can't trust Juhar. Del for Fano dell for Amhara and Ethiopia win 💚💛❤️🇲🇱

  • @netsanetfentaye9287
    @netsanetfentaye9287 2 ปีที่แล้ว +1

    great Explanation

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c 2 ปีที่แล้ว

    Thank you sister

  • @adysadys6970
    @adysadys6970 2 ปีที่แล้ว +4

    ጁሀር አስመሳይ ነው ነገ ደሞ ተከብቤያለሁ መንገድ ዝጉ ይላል

  • @tsigemenale892
    @tsigemenale892 2 ปีที่แล้ว

    ለሁሉም ጊዜ መስጠት ከሁሉሞ አደጋ ያድናል ስለዚህ ነው የ 👉🏾💚💛❤️👈🏽 አሁንሞ በአማራ ትእግስ ሀገር ወዳድነት እየቀጠለች ያለችው 50 አመት ጀሞሮ እንደተገደለ እንደተዘረፈ እንደተፈናቀሉ ......... ታጋሽ አስተዋይ አርቆ አሳቢ ስለሆነ የስቃይ ጽዋ እየቀመሰ ያለዉ አንድ ቀን ሙሉ ነጻነትን ታግሎ ያገኛል ።

  • @hanantobe6116
    @hanantobe6116 2 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ጀዋርም ይሁን አብይ ኦሮሞ ኦሮሞ ነው ቢያጥቡት አይጠራም

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀዋር ፀረ ኢትዮ መሆኑ ግልፅ ነው

  • @arayaredda1859
    @arayaredda1859 2 ปีที่แล้ว +7

    Mrs Meskerek is a pot full is a genius. I admire her intellect and courage. Well done madam.

  • @user-vm5tb4xv6r
    @user-vm5tb4xv6r 2 ปีที่แล้ว +8

    ጀዋር ሙሀመድ የኦሮሞ ኦነግሸኔ ነው ሸኔ ደሞ ሰውበላሸይጣን ነው ምንምጥርጥር የለውም

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +9

    Well-done Meskiye !!!

  • @getachewayetaged2370
    @getachewayetaged2370 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ ጃዋርን ገመገመችዉ ሳይሆን ከመጀመሪያዉ ከጭቃ አድቦልቡላ የሰራችዉ ያክል ነዉ በደንብ አዉቃ ስለ አሰራሩዋ ያብራራችልን ሀሀሀሀሀሀሀሀ....

  • @abdiheyi2621
    @abdiheyi2621 2 ปีที่แล้ว

    I’m Oromo, and i big supporter of jawar. but, i can say her point make sense for sure

  • @emru2030
    @emru2030 2 ปีที่แล้ว +3

    Meskerem is morning star for Truth
    May God preserve her to the next struggle

  • @user-cw9uk9me5j
    @user-cw9uk9me5j 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ግን ሰለዚህ ሰው መሰማት ያሰጠላኛል ሰይጣን ነው

  • @Maryg05
    @Maryg05 2 ปีที่แล้ว +3

    እነዚን አራጆች እግዚአብሔር ያጥፋልን ምድረ የመሐይም ሰብሰብ

  • @golbit4168
    @golbit4168 2 ปีที่แล้ว +2

    በጥላቻ የተሞላች ልብ ለራሷም አትበጅም! እነጀዋር እርስ በርስ የመበላላት እድላቸው ከፍተኛ ነው! ምክን ያቱም ለቄሮ የገቡለትን የሃሰት ቃልኪዳን መፈጸም ስለማይችሉ በጥላቻ ይሳደጉት የገዛ ወንድማቸው ይበላቸዋል! ትግራይም የሚሆነው እንደዚሁ ነው!

  • @aberametaferia6503
    @aberametaferia6503 2 ปีที่แล้ว

    ብዙውቻችን ስለጀዋር የተለያየ ሃሳቦች ይኖረናል ግን የመምህርት መስከረም አበራና የርእዮቱ ቴዲ በአንድአይነት ነው ያዩት በኔ እስዋ የተሻለች መስሎኝ ነበር ለካ ሁለቱም ያው ናቸው አይገርምም

  • @berket2497
    @berket2497 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጭንቅላት ነው ያላት በውነት

  • @selamdemissie7267
    @selamdemissie7267 2 ปีที่แล้ว +2

    በርች እህቴ።

  • @santasino663
    @santasino663 2 ปีที่แล้ว

    የመቀየሩን ነገር በደንብ ነው ያፍረጠረጠችው እውነት ነው መስኪ

  • @hawa5042
    @hawa5042 2 ปีที่แล้ว +1

    ጁሀር፣አማራዉንአርደህሥ ጨርሥኦረሞኦረሞትላለህአተዉሻለሥልጣንህጥቅምናኦረሞተጠያቂእዳይሆነዉጋላበላያወርድባችሁ

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀዋር እስስት ነው አይታመንም።

  • @kaleelkaleel7399
    @kaleelkaleel7399 2 ปีที่แล้ว +4

    የደም ስርናት መስከረም አበራ እዉነቷን ነዉ ቦለቲካን ለመቀየር አስቦጅ ኢትዮጽያን ብሎ አይደለም ትክክል መልስ ሰተዋለች ምርጣ የኢትዮጽያልጅ መስከረም አበራን እንደሴት አትያት የኔት ጀግና ነች

  • @mulunehamed7807
    @mulunehamed7807 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow!!

  • @hailesolomon1504
    @hailesolomon1504 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራው እማ ሞኝነው ጀዋርና ገረባ ማነው ሚባሉ አላምናቸውም ሁለተኛ እንዳትበላ አማራ

  • @tarikuasfaw5604
    @tarikuasfaw5604 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም እይታና ትንታኔ ነው ። በቅድሚያ ሁላችንም ልንገነዘበው የሚገባ " በመውደድም በመጥላትም አይደለም ። " አይደለም ያለችው ትልቅ ቁምነገር ያዘለ ይመስለኛል ። ለእኔ የሰጠኝ ትርጉም የግለሰቡን ( የአቶ ጁዋርን ) ስዕብና ማንነትና ምንነት ክብር በመስጠት የሚል ነው ። የሥነ ምግባር ጨዋነት የስተሳሰብ ብስለት ብየዋለሁ ።
    በግሌም የአቶ ጁዋር አድናቂ ግን የፖለቲካ አካሄድና ስልት ላይ አልግባባም ።
    የብሄር ፖለቲካ በምንም ቅርፅና ይዘት ይሁን ሄዶ ሄዶ ከሰፈርተኝነት / ቡድንተኝነትና ከቤተሰብ አንባገነንነት አያልፍም የሚል ግንዛቤ ሰላለኝ ደጋፊ አይደለሁም ። እንዳውም የምጠላው ብቸኛ አንድ ነገር ቢኖር የብሄር ፖለቲካ ነው ።
    አቶ ጁዋር ፖለቲከኛ ነው ። ለስልጣን የሚፎካከር የሚታገል ። ደጋፊዎቹን መኮርኮር ጥራዝ ነጠቁን የሚዋልለውን ተንሳፋፊውን ማማለል የማይደግፉትን የሚተችቱንና የሚቃወሙትንም ቢሆን እንዲወናበዱና ሚዛን እንዲስቱ ባይደግፉ እንኳን አድናቂ አንዲሆኑ እየሰራ በመሆኑ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ...ኢትዮጵያ በማለቱ አድናቆት እየጎረፈለት ነው ።
    የብሄር ፖለቲካ ማንንም ምንንም የማይምር በጊዜ የታጨቀ አውዳሚ ፈንጅ መሆኑን ከአቶ ጁዋር በላይ የተረዳ ግለሰብ ፖለቲከኛ ያለ አይመስለኝም ። በግልጽ በአደባባይ ተናግሮታል ።
    ማንም ቢሆን በእውነታ አስገዳጅነት ሊቀየር ይችላል ። በግሌ ማንም ይሁን ማን በህዝብ ፍላጎት በሥርአትና በህግ የበላይነት ራሱን እካላስገዛ ፖለቲከኛን ከማመን ይልቅ ከሰማይ ጫፍ ጉም በመዝገን አሪፍ ጭማቂ ማዘጋጀት ይቀላል ባይ ነኝና በጥንቃቄ በንቃት በብስለትና በምክንያታዊነት መከታተሉ ራስን ነፃ ማውጣት ይሆናል ብየ አስባለሁ ።
    ቅንነቱ ካለ ግን እምቅ ችሎታ እንዳለው
    አምናለሁ ።

  • @jossy1382
    @jossy1382 2 ปีที่แล้ว +4

    I agree some of her point, but Jawar changed his tone for future tactal move to have power by giving lips service first for Ethiopian people's. He also observed how difficult would be to have power without being backed majority of Ethiopian people's.

    • @dinkalem2577
      @dinkalem2577 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነህ ልክ እንደ አብይ እና ለማ !

    • @user-se3xo3ro3v
      @user-se3xo3ro3v 2 ปีที่แล้ว

      Exactly!!!

  • @user-xd1en1pi1e
    @user-xd1en1pi1e 2 ปีที่แล้ว +3

    አደንቀዋለው ግን የብልቃጥ ውስጥ መርዝ ነው ሞር ለአማራው እና ለሌላው ኢትዬጵያ ከባድ ነው ያወራችው ሁሉ ቅኔ ነው ለዚህ እኮ ነው የማደንቃት እያደነቁ ማስገባት 😂😂😂😁😁😁 ብቃት እና ድፍረት ይልሀል ይሄ ነው

  • @dachasdefotube8807
    @dachasdefotube8807 2 ปีที่แล้ว +2

    Wel come

  • @familyeffort5881
    @familyeffort5881 2 ปีที่แล้ว +2

    የመስከረም ሀሳብ በእጅጉ ተቀባይነት ያለው እውነታ ነው።

  • @nediraadam6971
    @nediraadam6971 2 ปีที่แล้ว

    መስከረም አበራ የጀዋርን የፖለቲካ ታክቲክ የመገት አቅሙ ያስፈልጋታል ዳግም መወለድ ያስፈልጋታል

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቸ ሴትዮ ምናለ እንደሴት ልጅዋ ብታጠባ ጎመን
    ብታበስል እንጀራ ብትጋግር🤔🤔🤔🤔🤔

  • @etiopiawitkonjo1090
    @etiopiawitkonjo1090 2 ปีที่แล้ว +3

    መስኪ💚💛❤

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 2 ปีที่แล้ว +4

    አብይም እንዲህ ነበር አስመሳያዎች ናቸው ለማ ኢትዮጵያ ሱሲ ሴል ነበር አብይ ስንሞት ኢትዮጵያዌ ስንኖር ኢትዮጵያዌ ነን

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 2 ปีที่แล้ว

    ጅዋር ተለውጦ ሳይሆን፣ አነሳሱ ትክክል.ያለመሆኑን በመረዳቱ ነው ።

  • @eliaswano9396
    @eliaswano9396 2 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ ጃዋር ብለህ መጥራት ልመድ, ጁዋር የሚባል ስም የለም። ሲቀጥል መስከረም ስለ ጃዋር ምን አስለፈለፋት ስለምትከተልበት ዓላማ ታውራ እንጅ ምንድነው ሁሌ በሰው አስተሳሰብ ለይ ጊዜ መግደል

  • @sophoniasbekele2248
    @sophoniasbekele2248 2 ปีที่แล้ว +1

    Meski!

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 2 ปีที่แล้ว +4

    አማራ የተገለለበት በየክልሉ ውክልና እኩልነት የታሪካዊ ርስት ወልቃይት ራያ ደራ የአ.አ ባለቤትነት የማይፈጥር ኢትዮጵዬ መፍረስ አለባት ለአማራ የማትሆን ኢትዮጵያ ባፍጢሞ ትተከል።

  • @teshomeabera2909
    @teshomeabera2909 2 ปีที่แล้ว

    መሰከረም በጁሀር ተበልጣለች።
    ቢያንስ ምንም ሆነ ምን ጁሀር ኢትዮጵያዊ አጀንዳ ለማምጣት ሞክሯል ፤ በተቃራኒው ወሮ መስከረም በዘር ከረጢት ውስጥ ተዘፍቃለች።፤ መውጣትም አታስብም።

  • @ohali5668
    @ohali5668 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ አስተዉሎ ላዳመተሽ ጀግና እና አስተዋይ ኢትዮጵያዊት መሆንሽን ይረዳዋል, አናጋገርሽ ግልፅ ነዉ, ሌሎች ፖለቲከኞች ግን የሚጠቀሙት ቃላት ከአንድ በላይ ትርጉም ያላቸዉ ነዉ, ለምሳሌ አብይ መግለጫ ሲሰጥ መግለጫ ሆነ ማላገጫ እንደሆነ አይገባንም, ያንቺ ግን ትክክለኛ እና ግልፅ ነዉ, በረካ ሁኚ❤️

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8e ปีที่แล้ว

    ሳሳሳሳሳሳ ነኔ ቆጆ

  • @kwaitea1416
    @kwaitea1416 2 ปีที่แล้ว +1

    መሥኪኮ ትለያለች አላህ ይጠብቅሺ 💚💛❤️💔

  • @ethiopia4506
    @ethiopia4506 2 ปีที่แล้ว

    Tikilegna Ethiopian Yechiwa Lij Yanich ayinet Lij Yagebal.

  • @aradatechnologycollege175
    @aradatechnologycollege175 2 ปีที่แล้ว +3

    Well come

  • @samsonabuye2283
    @samsonabuye2283 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኒት

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 2 ปีที่แล้ว

    እንደው።ሳይሽ።ደስ ይለኛልዘርሽ ቤተሰብሽ የተባረከ ይሁን

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 2 ปีที่แล้ว +3

    የሴት ጀግና በርች