የብርሃን እናት - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - የድምፅ መፅሐፍ ( audiobook) Deacon Henok Haile - Yebirihani Enati @meba-tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 219

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  7 หลายเดือนก่อน +5

    "ሕማማት" ሙሉ መፅሐፍ ትረካ👇👇👇👇
    th-cam.com/video/O3TF57LYOU4/w-d-xo.html

  • @seluyedengelelije7785
    @seluyedengelelije7785 ปีที่แล้ว +28

    እውነትም የብርሀን እናት ድንግል ማርያም እናቴ ኡፍፍፍ እንዴት ይጣፍጣል መምህርዬ እጅህ ይባረክ ተራኪውም እመብርሀን አንደበትህን ታጣፍጥልህ ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያክብራችሁ በርቱልን

  • @eteneshezk9098
    @eteneshezk9098 ปีที่แล้ว +23

    የዝህን መምህር ትህትናውን እና እውቀት ለመናገር የመልአክትን አንደበት ቢሰጠኝ እንኩዋን የምገልፀው እስካይመስለኝ ያስደንቀኛል ይሄ ከእግዚአብሔር አምላኩ ከድንግል ማርያም እናቱ የተስጠ መመረጥ ካልሆነ በስተቀር በሰው ሃሳብ ብቻ የሚቻል አይደለም መምህር ሆይ ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የህንን መፅሃፍ በድምፅ ያዘጋጀህልን ወንድማችንም በጥሩ ሁኔታ አቅርበህልናልና እናመሰግናለን

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 ปีที่แล้ว +34

    አቤት የመጽሐፉ ይዘት ምስጋናው ታሪኩ ልብን እጅግ ደስ ያሰኛል አንባቢውም ድንቅ ነው በእውነት የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ።

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا ปีที่แล้ว +7

    በእዉነት በጣም ደስ የሚል የነፍስ ምግብ ነዉ መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ 💔💔💔😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @meleabza6886
    @meleabza6886 ปีที่แล้ว +114

    መፅሀፉ እጅግ ግሩም ነው አንባቢውም በጣም ጥሩ አድርጎ ነው ያቀረበው:: ለደራሲውም ለአንባቢውም እግዚአብሔር ፀጋችሁን ያብዛላችሁ:: በዚህ መልኩ መቅረቡ መፅሐፉን ላላገኘ ጥሩ አማራጭ ነው:: እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 7 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን የትነበርሽ እዳትሉኝ ምንአልባት አሁን ነው ወደልቦናየ ማየት የጀመርኩት ምንኛ መታደል ነው የዚ ህይወት ባለቤት መሆን በናታችን በጌታየ እናት ስኮራ እውነቱ ስለገባን ነው ማሪያምን ብለን አገታችን ቀና አርገን የምንምልባት አሜን የእመቤታችን በረከቶ ይደርብን

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🌿🌾🙏🙏🙏

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 ปีที่แล้ว +7

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ
    @ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ ปีที่แล้ว +35

    ናይ ብርሃን ኣደ ቃለ ሂወት የስማዓልና ክጥዕም ናብ ትግርኛ ክትርጞም ኣለዎ ወረ ናብ ኩሉ ቃንቓ እዚ ናይ ሂወት ቃል ድያቆን ሄኖክ እግዚኣብሄር የፈጽምካ

    • @BitaMiki
      @BitaMiki 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ክጎም አለዎ❤❤

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ ปีที่แล้ว +17

    ኡፍፍፍ እውነትም የብረሀን እናት እንዴት ይነዝራል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ግሩም መፀሀፍ ነው ❤❤❤❤ላቀረብክልን ወንድማችን ቃወ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @salamawithaile6336
    @salamawithaile6336 ปีที่แล้ว +20

    ቃለ ህይወት ያስማልን ውንድሞቼ የመብርሀን ፍቅሯና በረከቷ ዘወትር ከእናንተ ጋር ይሁን ኣሜን🙏🙏💕

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +22

    የክርስቶስ አናት እመቤታችን ፍቅርሽ አደምን ቢያገበግባቸው ነው የቀድሞ አባቶቻችን ፃድቃን ሰማዕታት የሚያመሰግኑሽ አመቤቴ ከቃላቸው የሚወጣ ምስጋ አጀት ያላውሳል አዴት የታደሉ የተባረኩ ናቸው ያለፉት አመአምላክ ስለአለፉት ንፅዋን ብለሽ ዛሬ የታመመችው አገሬን ማሪልኝ እኛንም ከፉቅርሽ ጠበታ አጠጪንና በሄዋን መንገድ ሳይሆን አቺ በሄድሽበት ምሪን መዳኛችን አቺ ብቻ ነሽ ! መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ተግባራዊ ክርስትናን በተግባር ሆኖ ስላሳየን ስለአስተማረን በሄዋን ጠፍተን ነበር በድግል ተገኘን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ለተረኪ ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ረዥም የገልግሎት ዘመንን የድልልን በረከታቸወ አይለየን

  • @ኤልሻ.ዳይ.ሚዲያ
    @ኤልሻ.ዳይ.ሚዲያ ปีที่แล้ว +3

    ቃለ. ህይወት. ያስማልን. ወንድማችን. ይህንን ሁሉንም አዳምጨ ጨርስኩ. የእፍራጥስ ወንዝ የምለውን ሙሉንም እንደዝህ. በትራክ. አንብብልን. እኛ. ማዳምት ያለነው. ለማንባብብ ግዜ ባይኖራንም እንደዚህ እየስማን. ነብሳችንን እናሳርፋለን. በድጋሜ አመስግናለሁ

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን። ከልብ እናመሰግናለን።

  • @yematagetaneh-ol3tr
    @yematagetaneh-ol3tr ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድሞቼ የመብሀን ፍቅሯና በረከቷ ዘወትር ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebekkamichael6790
    @rebekkamichael6790 ปีที่แล้ว +13

    ዋው ለጸሀፊው ለዲያቆን ሄኖክም ላንተም ላንባቢውም ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @mazimazimazimazi9361
    @mazimazimazimazi9361 ปีที่แล้ว +9

    እውነትም የብረሀን እነት እም አምላክ እነቴቅድስት ድንግል እማ ፉቅር ክብርምስጋነ ይግባት ለነታችን
    ለወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ላነበበውም ለፃፈው መምህራችን ነእነመሠግነለን ፀግውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመነችሁን ይባርክ ❤🌺🌺🙏🙏

  • @user-kdstizetewahdo
    @user-kdstizetewahdo ปีที่แล้ว +7

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 ปีที่แล้ว +2

    Qalhywetim yasemalin edma ena tanawin yadlot 🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @ms.m9516
    @ms.m9516 ปีที่แล้ว +6

    ግሩም የሆነ መፅሐፍ ነው ለፀሓፊውም ለአንባቢውም ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @hilinanigatu
    @hilinanigatu 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን ደራሲውም አባቢውም የበለጠ ፀጋዉን ያብዛ ላችሁ🙏🏾❤️

  • @wenshetaaa1475
    @wenshetaaa1475 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ. ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እናመሰግናለን ከዚህ በላይ እመብረሀን ፀጋውን ታጎናፅፍህ አሜን
    እመቤቴ የአለም ሁሉ እናት ስለ አንቺ ምን እላለሁ ዝም ብዬ እወድሻለሁ እፍፍፍ

  • @Rየራያዋ
    @Rየራያዋ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    አሜን(፫) ቃል ህይወት ያሰማልን
    ረደኤት በረከታችሁ አይለየን መምራችን ❤❤❤

  • @ዘአርሴማነኝ
    @ዘአርሴማነኝ ปีที่แล้ว +6

    ቃለሆትን ያሰማልን ወንድሜ

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ፦ ስንት ጊዜ ሰማሁት። ብሰማው ብሰማው ሁልጊዜ አልጠግበውም።
    ልብን ስርስሮ የሚገባ የነፍስ ምግብ።
    እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

  • @yonasandebrhan6050
    @yonasandebrhan6050 11 หลายเดือนก่อน +2

    Hatiyatega neay Emebeta yebrhan enat slish gin weyne tadiyea ❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +9

    ቃል የለኝም ❤ ምን አይነት ፀጋ መታደል ነው ? የነብስ ምግብ❤

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ዮመስጣል አመ ብርሀን ክብር ምስጋና ይገባሻል ፍቅርዋ ያብዛልን

  • @misganakasa9773
    @misganakasa9773 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለዲያቆን ሄኖክም ብህረክ ይለምልም ከዚህ በላይ ፍቅሩዋን ያብዛልክ

  • @yalibitew676
    @yalibitew676 ปีที่แล้ว +6

    Kale hiwot yasemaln

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ፅጋውን ያብዛላችሁ 🙏 ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን 😢😢እፅብ ድንቅ ነው

  • @ኤፍታህ-ሠ9ቸ
    @ኤፍታህ-ሠ9ቸ ปีที่แล้ว +2

    እኔ ብቻ ነኝ በሰማሁ ቁጥር እንባ እንባ ሚለኝ ሰውነት ይነዝራል በቃ አልችልኩም እመቤታችን ድንግል ማርያም እናት እድትሆነን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህር እድሜህን ያርዝምልልን አንባቢ ወንድሜ ተባረክ😢

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 ปีที่แล้ว +6

    በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን የነብስን ዋጋ በሰማይ ያስገኝልን እፁብ ግሩም መፀሀፍ በደስታ የሚደመጥ የማይሰለች ነዉ እግዚአብሔር አምልክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እመብረሀን አትለይህ ❤❤❤❤

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ዲ/ ንሄኖክ ኃይሌእጅግበጣም እፁብ ድንቅ መፅሐፍ ነው❤ ተራኪውም እድሜህ ያርዝምልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ቸሩ መድሐኒያለም ይባርክላችሁ ❤🙏🙏🙏

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃል የለኝም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተራኪውም በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @tigstdisene4904
    @tigstdisene4904 10 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @KrstinaAbal
    @KrstinaAbal ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 kale❤❤❤hywetn. Yasemaln❤❤❤❤

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ ปีที่แล้ว +6

    መጽሐፉን ለጻፈልን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንዲሁም ላባቢው ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችኹ በጣም ደስ የሚል መጽሐፍ ነው የብርሃን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችኹ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ9ፈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ9ፈ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃልህውትን ያሰማል መምህራችን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ቃልህውት ያስማልን ብጣም ድንቅ የተዋህዶ ልጅች የት ናችሁ አንድ ሙዝቃ ቢሆን ኑሩ የት ብድርስ ነብር ያሳዝናል

  • @SolomonHagos-mc1en
    @SolomonHagos-mc1en ปีที่แล้ว +1

    Yagelglot zemenikn ybarkewu ..egziabhir ybarkik

  • @SaraSarah-yo5nv
    @SaraSarah-yo5nv ปีที่แล้ว +2

    ብጣም ድንቅ ነዉ ቃልህውት ያስማልን❤❤❤

  • @zed-qx3md
    @zed-qx3md ปีที่แล้ว +4

    በጣም አመሰግናለሁ ቃላት የለኝም እንደጸሎት መጽሐፍ ነው ያደመጥኩት መምህራችን ዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ የእመ ብርሀን በረከቷ አይለይህ ቃላት የለኝም ልዩ ነበር

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ ปีที่แล้ว +1

    እመብርሐን እናቴ ከመለአክት እስከ ነበያት ከሐዋሪያት እስከሰማእታት ያከበሩሽ ያመሰገኑሽ እኔ በሀፂያት አረንቁዋ ላለሁ ልጅሽ ከልጅሽ እድታረቅ አማላጅኝ ብርታት ሁኚኝ ስምሽን ስሰማ እባ ይተናነቀኛል ፍቅርሽ በደስታ ይነዝረኛል 😢😢 እቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ አተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ያቀረብከዉ ልጅ የነፍስን ዋጋ እመብርሐን ታሰጥህ በሚገርም አቀራረብ በጣም በሚመስጥ ድምፅ ያቀረብከዉ በርታ ወንድሜ ሊሎቹንም መንፈሳዊ መፀሐፍ ተርክ ❤❤❤❤❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @AffectionateAgilityPuppy-vv3bp
    @AffectionateAgilityPuppy-vv3bp 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ የምደንቅ ነዉ ድያቆን ወንድማችን ከዝ በላይ ጥበቡን ይግለጥልህ❤❤❤❤❤

  • @henock2127
    @henock2127 ปีที่แล้ว +3

    እራሳችንን የምንፈትሽበት, የእግዚአብሔርን ፍቅር የምናይበት, በእመቤታችን በድንግል ማርያም የተደረገልንን የምናይበት መፅሀፍ ነው
    ቃለህይወት ያሰማልን , አንባቢውም በሚማርክ አቀራረብ አቅርበሀልና እናመሰግናለን

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @mariouset142
    @mariouset142 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን

  • @sarondaniel5441
    @sarondaniel5441 ปีที่แล้ว +8

    ወንድማችን ምርጥ አቀራረብ ነበር ያቀረብክልን በዚሁ ቀጥል

  • @sarabekele5938
    @sarabekele5938 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋው ይብዛላችሁ በእውነት

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ክርስቶስ ሆዪ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን የ አገልግሎት ዘመናችሁ ዪባረክ መምህሮቻችን

  • @tesfaethiopian-vm1qt
    @tesfaethiopian-vm1qt ปีที่แล้ว +1

    በውነትልብየሚነጋ፡ከፉቅርለይፉቅርየሚጨምርምስጋናነው፡ቃለህይወትያሰማልን፡በቤቱያቆይልን

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሒወትን ያሠማልን በኡነት ለመምህራችንም ለወድማችንን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤

  • @YouTubeabenu
    @YouTubeabenu ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏

  • @ወለተኪዳን-ተ6ፈ
    @ወለተኪዳን-ተ6ፈ ปีที่แล้ว +6

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን መምህራችን የምትውዳት የብርሃን እናት ፀጋውን ታብዛልህ እድሜክን ታርዝምልን ውንድማችን ተራኪውም። ቃለህይውት ቃለበረከት ያሰማልን ❤❤❤❤መንግስት ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ የሚልመፀሀፍ ነው በእውነት መታደል ነው የኛ የዘመናችን ቅዱስ ዮሐኒስ አፈውርቅ መምህርዬ ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @tube3498
    @tube3498 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ድያቆን ሄኖክ ሀይሌ በጣም ነው ትምህርታቸው የሚፅፉት የሚ ሰብረኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ቤኛ ሀፂያት ዛሬም አባቶቻችን ፅምር እየተሰቃዪ ነው

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ ปีที่แล้ว +3

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰኝ 🤲💞እንደት ይጣፍጣል በእመብርሀን🙏❤️ ከመዳም ስራ ጋር ማዳመጥ ከጀመርኩ በ4 ቀኔ ጨረስኩኝ 🥺🙏 እንደዚህ ተጨማሪ ትረካ ካለ እንጠብቃለን🙏 ቲክቶክ አንድት አጭር ቪድኦ ተሰርቶ እስከ 7/8k ኮሜት ይፃፋል ይሄንን የመሰለ ጣፋጭ ትምህርት ግን 72 ሰው 🤔🤔🙏

    • @selamselam3893
      @selamselam3893 ปีที่แล้ว +1

      ሰአውነት ስለተምረጥን ንው ይህን ዮምሰለ ጣፋጭ ዮእመቤታችን ታዓምር መስማት

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 ปีที่แล้ว +5

    እመብርሃን ታክብራችሁ እናመሰግናለን ወንድማችን ስላቀረብክን ❤🙏

  • @ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ
    @ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን የንፅህይተ ንፁሀን የቅድስት ድንግል ማርያምንበረከት እረድኤቷን ጣዕመ ፍቅሯን በልቦናችን ያሳድርብን ለደራሲው መምህራችን ዲ/ቆን ሄኖክ ሃይሌ ከዚህም በላይ ጥበቡን አይሚሮውን ማስተዋሉን ፀጋውን ያድልልን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ጥዑም ልሳን እፁብ ነው ግሩም ነው ለአቀረበልን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @AlamAlam-nc9rh
    @AlamAlam-nc9rh ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ይሰማልን 🙏🤲🙏🤲💒🙏💒❤️✝️💒✝️❤️

  • @getaneh-c1z
    @getaneh-c1z ปีที่แล้ว +4

    አመሰግናለሁ ወንድማለም እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን ።

  • @እግዚአብሔር_8ጠ
    @እግዚአብሔር_8ጠ 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እግዚአብሔርን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @fitsumghebremariam4009
    @fitsumghebremariam4009 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ።❤❤❤

  • @orthodoxs5693
    @orthodoxs5693 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በዘመናችን ይህን የመሰለ መምህር የሰጠን🙏
    ፀሐፊና ተራኪ ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏

  • @chalachewalemayehu3285
    @chalachewalemayehu3285 ปีที่แล้ว +1

    ዉድ መምህር የብርሃን እናት ትባርክህ ።

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ለጸፊው መምህራችን እንዲሁ ላቀረብክልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @familytube2130
    @familytube2130 ปีที่แล้ว +6

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሞቼ 🙏

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ስፈልግ ነበር ተመስጌን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እጹብ ድንቅ ነው የመብታችን በረከትዋ እረዴትዋ ይደርብን ወንድማችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 ปีที่แล้ว +6

    ለቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @bitsliul8768
    @bitsliul8768 ปีที่แล้ว +1

    Temesgen!!

  • @Émanuel-n9u
    @Émanuel-n9u 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፡፡

  • @robelboktsion9672
    @robelboktsion9672 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif new gn washntu tnsh bikenes des yl neber egziabher xega bedibe xega yadlln

  • @lidiyagulilat3395
    @lidiyagulilat3395 ปีที่แล้ว

    D.Henok Haile Emebrhan ahunm abzta tibarkh! Ahunm yihen lemetsaf yasebkibet aemiroh, yetsafkibet ejih, yetebaberuh mela sewunetihn Egziabher yibarkachew! Yanebebiklnm Be Egziabher chernet be Emebrhan fikr yetegobegneh hun! Enatalem egnanm tasben fikruan belbachin smuan bandebetachin titsafiln!!!

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @21MarYam
    @21MarYam ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማህ ወንድም ዓለም

  • @dsrd8341
    @dsrd8341 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሠማልን በእውነት የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን መልካም ፍሬን አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች ያርገን አሜን

    • @sanas7429
      @sanas7429 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @asoalasoal7642
      @asoalasoal7642 ปีที่แล้ว +2

      kali hiwet yesemaln

    • @yematagetaneh-ol3tr
      @yematagetaneh-ol3tr ปีที่แล้ว

      ​​@@asoalasoal7642🙏🙏🙏🙏😮መ።ደመ።ጀ🎉

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @AdiseDemelie
    @AdiseDemelie 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abyssinia7302
    @abyssinia7302 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃልህውት ያስማልን

  • @AynalmAsfaw
    @AynalmAsfaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምንኛ መታደል ነው በመጽሐፍ አቀናብሮ ከመፃፍ ባሻገር በድምፅ ተዘጋጅቶ እንዲቀርብ መፈቀዱ አጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው ታውቃለችሁ ? ብዙ ነፍሣትን ከስህተት እየጠበቃችሁ መሆኑን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @beliyuyemarymlij2731
    @beliyuyemarymlij2731 ปีที่แล้ว +2

    ጸሀፊውም አባቢውም እጅግ ግሩም ነው
    ቃለ ሕይወት ያሰማለን ለሁለታችሁም ❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @AbebuTeshale
    @AbebuTeshale ปีที่แล้ว +1

    ሠምቸም አልጠገብ አለኝ እንደማር እሚጣፍጥ ፅሁፍ ታሪክ ነው እንዳልል እውነት ነው በጣም ውሥጥን እሚያድሥ በውሥጡ ብዙ ነገርን የሚያሥተምር ነው ወንድማቸን ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን በጣም

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 ปีที่แล้ว +1

    Thank you, Egziabher yimesgen

  • @almaz8petros75
    @almaz8petros75 ปีที่แล้ว

    Kalhwet yesmalna memehar egzabehr yebrkah kulma melekat dama yehlka aman

  • @sarondaniel5441
    @sarondaniel5441 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ሌላም መንፈሳዊ መጽሐፍ እንዲሁ ዘለግ ባለ ስዓት ብታቀርብልን❤😊
    እናመሠግናለን!

  • @waqayyoosodachuuogummaatti7908
    @waqayyoosodachuuogummaatti7908 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hiywet Yasemaln memehirchen ❤❤❤❤

  • @barcontube1216
    @barcontube1216 ปีที่แล้ว +5

    Every line is dense with meaning. Excellent book I thank you both the writer and the narrator. Well done

  • @zaynab6283
    @zaynab6283 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @habibahabib8504
    @habibahabib8504 ปีที่แล้ว

    Dingil hoy💗💗💗Ney woden

  • @e-t789
    @e-t789 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ድንቅ ነው ፀሀፊውም አባቢውም ተባረኩ

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 3 หลายเดือนก่อน

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህውትን ያሰማል መ ምህራችን😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @mesigettube7731
    @mesigettube7731 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወት ያሰማለን ወንድማችን፤ የዋሽንቱ ድምፅ ባኖር

  • @ወለተማርያም-ኸ8ለ
    @ወለተማርያም-ኸ8ለ ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን፣ያሰማልን

  • @nanigirma
    @nanigirma ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @YeabsiraZereyakob
    @YeabsiraZereyakob 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤

  • @emutehayla1568
    @emutehayla1568 ปีที่แล้ว

    ሄኖክ የተዋህዶ እንቁ❤🎉

  • @habtamasmare5166
    @habtamasmare5166 ปีที่แล้ว +1

    ፅሀፊው መምህራችንና ተራኪው ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን።

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን