ይቅርታ እና ጸሎት በአቤል ተፈራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 33

  • @Alem_1
    @Alem_1 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @እማያልፍየለምሁሉምያልፋል
    @እማያልፍየለምሁሉምያልፋል 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃልህይወት ቃልበረከት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልዎ ፀጋዉን ያብዛልት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህርየ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ብዙ ነገሮች ተምሬያለሁ ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ልኡል እግዚአብሔር እናመሰግናለን መምህርየ👏👏

  • @haHaimanot
    @haHaimanot 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🎉🎉 እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ማለት እንድችል ልቦናየን መልስልኝ 😢😢

  • @GifCic
    @GifCic 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃህይወት ያሠማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጡ🌹🌹አሜን አሜን አሜን በእውነት የይቅርታ ልብ ይሰጠን ፡ማስተዋሉን ያድለን😢የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን፡ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር🙏✝️

  • @እማያልፍየለምሁሉምያልፋል
    @እማያልፍየለምሁሉምያልፋል 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርየ እንዃን ደህና መጡ

  • @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
    @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሠማልን መግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በቤቱ ያፆናልን ❤❤❤❤❤

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ኢትዮጵያ አገራችን ይጠብቅል 🎉🎉🎉

  • @utty3720
    @utty3720 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን ❤❤❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን የይቅታልብ ይስጠን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
    @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን በልባችን ያሳዲርብን አሜን አሜን አሜን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን የይቅርታ ልብ ይስጠን😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @زهراحبشي-ف9ط
    @زهراحبشي-ف9ط 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምውት ይብዛ መምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን የሰማነው በልቡናችንን ያሳድርብን አሜን 🙏

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችንእርዝም እድሜእና ጤና ያድለውት

  • @ድንግልእናቴነይ
    @ድንግልእናቴነይ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤ ቃል ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MuluMesganaw
    @MuluMesganaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ሌላ ምን እላለሁ

  • @MekdesErthi
    @MekdesErthi 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርይመስገን አሜን፫በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን አምላኬሆይ ማስተዋሉን ስጠኝ🤲

  • @Emamu-lc2qh
    @Emamu-lc2qh 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @WondwosenMasresha
    @WondwosenMasresha 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን ለኛም ቃሉን በልባችን ያሣድርልን

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛ ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የይቅርታ ልብ ያድለን

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድሜ እግዚአብሔር አምላ የይቅርታ ሰዉ ያርገን በእዉነት እግዚአብሔር ስጠራዉ አይሰማንም እንላለን ከኔ ጀምሮ የሰዉልጅ ይቅር ታይልል ፀሎቴን ይሰማኛል ማለት ሞኝነት ነዉና ልቦና ይስጠን አብሶ እኔ ልቤ ደድኖል ከኔ የበበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ😢

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ! ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 หลายเดือนก่อน

    ዉድ መምህራችን እኳን በሰላም መጣህ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን እግዚሐብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን😢

  • @saragasa174
    @saragasa174 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ادممحمد-ض9ع8ش
    @ادممحمد-ض9ع8ش 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጡ መህምራችን

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ
    @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ ስበደል እግዚአብሔር ዋጋህን /ሽ ይስጥ ነው ምለው 😢 ችግር አለው?