May God fulfilled our demands ,be free from the political interference we are seeing and hearing? May God see our burden on each of us we're carrying?! The church is God's House for praying as parishioners? It is so uncomfortable confronting with pagants and tyrants, difficult to let them understand! Lovers of treasure, Money. May God continue strengthen you and all of the Orthodox parishioners! 🙏
አሜን አሜን አሜን አባቶቸ የናተ ፆለት ግልብጥ አድርጎ ቢጥለው አሁን ምን አለ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዲህ የእግዚአብሔር መንገድ ተከትሎ እውነትን የሚናገሩ አባቶቾን የሰጠን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን። እግዚአብሔር ብርታቱን የስጣችሁ።በረከቱንም ያብዛላችሁ።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሚን አወ ጸሎት ያሸን
ፈል አባገን ይወርቃል ጸሎ ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል አማራ ነጻ ይወጥል
አበታችን በረከትዎ ይድረሰን ቃልሁ ሁሉ ይፈፀም ዘንድ ፀሎት እናደርጋለን እንደ እናንተ ያለ እውነተኛ አባቶችን ያብዛልን።
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንደአንተ አይነትአባቶች ለሰጠን በርቱልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ያባቶቻቺን በርከታቸው ይድርሰን ♥️🙏🏿
ቃለ ህይወት ያሠማልን እውነተኛ አባቶቻችን!
አባቶቻችንን እናመሠግናለን።ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚሀብሄር ያግዘን እምነታችንን እንዳይከፈል
God bless memhir girma
God bless kesis henok tefera
God bless kesis henok ento mariam.
God bless Ethiopia 🇪🇹.
አባቶች እንዲህ ለቤተክርስትያን ድምጽ ስትሆኑ ደስ ይላል ዝምታ ዋጋ እያስከፈለን ነው አሁን ላይ መንፈሳዊውን ሳይሆን ስጋዊውን የሚከተሉ የመንግስት ከዳሚወች የሆኑ ጳጳሳት ስለመጡ ለቤተክርስትያን አደጋ ሆኗል።
አባቶቼ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እግዚአብሔር ይህን መከራ ያሳልፈናል እኛ ብቻ ክልብ እንመለስ
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ይህ ህብረትና አንድነት እኛ የክርስቶስ መንጋዎች እንዳንበተን የምታደርጉት ተጋድሎ እኛም ከጎናችሁ ሁነን አንዲቷን ሀይማኖታችንን እንዳትበተን በፀሎት እና በእንባ አብረን እንቆማለን:: እግዚአብሔር ቀን አለው::
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን አባቶቻችን።
ከዘረኝነት ከካድሬነት ከአፍቅሮተ ንዋይ ና ከሴሰኝነት የፀዱ አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
ያየነውን እንመሰክራለን የሰማነውን እንናገራለን። መሆን አለበት። ካድሬ አንፈልግም በጣም ብዙ ካድሬ ሞልቷል።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ተመሰገን ጌታየ ሌላው እግዛብሔር ይፈርዳለን ፍርድ ቅርብነው
Amen our Fathers it is a good start pls keep it up ❤🙏
በእውነት በአሁን ሰዓት ስለቅድስት ቤተክርስትያን የሚከራከሩ አባቶች አሉን ካሉንስ በእውነት ሕዝበ ክርስትያኑነና ሀያሉ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ነው በውኑ ፍካረኢየሱስ የተነገረው እየተፈጸመ መሆኑን እንረደለን የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ በነብዩ ሕዝቀኤ ምዕራፍ 9
ምዕራፍ 34 ይፈጸማል ሀገራችንም ሰላም ትሆናለች
ቤተክርስቲያንም ውስጥ የተኮለኮሉ የካድረ ጳጳሶች ይጠረጋሉ ባለቤቱ ያጸዳታል። እናንም በርቱልን እግዚአብሔር የሁላችኒንምፍጻሜያችንን ያሳምሳምርል ሀገራችኒንም ሰላም ያድርግልን።
ሰላም ይሁን ለቅድስት ቢተክርስትያንም
እንላለን በቅድስዉ ሉእልንም እግዚአብሔር ስም።
አሜን አሜን አሜን
ድንቅ መልእክት ሰሚ ጆሮ ይስማ
አምላካችን፣በቅርብ፣ጅራፉን፣አንስቶ፣ፀረሀይማኖትናፀረኢትዮጵያን፣የስወግድልንአሜን።
አሜን አባታችን
እግዚአብሔር ይርዳን
Et:
እየሱስ ክርስቶስ በዘመን መጨረሻ በስሜ ይመጣሉ እንዳለው ይኸው አሁን በስሙም በቤተክርስቲያኑም መጡ ሐሰተኞቹ ተኩላዎች በተጨማሪም የሰይጣንን ልሳን ወርሰው እንደ እብድ በመለፍለፍ ላይ ካሉ አሳሳች ጴንጤዎች እንጠበቅ አደራ።
ልብ ያለው ልብ ይበል በተለይ በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ በጴንጤነት ተመራርጠው በኦሮሞ ብሔር ተሸፍነው በሌላቸው ብቃት ባለስልጣን ፓስተር ቅብርጥሴ ተባብለው እንዳለ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጀምሮ ይኸው ዛሬ የኢትዮጵያን ሕዝብ በማንገላታት እያረዱ እና እያፈናቀሉ ኢትዮጵያን ላይዋን ያስዋቡ በማስመሰል ዉስጧን በማፈራረስ ውስጥ ለውስጥ ኢትዮጵያን ጠል እና አፍራሽ ከሆኑ ኢሉሚናቲን ከሚደግፉ የውጪ ሐገሮች ጋር በስውር የጥፋት ስራ በሕዝቦችዋ እና በሐገሪቷ ላይ እየሰሩ ስለሆነ የገባችሁ እና ጤነኛ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሁሉ ከፈጠራችሁ ፈጣሪ ጋር በመሆን ለዘላለም ኑሩ አሜን። ይህ የጥምቀት ክብረ እግዚአብሔር በዓል ክልከላ ቀጥታ ከዲያቢሎስ የተላለፈ የሰው ደም እየጠጣ ባለው ሉሲፈሩ አብይ አህመድ ተግባሪነት ከአጋንንቶቹ መከላከያ ልብስ ለበስ የኦሮሚያ ልዩ ኃይሎች ሰይጣንአት እና እግዚያብሔር መካከል እንደሆነ በዚህ የፈጣሪ ዓመታዊ ጥምቀተ ባህር ክብረበዓል ላይ በግልፅ የሚታይበት ነው ይህ እለት ግን እዉነት እላችኋለሁ ለዘልአለም አሸናፊው ዘልአለማዊዉ የሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው አሜን፨
ደውሉ ከተደወለ ቆየ የአዲስአበባ ሕዝብ ከዳንኤል ክብረት እና ከኢሬቻው አፍዝ አደንግዝ በፀሎት ወቶ ከኃይማኖት አባቶቹ ፊት ይቁም ከአራጅ መከላከያ ልብስ ለበስ የኦሮምያ ልዩኃይል አጋንንት ወታደሮች ባፋጣኝ የሐይማኖት አባቶቻችንን ከሉሲፈሩ አብይ አህመድ ግድያ እንታደግአቸው !!!
እናንተ በፈጣሪ የተደገፋችሁ የከበራችሁ የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሐገረ ኢትዮጵያ ጠባቂ እና ተፋላሚ የእውነተኛ ህዝብ ልጀ ፋኖዎቻችን ድላችሁ እነደ ቀስተ ደመና ከሰማይ ወደ መሬት የተዘረጋ እየበራ ያለ ኢትዮጵያ ከተፈጠረች ጀምሮ የሚቆጠር የመላው ሕዝቦችዋ አሸናፊነት ነው።
መራሹ የሕዝብ ሰራዊት ፋኖ የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሐገር ኢትዮጵያ ሕዝብ መለኮትአዊ ጠባቂዎች እና
በራሳቸው ምርጫ ከፈጣሪ ሰውእነት ወደ ሰው ሰይጣናት እና አጋንንታት የተለወጡት በዋና ለዋጫቸው የሚሊዮኖችን ደም እየጠጣ ባለው ጴንጤው ሉሲፈር አብይ አህመድ የሚመሩ መሰል የሰው አጋንንቶቹን ባጠቃላይ እስከ ወዲያኛው ሊያስወግድ የፈጣሪ ኃይል በግፈኞች እና በሴረኞች ቁጣ እየመጣ ነው ማንኛውም ፈጣሪውን እና ሕዝቡን የከዳ ጴንጤ ፖለቲከኛ እና መከላከያ ወደ ፈጣሪው እና ሕዝቡ በይቅርታ በመመለስ በአጥፊነት ልብ እጅ ወደላይ በሰው እነት ክብሯ እና ፍቅሯ ላሳደገችን እምዬ ኢትዮጵያ!!!
ዋና ማሳሰቢያ
በአሁን ጊዜ ኢትዮጵያ ሕዝቦችዋን እና ቤተእምነቷን እየወጉ ያሉት ስለኛ ሐጥያት በመስቀል ተሰቅሎ በቅዱስ ደሙ እና ስጋው ከዘላለም ሞት የታደገን እና ያዳነን ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ በዘመን መጨረሻ በስሜ ይመጣሉ እንዳለው ይኸው ከዛሬ 507 አመት በፊት በጀርመኑ ማርቲን ሉተር ጠንሳሽነት በፈረንጆቹ አቆጣጠር ጥቅምት 31/10/1517 ጀምሮ አሳቾቹ ጴንጤዎች እየሱስ ብለው መተው ቅድስት ኢትዮጵያን ከመሪው እስከ ጠባቂዎቹ፣ ፖለቲከኞቹ እና መከላከዮቹ በኦሮሞነት ብቻ ሳይሆን በዋነኝነት በጴንጤቆስጤነት ተመራርጠው በአማራው ሕዝብ ውስጥ ጭምር ያሉ ጴንጤዎች በኦሮሞ ብሔር እና በፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ ተደብቀው
ኢትዮጵያን የደም ምድር አደረጓት!!!
አባቶቻችን ወይም የቤተክርሥትና ባለቤቶች ለመጀመሪያ በአንድ ላይ ለምትሠጡት ለአገዛዙ ማሣሠቢያ እናመሠግናችሗለን። ለመጀመሪያ ግዜ የሀይማኖት አባቶች በሌሉበት እየተፈረደባቸው ባልሠጡት የምርመራ ቃል ከእግዜአብሔርም በላይ ነን ያሉ በሀይማኖት አባቶቻችን የጉዞ እገዳ የሥራ አገልግሎት እንዳይሰጡ እና በብዙሀን መሀል ለመንግሥት በሚሠጡት አበጂም ማሥጠንቀቂያ ተከሠዋል ተፈርዶባቸዋል ለዚህ የእናንተ የአባቶች መጮህ አሥፈላጌ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ጥሩ ጅማሬ ነው::
Amen Amen Amen 🙏🏾
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እኛንም ይርዳን በቃችሁ ይበለን
kalehiwot yasemaln
💚💛❤👏
እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነው!!!
Amen 🙏🏾
በዚህ አቁዋም ቀጥሉልን እንወዳችኋለን
ከጎናችሁ ነን
May God fulfilled our demands ,be free from the political interference we are seeing and hearing? May God see our burden on each of us we're carrying?! The church is God's House for praying as parishioners? It is so uncomfortable confronting with pagants and tyrants, difficult to let them understand! Lovers of treasure, Money. May God continue strengthen you and all of the Orthodox parishioners! 🙏
Kala Hiyewoitne Yesamalne Abayoacachni
ኤነሱ ይሆን ብለው እየሰሩነው አድስ ሐገር ለመመስረት ነው ዝግጅቱ ያልገባው አለ????
የጳጳሳት ጉርስና ልብስ ከቤተ ክርስቲያን ሆኖ ደመወዝም ሆኖ በማንኛውም መልክ የሚከፈል አበል እንዳይኖር የቤተክርስቲያኗ መተዳደሪያ መሻሻል አለበት ::ይህ ከሆነ ብቻ ነው ዕውነተኛ እረኛ አባት የሚኖረን እና ዓለመኞቹ ተንጠርጥረው የሚወጡትም ሆነ የመንግስት ጣልቃ ገብነት የሚቀረው ስለዚህ ቅዱስ ሲኖዶስ ሊወስን ይገባል ::
😂😂😂😂እንካን ኣደረሳቹ የት ነበራቹ
በጣም ድንቅ ነው
Endhe ewntegna abtochin yabzalen feyelochin kebgochu yemilybetn menged Amlakchin yasayen.
ሁለት ተከታታይ አሳብ የሰጣቸው እነማን እንደሆናችሁ መገመት እችላለሁ ስለዚህ የማስተዋል ልብ ይስጣችሁ ።
Thank you
የመግለጫ ጋጋታና ልመና ምንም ፍሬ የለውም። ልብ ካላችሁ ህዝቡን ለመንግስት እንዳይገዛ አድርጉ። ትግል ፊትለፊት ነው!!!
ይሄ ምን የሚሉት መግለጫ ነው? የልመና መግለጫ!!!!
እደናተያለዘኛይቀዶሣልማረያሁላ
E nantemm meMenanu “ Ethiopia Yalem brehan” ye egziabhair melikteee endayneger hizbu enday sema , neseha endaygeba be eye alachehubet enqefat nachu
ይህ ውሳኔ ቢዘገይም ከመተው ይሻላል።
💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
ምንነው ፈራችሁ አራቱን ጎጠኞቹን ጳጳሳት መጥራትፈራችሁ ችግሩን አሰያወቃችሁ ከመንግስት ወገኑ አትሉመ ምንነ ው አህያዋን ፈርተው ዳውላውን መዘታችሁ፠
ይህም ዘግይቷል፣ ፈረሰኛው የጋምቤላው ጳጳስ ተብየማ ከሁሉም የባሰ መደዴ ሆኗል ፍርሃትም ማዘንም የለውም። የደነደነ ትእቢት የወጠረው እግዚአብሔር መምጫው አልቀረበ ይሆን?
እያዳዳችሁ ፓፓሳት የአሜሪካን ዜግነታችሁን አስረክባችሁ ወደ ቅድስት ሀገር ግቡ በቃ ::
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍጣሪ ይናቀለው እንጅ አራጅና መናፍቁ ደም ጠጭው አብይ
ምነው ትግራይ ሲደበደብ በለው በለው ስትሉ አልነበረም እንዴ? ዛሬ ምን ተገኘ እናንተ ኢትዮጵያውያን አይደላችሁም ይኸ ጉዳይ የሚመለከተው ኢትዮጵያውያንን ብቻና ብቻ ነው።። የአሜሪካን ዜጎች ሂዱና አሜሪካንን ጠብቁ። ብፁዕ አቡነ ሰላማ (አባ ሰረቀ ) ተመልሰው የመጡትና ወደ ተፈለገው ደረጃ የደረሱት እኮ ዜግነታቸውን ስላልቀየሩ ነውና
Maferyawoch eskahun yet kermachihu new? Genbot 7 tn setetbeku nebere geb kehade wosha chohe endmibalew
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Geta hoy Na tecnknal kala hiwten yasmlen abtoca
ቲሽ!
ማን ሊሰማ። አቢይ??????
እግዚአብሔር ይሰማል ግን የኛ ክፋትና ሀጢአት ከልመናችን በላይ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ቀን አለው::
ቤተክርስትያን ከምትወቅስ አገር ገብተህ ለምን ራስህ አትሰራም አሜሪካ ቁጭ ብለህ ተመችቶህ እየኖርክ እሳት ትልካለህ አባት አይደለህህም
Leba hula niseha gibu
ሌባስ መልካምና ሰላምን የሚቃወም ነው:: ምነው የደም ሀገር ያደረገውን አትቃወምም ሁልሽም አብረሽ ትነጃለሽ::
እውነቱ ነው መሳርያ ገዝተህ እያዋጋህ ትከሳለህ ውሸት ይብቃ ሀቅ አስተምሩ እሳት አትሎክስ እዛ ማዶ ቁጭብለህ
እግዚአብሔር የመውጊያውን ሰይፍ ይላክብህ ::
አሜን አሜን አሜን
አሜን፣አሜን