ሽማግሌዎቹ| በዕውቀቱ ስዩም | Ethiopia

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 218

  • @bereketzeleke1654
    @bereketzeleke1654 ปีที่แล้ว +23

    ከረጅም ዘመን ብኃላ በእውቄ ስተውን በማየቴ ደስ ብሎኛል:: በርቱ አርፍ ስራ ነው::

  • @user-fn3rw9ge3h
    @user-fn3rw9ge3h ปีที่แล้ว +51

    “አብሮ ለመኖር ሲባል የሚታገሱት አይነት መልክ ነው ያለው” በውቄ ስወድህ እኮ😁😄😆

  • @user-sz2zy6hv4g
    @user-sz2zy6hv4g ปีที่แล้ว +15

    ሀሀሀ በእውቀቱ ምንም አልልህም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️🔥

  • @5minuteprojectideas
    @5minuteprojectideas ปีที่แล้ว +13

    Nice job. Bewke, give us more short videos like this!!

  • @wegtube-7949
    @wegtube-7949 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናው👌👌 ወደ ድራማው ዓለም እንኳን በሰላም ተመለስክ

  • @blackink9
    @blackink9 ปีที่แล้ว +6

    ዋው! በዕውቀቱ በተከታታይ ቶሎ ቶሎ ሥራዎችህን እያጣጣምን ነዉ::

  • @Wakodiabolo
    @Wakodiabolo ปีที่แล้ว

    በዉቄ ምርጥ አቀራረብ ብዙ ጊዜ ማየት እመኝ የነበረው አቀራረብ

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 ปีที่แล้ว

    በእውቀቱብ ቆየ ዘገየ ይሄን ችሎታ ይዞ።
    Bravo በእዉቀቱ

  • @ermiyaskassawermisho876
    @ermiyaskassawermisho876 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያዝናናኝ በውቄ ሌላም እጠብቃለው

  • @shambelamare4202
    @shambelamare4202 ปีที่แล้ว +1

    bewektu መተክያ የሌለው ባለተሰጥኦ

  • @nurhussienrizke8190
    @nurhussienrizke8190 ปีที่แล้ว +8

    We demand daily videos from you Bewkie

  • @abutube6506
    @abutube6506 4 หลายเดือนก่อน

    ደሬን እና በእውቄን ሳይ የደጉን ዘመን ፈገግታ ያስታውሰኛል አይለያችሁ❤❤❤😂😂😂😂

  • @Orange_ethiopia
    @Orange_ethiopia ปีที่แล้ว +3

    በእውቀቱ actor መሆኑን አምኛለው 🔥🔥

  • @Daniel-bs4dm
    @Daniel-bs4dm ปีที่แล้ว +6

    Keep this kind of stuff up Bewke. ❤

  • @berekethailegz5295
    @berekethailegz5295 ปีที่แล้ว

    በእውቄ የማድነቂያ ቃላት የለኝም ክፉ አይንካህ:

  • @Dagnachewyeshu
    @Dagnachewyeshu ปีที่แล้ว +2

    በውቄ ተመችተኸኛል
    ለወደፊትም በእንዲህ አይነት ቪዲዮ ናልን

  • @hailubelete632
    @hailubelete632 ปีที่แล้ว +2

    Bewke welcome in action. Too funny. Thanks a lot.

  • @user-jb2sp2pr7w
    @user-jb2sp2pr7w 9 หลายเดือนก่อน +1

    I ❤all of your works bewke

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 ปีที่แล้ว +2

    እረ በውቄ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂 ተመችኽኝ

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 ปีที่แล้ว

    As always you are great bewke and dere.

  • @ademasres4288
    @ademasres4288 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ተዝቆ በማያልቅ ፈጠራ ውስጥ ገባችሁ። በርቱ።

  • @petrosmono
    @petrosmono ปีที่แล้ว

    keep up! እንዲኸ ደስ ይላል😊

  • @Daniel-bs4dm
    @Daniel-bs4dm ปีที่แล้ว +1

    I loved it 💯

  • @abrahamaseffa8893
    @abrahamaseffa8893 ปีที่แล้ว

    Bewuke betam yimechih 3 of you betam arif new

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 ปีที่แล้ว

    በውቄ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ይሄ ቻናል እዉነት ያንተ መሆኑን እጠራጠር ነበር አሳመንከኝ

  • @kirubelmezgebu6601
    @kirubelmezgebu6601 4 หลายเดือนก่อน

    ፍርስ ነው ያደረገኝ በውቄ በዚ አቀራረብ መምጣት ደስ ብሎኝአል 🤣🤣🤣

  • @birhanushiferaw4662
    @birhanushiferaw4662 ปีที่แล้ว +1

    Glad to see you, Bewukie!!

  • @benjaaddis
    @benjaaddis ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂 ሳላየው ነው የሳኩት

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 ปีที่แล้ว

    Made ma day as always😀😀😀

  • @EthiopianLocalGame
    @EthiopianLocalGame ปีที่แล้ว +7

    😂😂😂 feeling old days comedy is back

  • @mesfindegu2099
    @mesfindegu2099 ปีที่แล้ว +1

    ደሬም ደሬ ነው በውቄም በውቄ😂😂😂😂😂

  • @sofieabay3560
    @sofieabay3560 ปีที่แล้ว +1

    glad to see bewke

  • @yohanisimiru
    @yohanisimiru ปีที่แล้ว

    arif newu gine endeze achere Nash lekaa b

  • @ethiotube1989
    @ethiotube1989 ปีที่แล้ว

    I just smile when I see your face

  • @user-wh7ex2jy1h
    @user-wh7ex2jy1h ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነው 😁😁🤣🤣🤣

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 ปีที่แล้ว

    በእውቄ እረ ያንተ መጽሀፍ ናፍቆኛል!

  • @daniel4799
    @daniel4799 ปีที่แล้ว

    Beweke an Ammezing comedian !!

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln 5 หลายเดือนก่อน

    Wey gud bezaw yaderal ❤❤❤❤

  • @elnadnadel2551
    @elnadnadel2551 ปีที่แล้ว

    በውቀቱ ትወና ቢበራብህ አሪፍ ነው:: ወይ ደግሞ በጣም ለማሳመር አትጣጣር እያበላሸኸው ነው

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth ปีที่แล้ว

    በውቄ ምርጥ ነው! ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም መቼም😂

  • @SionT45
    @SionT45 ปีที่แล้ว +1

    Dereje too funny 🤣

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 ปีที่แล้ว

    አሪፍ እጥርምጥን ያለ ነው ይመቻችሁ።

  • @marmar803
    @marmar803 ปีที่แล้ว

    በውቀቱ የትወና ችሎታም እንዳለው በጭራሽ አላውቅም ነበር ( በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው) ፤ ለአንዳንዱ እንደዚህ ከአንድም ሁለት ፤ ሶስት ዓይነት ችሎታ ይሰጠውና የእኔ አይነቱን እንዲሁ በባዶ ይለቀናል 😀

    • @kalkidanMesfen
      @kalkidanMesfen ปีที่แล้ว

      ስላልታወቀ እንጂ ሁሉም ሰው የየራሱ ችሎታ አለው መፈለግ እና ማግኘት ይቻላል

  • @Happen131
    @Happen131 ปีที่แล้ว

    Bewketu the best

  • @melesemelye1652
    @melesemelye1652 ปีที่แล้ว

    ውይ በውቄ ውይ በውቄ አንተስ?አነፈርከኝ•••😂

  • @buhetube4044
    @buhetube4044 ปีที่แล้ว

    አቅሙ አሪፍ ነው😂😂

  • @yordanossolomon439
    @yordanossolomon439 ปีที่แล้ว +1

    I have no word😂👌🥰

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ሀገሬ እድህ ቀልደኛ ሠዉ አለሺ😂😂😂😂

  • @yordanoseasmerom3866
    @yordanoseasmerom3866 5 หลายเดือนก่อน

    ኣምሽቶ ኣይገባም ፡በዛ ያድራል 😂😂

  • @godislove1692
    @godislove1692 ปีที่แล้ว

    Ay Bewki gerami sew eko neh Wondemi 🤣🤣🤣👍🏻👍🏻👍🏻

  • @lewiaman
    @lewiaman ปีที่แล้ว

    በውቀ ስመስለኝ መኪልትህ ትወና ሳይሆን አይቀርም

  • @yohnnesgebrmedhin259
    @yohnnesgebrmedhin259 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ ❤❤

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 ปีที่แล้ว

    እረ 😂😂😂😂ቀጥሉበት አነነሰች በጣም አስቃችሁኛል።

  • @user-fk9tf6dc1x
    @user-fk9tf6dc1x ปีที่แล้ว

    በዛው ያድራል😂😂😂😂😂😂

  • @beakalmengistu
    @beakalmengistu ปีที่แล้ว

    Long live bewke!!!! ❤

  • @girmagirma9149
    @girmagirma9149 ปีที่แล้ว

    በውቄ ምርጥ ነው ድገመን

  • @mikiboyzeleke2763
    @mikiboyzeleke2763 ปีที่แล้ว

    Deree edalekew ascherisew ychilal eko bewke 😂😂😂😂 ቀጥሉ ሌላም እንጠንቀን ደሪ በርታ

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 ปีที่แล้ว

    Bewke we need more short drama please

  • @emperorbiruk2165
    @emperorbiruk2165 ปีที่แล้ว

    ደሬ እና በውቄ የሚገርም ጥምረት ነው

  • @tenagneworktaye5283
    @tenagneworktaye5283 ปีที่แล้ว

    I so love you Bewuke! You are so gifted. Yelifathin waga tagegn zende kelibe emegnilihalehu…Keep strong 💪!

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 ปีที่แล้ว +4

    በውቄ ይሄን TH-cam ለማስተዋወቅ አንተም አልተጨነክም የሌለ ላይክ እና ሰብስክራይብ እያልክ ገተታ ብታበዛ አንተን ለማየት የማይፈልግ የለም

  • @binasam1224
    @binasam1224 ปีที่แล้ว

    በውቄ አንደኛ

  • @Ts-wn5xc
    @Ts-wn5xc ปีที่แล้ว +1

    Bewke 😂😂😂
    ❤❤❤❤

  • @farisabdulhamid9008
    @farisabdulhamid9008 ปีที่แล้ว

    በእዉቀቱ ለካ ይችላል

  • @gashawadugna4925
    @gashawadugna4925 ปีที่แล้ว

    Bewkie the special one!

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud 4 หลายเดือนก่อน

    አብሮ ለመኖር ሲባል የሚታገሱት ፊት ነው ያለው አላለም😅😅😅😅

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr ปีที่แล้ว

    😂😂😂ወይ ዘንድሮ

  • @QualityEducationForU
    @QualityEducationForU ปีที่แล้ว

    በዕውቄ አንደኛ እባክህ ይህቺን አጭሬ ቀጥልልን

  • @QualityEducationForU
    @QualityEducationForU ปีที่แล้ว

    ገስግስና በለው part😂😂

  • @yisakebest469
    @yisakebest469 ปีที่แล้ว

    Bawuqe lakase gixeme bicha aydeleme tiwonaneme badabe yeichelale 🤣🤣❣️❤️❤️

  • @knopeace
    @knopeace ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ በውቄ 😂

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 ปีที่แล้ว +2

    ወግ ብቻ ሳይሆን ኮሜዲም ጭምር 😂😂😂

  • @abiyutamirat8187
    @abiyutamirat8187 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂 ከመከራ ትምሯል

  • @omg1820
    @omg1820 ปีที่แล้ว +1

    Bewketu sansema sem keyere ende?

  • @natnaeldejene6059
    @natnaeldejene6059 ปีที่แล้ว

    ትለያለክ በውቄ😍

  • @iamethiopian2257
    @iamethiopian2257 ปีที่แล้ว +2

    7,000ብር ይወስዱታል😂😂😂😂😂

  • @ethioshegermedia4625
    @ethioshegermedia4625 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 ปีที่แล้ว

    ሸምግልናውን እንደ ታሪካዊ ክሰተት እውሰደው አለሁ😜

  • @nuruhassenali1565
    @nuruhassenali1565 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂 yebewuke akuwakuwam!

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 ปีที่แล้ว

    እውቀት እኔንጃ አንተ ስትፅፍና ከካሜራ ጀርባ ነው ሚያምርብክ መቼም ባንተ መጨከን አልችልም ምንም መርዝ ብቶንም እውነቱን እነግርካለሁ ምን አልባት ሀብታም ሆነክ የሆነ የባላባት የውም የተማረ አልያም ተንኮለኛ ኮስታራ ኦነክ ብትሰራ እንጂ እንዲ የሆነ ቀለል ያለ ለማሳቅ የሚሞክር ሰው መሆን እሚያምርብክ አይመስለኝም ግን ድርሰቱ ቆንጆ ነው ደረጄና ሌሎች ኮመዲያኖች ቢሰሩት እስከመጨረሻው እምስቅ ይመስለኛን አሁን ግን እስከመጨረሻው ነው የተሳቀኩት አድናቂክ ነኝ ከስንስናቲ❤❤😂😂😂

  • @noyatube2020
    @noyatube2020 ปีที่แล้ว

    ያበደ ነው😂

  • @sfgdsdffds1930
    @sfgdsdffds1930 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂ዘመናዊው ሽማግሊ

  • @biruk8425
    @biruk8425 ปีที่แล้ว

    pls make more

  • @getnetbrnan7182
    @getnetbrnan7182 ปีที่แล้ว +1

    ለምነው እረዘም አድርገህ ማሰራልን በውቄ

  • @henoktekle9921
    @henoktekle9921 ปีที่แล้ว

    Nice😅. Bzu endezi temesasay entebk alen

  • @user-df8jy6im2b
    @user-df8jy6im2b ปีที่แล้ว

    እኛም ከመከረኛ ቀልድም ፡ ተምረናል። 😂😂😂😂

  • @melkamutesema4510
    @melkamutesema4510 ปีที่แล้ว

    ዎው ነው

  • @abrish338
    @abrish338 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @mihret1319
    @mihret1319 6 หลายเดือนก่อน

    00:41 ከእጥረቱ መወጣጠሩ😅😅😂

  • @Daxx_y
    @Daxx_y ปีที่แล้ว

    beke looks like Anwar , his height and acting skill

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 ปีที่แล้ว

    በወቄ wow

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 ปีที่แล้ว

    በእውቀቱ!!! ስምን መልአክ ያወጣዋል

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 ปีที่แล้ว

    ገደልከኝ😂😅😂

  • @Yotor_Tube
    @Yotor_Tube ปีที่แล้ว

    Bewuke Yih Vidio Face book lay more tha 2M viewers agignitual, U neen to sth, big Bro!

  • @emebetteshome8179
    @emebetteshome8179 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂Keyisi

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @endaletesfaye4226
    @endaletesfaye4226 ปีที่แล้ว

    ተዋናዮች
    ደረጄ ኃይሌ
    ሚልዮን ካሳሁን
    በእውቀቱ ስዩም!?

  • @ashenafihussein3768
    @ashenafihussein3768 ปีที่แล้ว

    I think it was cool

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 ปีที่แล้ว

    ለምን ቶሎ ቶሎ አትለቅም