"ሙዚቃ ከእውቀት በላይ ልምድ ይፈልጋል" ድምፃዊት የሺ ደመላሽ | Yeshi Demelash | Seifu on EBS | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 487

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad 4 ปีที่แล้ว +403

    ያልገባኝ ነገር ሰው ሲያረግዝ መልኩ ይቀየራል እንዴ የሽናት ወይስ እህቷ ናት ለኔ ብቻ ነው የተቀየረችብኝ ወይስ ለናንተም ጭምር ነው።

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 4 ปีที่แล้ว +138

    ፊትዋ ተቀየረ መልክዋ ተበላሸ ለምትሉ በተለይ ሴት እህቶቼ ተረጋጉ እርግዝና ሲመጣ ይዞ ከሚመጣው አንዱ የተክለሰውነት ለውጥ ነው ይሄ ደግሞ ኖርማል ነው ከወሊድ በኋላ ይስተካከላል ሰላም ትገላገል ይቅደም

    • @ረምላ-ጨ8ቘ
      @ረምላ-ጨ8ቘ 4 ปีที่แล้ว +5

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እህቴ ልክ ነሽ

    • @fireghenetepherem456
      @fireghenetepherem456 4 ปีที่แล้ว

      @@ረምላ-ጨ8ቘ 😘😘😘

    • @woinshetgebreyohannes6976
      @woinshetgebreyohannes6976 4 ปีที่แล้ว +1

      አረ እርግዝና ቢቀይር ይሄን ያክል

    • @ረምላ-ጨ8ቘ
      @ረምላ-ጨ8ቘ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@woinshetgebreyohannes6976 አርግዘሽ እይው 🙄🙄🙄

    • @naniyedegelleje1330
      @naniyedegelleje1330 4 ปีที่แล้ว +1

      Ehe yen wed beka enem largez er endewfer

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +39

    የፍቅር እናት የሰላም
    ይናቀኛል ስምሽን ሳልጠራው ስቀር ማርያም

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 4 ปีที่แล้ว +43

    እኛ ንፁህ ኦሮሞዎች በኢትዮጵያዊነታችን ስለማንደራደር እምዬ ምንሊክን እንወዳቸዋለን እሳቸውን የሚጠሏቸው የግብፅ ተላላኪዎች ናቸው።
    HBD menelik🎂

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍😍😍 መሻአላህ ዘረኝነት የትም አያደርስን አንድነት ሀይል ነው በርታ

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 4 ปีที่แล้ว

      በርታ እውነት መናገር ፍቅር አይቀንስም !!

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 4 ปีที่แล้ว +20

    እናቴ እመቤቴ ቅዱሰ ቅዱሳን በሰላም ትቅረብሽ አሜን።

  • @mebidire2819
    @mebidire2819 4 ปีที่แล้ว +37

    ""ሞኙ ልቤ ደሞአፈቀረ
    መናፈቁን ማሰብ ጀመረ ""
    ፅድት ያለ ስራ ነው በርቺልን ...እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ 👏🙏❤

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታችኝ እህቴ

    • @chetube2020
      @chetube2020 4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/ZaxsYWsCsVI/w-d-xo.html

    • @chetube2020
      @chetube2020 4 ปีที่แล้ว

      Subscribe

  • @ሔዋንጎሹ
    @ሔዋንጎሹ 4 ปีที่แล้ว +21

    የሺዬ የሀገሬ ልጅ😍😘
    ቅድስት ድንግል ማሪያም ትቅርብሽ🙏🏾

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว +20

    የሽየ የጠፋ ሠው አለሽእዴ
    እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 ปีที่แล้ว +45

    የሺዬ እመቤቴ ትቅረብሽ አክባሪሽ ነኝ

    • @dubaidxb3156
      @dubaidxb3156 4 ปีที่แล้ว

      Amen thank you yehanwe Ethiopian melte

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 ปีที่แล้ว +63

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
    ሁሉም በቅርብ እንደሚስተካከል ከፈጣሪ ጋር ተስፋ አደርጋልው፦ ኮሮና ጠፍቶ ፣ ግድባችን በሰላም ስራ ጀምሮ ፣ዘርኝነት ተወግዶ ፣ በስደት ላይ ያሉ ወደ ሃገራችን በክብር ተመልሰው ፣ ያዘኑ ተጽናንተው ፣ የተጣሉ ተታርቀው ፣ ያለቀሱ ተደስተው. ሁሉም ተስተካክሎ ኢትዮጵያ ወደ ቀደመው ሰላምዋ እምትመለስበት ጊዜ ከፈጣሪ ጋር ቅርብ እንድንሆን ተስፋ አደርጋለው!ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያዬ ደግ ደጉን ያሰማን

    • @tiyaamee3632
      @tiyaamee3632 4 ปีที่แล้ว

      Amin amin amin 🙏🙏🙏

    • @hiwethiwet1070
      @hiwethiwet1070 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @maranatatube6951
      @maranatatube6951 4 ปีที่แล้ว

      Betasb inihun subscribe argiligni inem...

    • @TerminOfficial
      @TerminOfficial 4 ปีที่แล้ว

      tew wechi yalu cheger yametalu. yegebut yebekalu ene Jawar menamen kebetochu

    • @abrahamwodajnew8250
      @abrahamwodajnew8250 4 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
    @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 ปีที่แล้ว +12

    የሽየ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ💐

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน +1

    wawwww ehtachin allah beselam ygelaglshi jegnit fano bezih huneta hona newu sle fano yezefenechiwu berchiln

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 4 ปีที่แล้ว +15

    Woww የሺየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እኔ የመጀመሪያ ልጅ እዳለሽም አላቅ አይኔ ነዉ ግን ፊትሽ ሌላ ሰዉ መሰለ ድምፅሽ ብቻ

  • @sebledagnew2685
    @sebledagnew2685 4 ปีที่แล้ว +9

    የሽየ እወድሻለሁ የአሁኑ ስራሽ ደግሞ በጣም ነው የወደድኩት

  • @salamhgfh2874
    @salamhgfh2874 4 ปีที่แล้ว +8

    የሽየ ስወድሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ😍

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 4 ปีที่แล้ว +4

    ለዘፈን እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ ነው ለሚያልፈው የዘፈን አለም ከንቱ ነው

  • @THEKALEBOTUBE
    @THEKALEBOTUBE 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow congratulations my friend it was amazing song good luck

  • @noorhasen7933
    @noorhasen7933 4 ปีที่แล้ว +1

    መልካ ግን በደንብነው የተቀየረቹው

  • @marymebaba7161
    @marymebaba7161 4 ปีที่แล้ว

    መልኩ ተቀየረ እግዚአብሔር ለዚህ እንኳን አበቃሽ ደስ ይላል ስላየሁሽ

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 4 ปีที่แล้ว

    ዳኝነት አዳኝነት የምትሉ 👎👎👎👎
    የሺዬ እመቤቴ ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ ❤
    ብመጣልኝ ነበር ታዲያ ኡፍፍፍፍፍ ነብሴ
    በቃ ሑሉንም ነገርሽን እወደዋለሙ ወደፊት ገስግሺ 👍❤🙏

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 ปีที่แล้ว +1

    😃😃 ወይኔ የሺዬዬ በጣም ተቀይረሻል ። አንዱ የእርግዝና መገለጫ መሆኑን ሳልዘነጋ ከረጅም ጊዜ በሆላ ስላየሁሸም ይሆናል
    ምርጥ ትችያለሸ ብቃት ያለሽ ልጅ ነሸ ወደ ሙዚቃው ብትመለሺ
    😘😘

  • @እኛውእንዋደድጎበዝ
    @እኛውእንዋደድጎበዝ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው የሺዬ ገዳይ ነህ የሚለው ሙዚቃሽ ተጋብዥ ከተለያየሁ ቡሃላ ነው ትርጉሙ ገብቶኝ እየተፀፀትኩ ነው

  • @mercydagisredismomkitchen3167
    @mercydagisredismomkitchen3167 4 ปีที่แล้ว

    Ohhh my God she is so totally different are you sure she is Yeshi Demelash or her sister???

  • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
    @ሰውመሆን-ሠ2ወ 4 ปีที่แล้ว +24

    ህንደኬን አቅረብልን

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 4 ปีที่แล้ว +13

    ወይ እሄ ሜካፕ ተመስገን ነው ድንግል በሰላም ሁለት ታርግሽ የሽየ

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 4 ปีที่แล้ว

    wowww የሺዬ ስወድሽ እኮ በሰላም እመብርሀን ትገላግልሽ እህቴ

  • @bruktawitlulseged8721
    @bruktawitlulseged8721 4 ปีที่แล้ว +7

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @ሰላማዊትካሳሁን-ሸ3ኈ
    @ሰላማዊትካሳሁን-ሸ3ኈ 4 ปีที่แล้ว

    የሽየ የኔ ቆንጆ በሰላም ሁለት ሁነሽ ልይሽ የኔ መልከ መልካም ድንግል ትጠብቅሽ !!

  • @አርፍአይቸኩልም
    @አርፍአይቸኩልም 4 ปีที่แล้ว

    የሺዬ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ወዴ

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 4 ปีที่แล้ว +7

    የሺ የምር ተቀይረሻል የሺ አትመስልም በተረፈ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @kalkidanroseyoutube1441
    @kalkidanroseyoutube1441 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም አዳዲስ ዩቱበሮች ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን መደግ ይቻላል

    • @tube4569
      @tube4569 4 ปีที่แล้ว

      ነይ እህቴ ቤተስብ እንሁን

  • @oromay9113
    @oromay9113 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፍሻ ትችላለህ 100 አመት ኑር አባቴ

  • @enku7630
    @enku7630 4 ปีที่แล้ว +25

    She looks totally different.

    • @onelove4913
      @onelove4913 4 ปีที่แล้ว

      እንዴ ሌላ ሴት ነት እምትምስል

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 ปีที่แล้ว

    Betam Yemewdat Dagna Ena Beretu Set Nat ❤️❤️❤️ Selameshe Yebeza ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 4 ปีที่แล้ว

    የሺዬ ማርያም በስላም በስላም ትገላግልሽ ቆጆ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 4 ปีที่แล้ว

    I. like u. my. sister. I. like. ur. style

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    እዴየሽናት.በስማም.ተቀየረች

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 ปีที่แล้ว

    የሺየ ስታረግጂ ወፍረሻል በነገርሽ ላይ ግልፅነትሽን ስወድልሽ ውዴ 😍😍😍

  • @rrfghhtytyhu2323
    @rrfghhtytyhu2323 4 ปีที่แล้ว

    የሺዬ የኔውድ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ከወለድሽ በዋላ እስፖርት መሰራት አለብሽ ይሄን የመሠለ መልክ እዳይበላሽ

  • @chobelaw1344
    @chobelaw1344 4 ปีที่แล้ว

    Enemilew is her high hill shoe is appropriate for a pregnant woman? Egzer yitebikish

  • @AmeleworkShanka
    @AmeleworkShanka 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ምወድሽ የሺ❤❤❤❤

  • @kidu715
    @kidu715 4 ปีที่แล้ว

    ማንናት????

  • @lilymulugeta6824
    @lilymulugeta6824 4 ปีที่แล้ว

    ውድ የሰይፉ ወዳጆች የሱን video ከጨረሳችሁ ወዲያ እኔ ጋር ብቅ ትላ ላችሁ??? የመጸሀፍ ማንበብ ግቅራችሁን ለማነቃ ቃት ብዬ መጽሀፍ review የሚያረግና ስለ መሻ ሻል የሚጫወት channel ከፍቻለሁ እዩትና ከወደ ዳችሁት subscrib ታረጋላችሁ ካልሆነም ይቀራል

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ነው የዳኘቻቸው ሰማይ ደርሰዋል በመታወቅ
    እሷ ቀስ ብላ ተሻጋሪ አሪፍ ነው
    በሰላም ተገላገይ እናት ።

  • @yggdgdhg3583
    @yggdgdhg3583 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል በጣም ተቀየርሸ እርግዝና ከባዲ ነዉ

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 4 ปีที่แล้ว +34

    ጫማው ግን ምነው ለርጉዝ ጥሩ ነው እህቴ ለማንኛውም እመቤቴ ካንች ጋር ትሁን

    • @nejatmohamed1230
      @nejatmohamed1230 4 ปีที่แล้ว

      Enem endeza eyasebkuge neber

    • @qassimnegash9962
      @qassimnegash9962 4 ปีที่แล้ว

      መናገባሸ

    • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
      @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 4 ปีที่แล้ว

      አይገርምም እኔም ሂሉ በዛ እያልኩ ነበር ነብሰጡር ስለሆነች

    • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
      @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 4 ปีที่แล้ว +4

      Qassim Negash አስተያየት መስጠት ይቻላል እኮ ክፉ አልተናገረች አልተሳደበች እጭ

    • @marmwitdesaley6815
      @marmwitdesaley6815 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ሳስብ ነበር

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 4 ปีที่แล้ว

    Yeshiye ewdshalew, gobez gobez, lij nesh musicawochsh kuliliiii yale new,Memar degu ke ewket gar slemtnori ,funfun atym ende tkit artististoch sletemarsh seken blesh new yemtguwaziw

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ተቀይራለች ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ሁለት ለመሆን ያብቃሽ

  • @ednashambl2537
    @ednashambl2537 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ

  • @ልጅሳሙኤልጌጡ
    @ልጅሳሙኤልጌጡ 4 ปีที่แล้ว +6

    የምር ግን በ9 አመታት ውሰጥ እንዱህ የሚቀየር ነገር ምንድነው ሚስጥሩ ??
    በጣም የሰማይና የምድር ያክል ነው ልዩነቱ !!

  • @elsanadew8807
    @elsanadew8807 4 ปีที่แล้ว +1

    የሺ በጣም new yemiwedesh በጣም ጎበዝ nesh

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ኸ5ደ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ኸ5ደ 4 ปีที่แล้ว +13

    ሴይፉ የቤቶች ድራማ ተዋናይ ናን አቅርብልኝ

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 4 ปีที่แล้ว

    Seifu best man!

  • @eskindergetahun9163
    @eskindergetahun9163 4 ปีที่แล้ว +6

    የሺዬ አድናቂሽ ነኘ

  • @yggdgdhg3583
    @yggdgdhg3583 4 ปีที่แล้ว

    የሸየ ሥወድሸ አላህ በሠላም ይገልግልሸ

  • @getnettadesse4415
    @getnettadesse4415 4 ปีที่แล้ว +32

    እማማ ዝናሽን አቅርብልን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በዳኝነት ግን ጥሩ አይደለሽም

  • @ፅዮንኢትዮጵያ
    @ፅዮንኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +17

    ሀገር ምትኖረው ሰው ሲኖር ነው ንፁሀን ወገኖቻችን ሲታረዱ ቆሞ ሚያሳራድ ፖሊስ ያለበት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት

  • @memeabisnya2027
    @memeabisnya2027 4 ปีที่แล้ว

    ine ewedatalew bebekule emebete beselam tiglaglshi yeshiye 😍😘

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 4 ปีที่แล้ว +1

    Hoya hoye hoya hoye. ....benatachu subscribe adrgugn

  • @raheltube4832
    @raheltube4832 4 ปีที่แล้ว +1

    የሺ የጎጃሟ ቀበጥ ያገሬ ልጅ የሉማሜ የማኛ አገር

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 4 ปีที่แล้ว +9

    እይ እርግዝና ለካ እንደዚህ መልክ ያበላሻል

  • @እማክፉሽንአልስማ-ዠ5ዠ
    @እማክፉሽንአልስማ-ዠ5ዠ 4 ปีที่แล้ว

    Wey yeshey ergatash dise setey egzabhar yetbksh dengel mareyami tekrbshe bselam wulije betam ewdshalhugn akbreshalhugn adikeshalhugn hulam selamsh yebeza abo😍😘

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 4 ปีที่แล้ว

    Yeshiye my short time freind @Sanford am really happy yeshiye to see u as a mother and pregnant women my dear we spent little time only in class but I always remember u my dear I wish one day I will get u in God will ...emebete Selam tegelagelish 💚💚❤❤💛💛

  • @lidugezahgn8785
    @lidugezahgn8785 4 ปีที่แล้ว +1

    የሺዬ እመቤቴ ትቅርብሽ አክባሪሽ ነኝ

  • @yasminferehan4871
    @yasminferehan4871 4 ปีที่แล้ว +1

    ሙዚቃው በጣም ነወ ያዝናናኝ

  • @natnaelkagnew7073
    @natnaelkagnew7073 4 ปีที่แล้ว +2

    11:18 ኧረ በሳቅ አነፈርከኝ ሰይፉ

  • @tabormedia-7096
    @tabormedia-7096 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ, ስለ ማንኛውም የኤሌክትሮኒችስ እቃወች ጥገና እና ስለ ኮምፒውተር እውቀቶን ለማሳደግ ባገር ልጅ ባገርኛ መግባቢያ አጫጭር ቪዲዮወችን እናቀርባለን የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡- th-cam.com/channels/LptMZVDRj1ed04N9dP8e9Q.html

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 4 ปีที่แล้ว

    Gin eswa nat ????

  • @fikremariamdereje
    @fikremariamdereje 4 ปีที่แล้ว +1

    Yeshiye, stay blessed!

  • @ውቢትቡታጀራውቢትቡታጀራ
    @ውቢትቡታጀራውቢትቡታጀራ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፉ ግን ለምን የደከሙ ሴቶችን አትጋብዝ የሺ በሰላም ተገላገዪ ማማዬ

  • @fanahagos5339
    @fanahagos5339 4 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @kalkidankinfe4226
    @kalkidankinfe4226 4 ปีที่แล้ว +1

    appreciate her

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 4 ปีที่แล้ว

    Gen melkeshe menden nw kazi eza honabge batam tekeyerwal malkeshe lebal anyway congratulation yana konjo 😃😃😃🎈🎈🎈

  • @yikertaendale5309
    @yikertaendale5309 4 ปีที่แล้ว +9

    ሰይፉ ግን ቁምንገር የምታወራው መቼ ነው አብይ የመከረህን ምክር አትሰማም።

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 4 ปีที่แล้ว

    ውይ የሺ አልመሰለችኝም ነበር
    እርግዝና እንድህ ይቀይራል

  • @foryou6930
    @foryou6930 4 ปีที่แล้ว

    Yaniya konjo yashiya.😍😍😍💞💞

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 4 ปีที่แล้ว +1

    Wellcome

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    አንድ ሰው በባቡር እየተሳፈረ እንዳለ አንደኛዉ ጫማዉ ወድቆ ይቀራል። ለማንሳት ቢፈልግም ባቡሩ መንቀሳቀስ ጀምሮ ስለነበር አልቻለም። ያ ሰዉ የቀረዉን ሌላ ጫማ በእርጋታ አዉልቆ ዉጪ የቀረዉ ጫማ አጠገብ ወረወረው። በአድራጎቱ የተገረሙ ተሳፋሪዎች ምን እያደረገ እንደሆነ ሲጠይቁት “ጫማዉን የሚያገኘዉ ድሃ ሰዉ አንድ እግር ጫማዉን አጥቶ እንዳይቸገር ብዬ ነዉ” አላቸዉ ይባላል።
    *************************
    በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ራሳችንን ብናገኝ እኛስ ምላሻችን ምን ይሆን? በችግርና መሰናክል ዉስጥ የበጎነት መንፈስ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል።
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @matiyas_mt
    @matiyas_mt 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፉየ ስወድህ ኮ❤🇪🇷🇸🇪

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 4 ปีที่แล้ว

    Yeshi nice to meet you 1st albelamshen batam neber yewadadekot mezefen techeyaleshe TMS senmar batam astaweseshalew😃😃😃

  • @tegustteg942
    @tegustteg942 4 ปีที่แล้ว

    የሺነሺ መልክሺን ማን ወሰደብሺ ኧረ ጉድነው ነው ሜካኘ ቤት ተዘጋእንዴ?

  • @yanatubeethiopia8410
    @yanatubeethiopia8410 4 ปีที่แล้ว +1

    ከመሞትህ በፊት ልታቸው የሚገቡ ታሪካዊ የሀገርህ ፎቶዎች | Ethiopia
    👇👇👇👇
    th-cam.com/video/Xx2fCgrTjJ0/w-d-xo.html

  • @Fithabesha
    @Fithabesha 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ነኝ ወይስ ሌላም ሰው እንደእኔ ጨንቆታል እሷን በመመልከት እግዚአብሔር ከአንችጋር ይሁን!

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 4 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነሽ ለመተንፈስ እራሱ ተቸግራለች

  • @haregnahome5046
    @haregnahome5046 4 ปีที่แล้ว +1

    ያንቺን አስተያየት ፈርቼ ይሄው ያለ መክሊት ነው ያለሁት 😂 በሰላም ተገላገይ

  • @robeltube8014
    @robeltube8014 4 ปีที่แล้ว +10

    ገነት ማስረሻን መሰለች እኮ

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 ปีที่แล้ว +1

    የሽ ደመላሽ ስራዋ ሃሪፍ ሆኖ አግንቸዋለሁ

  • @mesiyekal3743
    @mesiyekal3743 4 ปีที่แล้ว +37

    እርጉዝ ሁነሽ ሄል ጫማ አትልበሽ እናትዬ
    ሌሎችም እንደዛው ሄል አትልበሱ

    • @meski213
      @meski213 4 ปีที่แล้ว +2

      ለመድረክ ነው ስትወርድ ታወልቀዋለች ይሄ አይጠፋትም

    • @hanna3904
      @hanna3904 4 ปีที่แล้ว

      @@meski213 😂 በቲኪኪል

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝንበይ ምን የሚባል ንግግር ነው ?

  • @fafilove2970
    @fafilove2970 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ ተዋት እርጉዝ ሆና አትያትም እርግዝናው ነው የቀየራት አንዳንዱ ይቀየራል አንደንዱ ደግሞ አይቀየርም አንገት ይጠጉራል በዙ ነገር ይቀይራል እርግዝና አትንጫጩባት

  • @etihoabyssinia7788
    @etihoabyssinia7788 4 ปีที่แล้ว

    ወይ መልክ መቀያየር

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 ปีที่แล้ว

    Selamachew Yebeza Yagere Lijoch Egzeabeher Yetebekachew ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @yamlakbelete3609
    @yamlakbelete3609 4 ปีที่แล้ว

    She looks different. I recognized her after called her name.

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 4 ปีที่แล้ว +1

    የሽ እርግዝናዉ ነው መልኳን የቀየረዉ ወይስ መልኳ እደዚህ ነው ሌላ ሰዉ ነው የመሰለችኝ አይኔ ነው

  • @piccolinamiquerido8128
    @piccolinamiquerido8128 4 ปีที่แล้ว

    Yeshiye......... Embete beselam tegelaglsh

  • @Nur-rw2sl
    @Nur-rw2sl 4 ปีที่แล้ว

    አረ ተቅይራለች አትመስልም ቆንጆነበረችኮ

  • @ሞልቶበአራዳ
    @ሞልቶበአራዳ 4 ปีที่แล้ว +4

    እንዴ የሺ ምን ሆነች ፊቷ ተለወጠ?

  • @senaitkidane3450
    @senaitkidane3450 2 ปีที่แล้ว

    ሲፉ ሰዉ ማሳነሰ ይቅርብህ ይሳቅልሻል ብልህ
    እንግዶችን አታዎረድ ባለጌ ሰዉ ነህ በጣም
    ሚገርመህ ምንም ሚያሰቅ ነገር የለህም

  • @mastewalbelew5285
    @mastewalbelew5285 4 ปีที่แล้ว

    የሽየ የኔ አሮጊት እመብርሃን ትቅረብሽ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 4 ปีที่แล้ว +7

    እውነት የሽ ነች ወይስ የሽን የዋጠች ነች በሰላም ተገላገይ ድምፅሽ ብቻ